Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የታንጉት ምስጢር @EnanbibEnabib.pdf


  • word cloud

የታንጉት ምስጢር @EnanbibEnabib.pdf
  • Extraction Summary

ሊቀመጥም አይችልም ነበር። ጎንደር ጥንት ከተቆረቆረች ፈጽሞ የተለየ ነበር። እርግጥ የአክሱም ዘመነ መንግሥት የአክሱም ሥልጣኔ የሚገባ ነበር። ይህማ ሽሽህ ማለትሽ ነው። ቶርነትና ድሉን አብረዋቸው ከተካፈሉት ባለሟሎቻቸው መካከል ብዙዎቹ በየራሳቸው ፈገግ አሉ። የዛሬን አያድርገውና ሕይወታቸውን በተስፋና በደስታ የሚያቀጣጥል ድምፅ ነበር። ብልጭ እንዳለ ወዲያው መልሶ ድርግም አለ። የሀገራቸውን ቅዱስ መሬት ረግጦ ከረከሰው ጠላት ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ከፊታቸው ድቅን አለ።» የሚለው ጥያቄ በአእምሮዋቸው የመጣው በዚህ ቅጽበት ነበር። ዓላማቸውን ሕልማቸውን ሳያዩ ያልፉ ነበር። ታቅሜ በላይ ተሆነብኝ መቸስ ምን አደርጋለሁ። አሉ ከሐሳባቸው ጋር።» ሲሉ ተመኙላት። ዓለሜ ጀግናም ብልህም ነው። መንገዱን አያጣም ገልሞ በዘሩ ምክንያትም በእልኸኝነቱ ትንሽ ገለልተኛ ስለሆነ ከተከፋ ተመልሰው ጭልጋ በመውረድ የዱሮ ኑሮውን መቀጠል የሚችል ዐይነት ነው። ገብርዬ ጀግና ነው። ቅንጣት የማይጠረጠር ታማኛቸውም ነው። ተዋበችን እንዳገኙ የሚያምኑዋትን የሚተማመኑባትን ሚሽት የሰጡት መስሏቸው ነበር። በእርግጥም መልካም ሚሽት ሆናለት ነበር። ዛዲያ በዘርዋና በመካንነቷ ምክንያት ከጥፋት ላይ ወደቀች። የሆነውን ሁሉ በዝርዝር ገልጸውለት ቢሆን ኖሮ ይሻል ነበር። ፊታቸውን ለማየት ይመስል ግድ ካልሆነበት በስተቀር ከአጠገባቸው መገኘቱን እየተወው ነው።» ሲሉ ደመደሙ። የጠፋ ሕልማቸውን ያመለጠ ዓላማቸውን የሚፈልጉ ይመስል አባ ታጠቅ ብቻ ከትንሽዋ ድንኳናቸው በራፍ ተቀምጠው ዐይናቸውን በጨለማው ላይ እንደ ተከሉ ቀሩ ተፈጸመ ድኅረ ታሪክ ገብርዬ በወርቀ ዘቦ የነደደ ያንበሳ ቆዳ ለምድ ለብሶ አንፋሮ ደፍቶ ጣምራ ጦር ይዞ ወታደሩን እየመራ በቴዎድሮስ ፊት ሲያልፍ «ናማ እስቲ እንደዬ ገብርዬ» አሉት ቴዎድሮስ። በሩቁ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሰውን መሣሪያ ስላልቻሉት ከእንግሊዝ ጦር መኻል ገብቶ ለመዋጋት ገብርዬ ሠራዊቱን እየመራ ወደ አሮጌ መውረዱ ነበር። «እንግዲህ መቸም የምንሆነው አይታወቅምና ልሰናበትህ ብዬ ነው። «ዘጌ መቃብር