Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ያሊተኖረ ልጅነት 2.PDF


  • word cloud

ያሊተኖረ ልጅነት 2.PDF
  • Extraction Summary

ድንቄ ሰሞኑን ሳል ያጣድፋታል ሐኪም ቤት አትፄጅም።» ያሳታኖሪ ልድነቅ «እፄዳለሁ ለነገሩ ሐኪም ለግርማስ ምን ፈየደ።» እናቷን ቁልቁል በጭንቀት እያየች ትንሽ ወንድሟን አባበለችው ያሷቋሦኖረ ፅልድነታ ኋውቅቅኦ ነው ዖምሰሆ ድምጹጋ ለሕሰሪማሥታም ጂ ዳሂለዳጩጨሌረ ለዖኛ መኝታ ቤሄ ፖሥ ጳዴ ሐልኋየፖኦጃም ኔጳሷፇ ሪው ዖሟሰ ታማች ሐመፅውድ ለድ ያኗግዚጽፅሑረ ደጋ ፅያጎጾዎ ይ ።ደወደድኗሷፇ ሰረዳህ ለሰቻልሳም ወሮ ማርታ ነበሩ ፀጉራቸውና ሪዛቸው በሽበት ያማረ አንድ ዓይነግቡ አዛውንትም አብረዋቸው ነበሩ ባለቤታቸው አቶ ደመቀ ናቸው ጥቂት ሞግዚቶች «ወይኔ አመለዘውድ።» ብዬ ጠየቅኩት «አዎ በጣም። በጣም።

  • Cosine Similarity

ብለው እያሰቡ በዚያው ቀን ወደ ድሮ የሥራ ባልደረባቸው ቤት አዘገሙ ወሮ ድንቄና ልጆቿ ወሮ ማርታን በአካል አያውቋቸውም አቶ ግርማ ስለእሳቸው ሲያወሩ ግን ሰምተዋል ኑሮ ጥቋቁር ማድያት ፊታቸው ላይ እኪህም እዚያም ያተመባቸው ጥቁር ፀጉሮች የሸሹት ነጭ ሉጫ ፀጉር ያላቸው ጠይሙና አጭሩ አዛውንት አቶ ተክሉ ቤታቸው ደርሰው ወሮ ማርታ ሊያገጂቸው እንደሚፈልጉ ሲነግሯቸው ድንቄና አመለዘውድ ከሰማይ እንደተላከ መልዓክ ቆጠሯቸው አቶ ተክሉ የድንቄን ከፍተኛ ለውጥ አስተውለው እጆግ አዘኑ ክአቶ ግርማ ሞት በኋላ አላዩዋትም ባለፉት አራት ዓመታት ያየችው መከራና የኖረችው ጎስቋላ ሕይወት ሁለመናዋ ላይ ይንፀባረቃል ከስታለች ጠቁራለች ህመሟ ያስከተለው ድካምና በማጣት የተሞላ ኑሮ የፈጠረባት መታከት ፊቷ ላይ በግልጽ ይነበባል የለበሰችው ልብስ አሮጌ ነው ትልቋ ልጂ አመለዘውድም ቀጭንና ኮሳላ ናት ለሳንባ ነቀርሳ በሽታዋ የታዘዘላትን መርፌ ሳትጨርሰው አቋርጣዋለች ኪኒኑንም ለሁለት ወር ያህል ወስዳ ሻል ያላት ስለመሰላት መዋጡን ትታዋለች ሁለቱ ወንዶች ልጆች ብቻ ናቸው ፊቶቻቸው ወዝ ባይኖራቸውም ጉንጮቻቸው ሞላ ሞላ ብለው የሚታዩት ወሮ ማርታ ቤት ደርሰው ግቢው ውስጥ ሲገቡ አመለዘውድ በሕይወቷ አይታ በማታውቀው በአትክልቶች በተጌጠ ሰፊ ግቢ ውበት ያሷሳፉኖሪ ልጳድታ ፈዘዘች የውጪውን አቧራ ግርግርና ድህነት ባለአበባ ፃረጎች የተንጠላጠሉበት ረጅሙ የግቢው የግንብ አጥር በብቃት ጋርዶታል ይህ የሰከነ ንፁህና ውብ ዓለም ነው የተለየ ዓለም ከቅጥር ግቢው ውስጥ መሆንና ውጪ መሆን ሰማያዊ ገነትና ምድራዊ ዓለም ያላቸውን ልዩነት የሚያሳስብ አስገዳጅ ስሜት ውስጥ ይከታል እንደዚህ ለማሰብ ደግሞ ረጅም ግድግዳ ብቻ መብቃቱ ያስገርማል አቶ ግርማ ጉልበትና ጤና በነበራቸው ጊዜ ላባቸውን ያንጠፈጠፉበት ግዙፍ መኖሪያ ቤት ከግቢው ዋና በር ፊት ለፊት ይታያል «ቆይ አንድ ጊዜ እዚህ ቆዩኝ። » ወሮ ማርታ ጠየቁ «ያመኛል» አለች ድንቄ አቀርቅራ ዝም አሉ ወሮ ማርታ ያመኛል» አለች ድንቄ ደግማ ሚጥል በሽታ እንዳለብሽ ነፍሱን ይማረውና ግርማ ነግሮኝ ነበር » «አዎ ይጥለኛል «የሚጥል በሽታንኮ በህክምና ማዳን ባይቻልም መከላከል ግን ይቻላል ይቻላል ብለው ነው። እሺ ያለምዘውድ» አመለዘውድ ወሮ ማርታ ደግመው ስሟን ሲጠሩ በመሳሳታቸው ሳቅ አለች ወሮ ማርታ ገባቸው «አመለዘውድ ነው ያልሽኝ። ስትል አሰበች ያሳታኖረ ዳድን ወሮ ማርታ በወር ሊሠጧቸው ያሰቡትን ገንዘብ የወሮ ማርታ ፅርዳታ በጣም ስለሚያስፈልጋቸው አመለዘውድ ድር አስኪሞላ መጠበቅ አልቻለችም በየጊዜው እየመጣች ችግሮቻቸውን ታስረዳለች ብዙ ጊዜም ቀና ምላሽ ታገኛለች ብትመጣ እንደሚያሳክሟት ወሮ ማርታ ቢናገሩም ድንቄ ችላ ስለምትል ይዛት ለመምጣት ቆይ ዛሬ »» ዋይ በሚቀጥለው ስሄድ ስትል አልሆነላትም ይሳሦኖረ ጳድኑኦጾ ኔ ምሥ ምን ጳደሆን ዕማጎውቀቅ ለያኝም ዝሆህዕጃ መሃመድ ዕሙቹቼቿ ድጋፅቋ ምን ሆና ነውያ ኑፉ ዳሰ ዳደዎታ ለፅቻሥሠ ወሮ ለምሃኝ ሳሥፉ። » ብሎ በጣፋጭ የልጅ አንደበቱ ሲለምን ተለማኙ ጎረቤት አጅግ ተገርመው ከት ብለው ሳቁፅ ይህ የታደለ ስህተት አንድ ሰሞን የሰፈሩ መነጋገሪያና መሳቂያ ርዕስ ሆኖ ነበር ድንቄ አልፎ አልፎ ደግሞ ሻል ሲላት መሥራት የምትችለውን ስራ ለመስራት ቀና ደፋ