ቤት ነው ያለችልህ። በቅጣት ነው ያጋዝኳት። ሌላ ያልነገርኩህ ነገር አለ። ጥፋትዋ ከባድ ቢሆንም እኔም የበደልኩዋት መስሎ ቢሰማት ደግሞ አልፈርድባትም። «ደሞ ምን ብደልካት። አቀማጠልካት እንጂ።» የገብርዬ አነጋገር ከጥያቄ ይልቅ የግራሜና የድንጋጤ ዐይነት ነበር። ለምን ደብቀኸኝ ኖርክ ብትለኝ ለአባቴም ለእናቴም ስል ነው። የሰው አስተሳሰብ መቸም አስቸጋሪ ነው። «አንተስ ቢሆን ቅማንት እኅቴ ናት ብዬ ብድርልህ ደስ ይልህ ነበር። ለነገሩማ ቅማንት ሆነ ወይጦ ያው ሰው ነው። ብቻ ብዙው ሰው የዘመኑ ልማድ እስረኛ መሆኑ አልቀር ይላል እንጂ። «ተዚህ ውጊያ በኋላም ገና ብዙ እንሠራለን።» ገብርዬ ትካዜያቸውን አይቶ ለማበረታታ ያለው ነበር። «ይመስልሃል ገብርዬ።

  • Cosine Similarity

«አባ ታጠቅ መቸም አንድ አገር ትልቅ ገናና የሚሆን ሥልጣኔ ሲያገኝ ነው። ቴዎድሮስ «ዛዲያ ስለዚሁ ጉዳይ ምን ታስባላችሁ። «በኛም አገር አንድ እንጨት አይነድ አንድ ሰው አይፈርድ እንደሚባለው ትልቅ ያገር ጉዳይ ስለሆነ ተዚሁ ያለነው ሁላችንም ብንመካከርበት መልካም ነው» ሲሉ ቴዎድሮስ በድጋሚ አደፋፈሩ። » አሉ ቴዎድሮስ በቅሬታ መልክ። » ቴዎድሮስ ሐሳብ የሚጠይቁ ይመስል ወደ አቡነ ሰላማ ተመለከቱ። ከሐሳባቸውና ከቃላቸው የማይወጡት የቅርብ ባለሟሎቻቸው በመካከሉ ግራ ተጋብተው አንድ ጊዜ ወደ ቴዎድሮስ በጭንቀት ዐይነት ሲመለከቱ ግራ ተጋብተው አንድ ጊዜ ወደ ጊዮርጊስ በጭንቀት ዐይነት ሲመለከቱ ሌላ ጊዜ ተናጋሪውን በቁጣ ይገለምጣሉ አልተገፋላቸውም። ገብርዬና ታንጐት ስለ ሹመቱና ስለ ቴዎድሮስ በሚነጋገሩበት ጊዜ ከግንቦች ግቢ በስተምዕራብ ትንሽ ወጣ ብሎ በግምጃ ቤት ማርያም ሠፈር ሁለት ሰዎች እንደእነርሱው ስለ ዘመቱ ስለ ቴዎድሮስና ስለ ገብርዬ በመነጋገር ላይ ነበሩ። ብለህ ስለ ገብርዬ ሐሳብ አለኝ። አለ ገብርዬ በሆዱ። ያን ጊዜ አባ ታጠቅ ሊጠይቀው ድንኳናችን መጥቶ ገብርዬ ቀኝ እጄን ላጣ ነበር ነው ያለው። ለመሆኑ ገብርዬ ያውቃል። ጋረድ አሁንም አክሊሉን አስከትሎ አንድ ሁለት ቀን መጥቷል። » አሏት አንድ ቀን። » ስትል ታንጐት ጠየቀች። «ታንጐት አዲስ ሰው መሰልሽኝ። » «እኔ ገብርዬ። » ቴዎድሮስ አንድ ነገር ትዝ ያላቸው ይመስል ፈገግ አሉ። «እሺ አባ ታጠቅ። » ስትል መለሰች ለምን ይሆን የሚል ሐሳብ ግን እየመጣባት። ቴዎድሮስ ትልቅ ሐሳብ ያለው ትልቅ ሰው ነው። ገብርዬ ስለዚህ የቴዎድሮስ አዲስ ጓዳ ብዙ ጊዜ ነግሮዋታል። » አሉ ቴዎድሮስ እንደ ዋዛ። የሚል ሐሳብ ይመጣበታል ታንጐት። » ሲል ገብርዬ በመገረም ጠየቀ። » አሁንም ገብርዬ በመገረም ራሱን ነቀነቀ። » አለ ገብርዬ። «እረ አንተ ሰው ልጅ መሆንህ ነው። » ሲል ገብርዬ ጀመረ። » ሲል ገብርዬ ጠየቃት ከጥቂት ጊዜ ዝምታ በኋላ። ወይዘሮ ደብሬ ይህንን ብዙ ጊዜ ታዝበዋል። አላቸው አንድ ቀን ለሁለተኛ ጊዜ ጎንደር ተክለ ሃይማኖት አንድ ሰባት ሲያበቁ። ታንጐት እ። እሺ የኔ ልጅ። » «አንድ ጊዜ። አንድ ጊዜ። » ታንጐት እንደ እንቆቆ አንድ ጊዜ ጭልጥ አድርጋ ስትውጠው ታያት። «ዛዲያ አንድ ጊዜ ቢሆንስ። ገብርዬ እሺ አይል እንደሆነ ብዬ ነዋ። «አሁንም የሆነ እንደሆነ ይሙትም በሕይወትም ይኑር ይሸፍት ወይም ዐውቆ ይጥፋ ጥቂት ጊዜ ካገኘን ጥቂት ጊዜ ካገኘን ጥቂት ጊዜ ካገኘን» አክሊሉ መቋጠሪያው ግሥ እንደጠፋበት የቅኔ ተማሪ የመጨረሻውን ቃላት ደግሞ ደጋግሞ ወዝፎ ተወው ቴዎድሮስ ከጋፋት ሲመለሱ አብዛኛውን ጊዜ የሚያሳልፉት ተዋበችን በማስታመም ሰለሆነ አጋፋሪው ጋረድ ሊያቀርበው የቻለ ደብረ ታቦር በመጡ በአራተኛው ቀን ነበር። ጊዜ አልከኝ» ሲል ጋረድ በሕልም ዐይነት ተናገረ። «እረ አንድ በሉኝ ይህን ሰው። «ገብርዬ። «ምን ሆነ ገብርዬ። አንድ ቀን ማምሻ ላይ ወታደሮች አንድ ሰው ያቀርቡና እጅ ይነሣል። በበነጋው ጧት ጋረድ ሺህ ሠራዊት አሰልፎ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጋሪት እያስጎሰመ ከደብረ ታቦር ሲነሣ ፈረሱን ባንድ ጊዜ መውጣት አቅቶት እርካቡን እንደ ረገጠ ሁለት ሦስት ጊዜ ያህል ላይ ታች ሲል አክሊሉ ተመለከተውና ከት ከት ብሎ ሣቀበት። «ዛዲያ እንዴት ይሁን። «ገብርዬ ነዋ። » አለው ገብርዬ። «እኔ ገብርዬ። » «ገብርዬ። ገብርዬ ነኝ። ቴዎድሮስ አንድ ጊዜ ወደ ፕላውዴን እየሔዱ ሌላ ጊዜ ወደ መላኩ እየቀረቡ ከወዲያ ወዲህ እየተንጎራደዱ ጣታቸውን እየቀሰሩ በአእምሮዋቸው የሚጉላላውን ሐሳብ የሚያወጡ ይመስል አንገታቸውን ሰበር መለስ እያደረጉ የሚጻፈውን ይናገራሉ። «እረ እኔው ገብርዬ ነኝ አባ ታጠቅ» አለና መለሰ አሁንም አንድ ኃይል የሳበው በሚመስል ስሜት እየቀረበ። እንደ ጉና ተራራ እናት ጭጋግ ከማይለየው ከዚህ የራሷም ሆነ የውጭው አካባቢ ስሜት ለመራቅ አስፈቅዳ እደ ጎንደር የምትሔድበትን አመቺ ጊዜ ስትጠብቅ አንድ ቀን ገብርዬ ከጋፋት እንደ ዋለ ሲመለስ «አባ ታጠቅ ይፈልግሻል» አላት። » ቴዎድሮስ እንደገና ጠየቁ። » አሉ ቴዎድሮስ። ቴዎድሮስ ገና አሊ ቤተ መንግሥት ከነበሩትበት ጊዜ አንሥቶ ስለ ውጭ አገር ሚስዮናዊን የጥርጣሬ አመለካከት ነበራቸው። አንድ ጊዜ ቆንስል ፕላውዴን ምክንያት ቢጠይቃቸው ሃይማኖት ምክንያት በየዘመናቱ የደረሰውን ጥፋት ከተረኩለት በኋላ «ዛዲያ አሁንም የሆነ እንደሆነ ይኸ ሁሉ አልበቃነ ብሎ ነው ተመልሰን ታጥቦ ጭቃ የምሆነው። » ብሎ ሲጮህና ቴዎድሮስ ዘወር ሲሉ አንድ ሆነ። » ሲሉ ጠየቁት ቴዎድሮስ። «ለመሆኑ ሰው ሁሉ የት ሔደ። ምን ዐይነት ጉዳይ ወይም የፍቅር ጨዋታ ነው ይህንን ያህል ጊዜ የሚቆይ። ዛዲያ ሰው መቸም ቤተስኪያን ይመጣል። «ምን ይደረግ ብለሽ ወይዘሮ ሮዜንታል» አሉ ቴዎድሮስ በማጽናናት ዐይነት። «ዛዲያ ምነው። » «ታንጐት መልስ ስትፈልግ «ቴዎድሮስ የት ሔደች። » አንተም ቴዎድሮስ አንድ ናችሁ አለች በሆድዋ። » አለ ገብርዬ እንደገና በጩኸት። » ስትል ታንጐት በቅሬታ ጠየቀች። አባ ታጠቅና ገብርዬ ናቸው። ቆንስል ካሜሮን ያን ያህል ጊዜ ቆይቶ በመተማ በኩል ተመልሶ ወደ ደብረ ታቦር ወይም እሳቸው ወደ አሉበት ቦታ ቀጥታ በመምጣት ፈንታ ጎንደር ገብቶ ከአቡነ ሰላማ ጋር መሰንበቱን ቴዎድሮስ ሲሰሙ ቀደም ሲል ከደረሳቸው ወሬ ጋር ጥርጣሬያቸው ይበልጥ ተጠናከረ። » ሲሉ ቴዎድሮስ ፍርጥም አድርገው ጠየቁ። » ሲሉ ቴዎድሮስ በመገረም ጠየቁት። «እሺ» አሉ ቴዎድሮስ አሁንም በትዝብት እያስተዋሉ። » አለ ገብርዬ በቁጣ መልክ። በበነጋው ጧት ቴዎድሮስ እንደገና ወደ ገብርዬ ቤት መጥተው ታንኾጐትን በቃሬዛ አሽክመው ወደ ጋፋት መንገድ ሲጀምር «ጥሩ ወርቅን ሸኝቼ እኔም እመጣለሁ» ብለውት ገብርዬን ወደ ቤተ መንግሥት አመሩ። » አሉ ቴዎድሮስ በምክር ዐይነት። በዚህ ላይ ቴዎድሮስ አብዛኛውን ጊዜ የሚያሳልፉት በጋፋት ነው። » አለች ታንጐት። ሮዜንታል ወደ አንድ በኩል በመፈናጠር የመጀመሪያውን አምልጣ ታንጐት ለሁለተኛ ጊዜ እጅዋን ዘርግታ ስትሰነዝርና ወንጌለ ለመገላገል መኻል ስትገባ አንድ ሆነ። » ስትል በመገረም ዐይነት ጠየቀች። ታንጐት እስቲ አባቱ። «ዛዲያ። በመገረም ዐይነት ለጥቂት ጊዜ ዝም ብለው ተመለከቱት። አንድ ሰው ስንት ጊዜ ይሞታል። «ምን ላድርግ ዛዲያ አባ ታጠቅ። «እንዲያውም» አሉ ቴዎድሮስ አዲስ ሐሳብ እንደ መጣላቸው ለጠቅ አድርገው። «ማን ያውቃል ገብርዬ። ለጥቂት ጊዜ አባትና ልጅ ዝም ብለው ተያዩ። አንድ ጊዜ ስትወቅስ ሌላ ጊዜ ታደንቃቸዋለች። » ቴዎድሮስ ሣቅ አሉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact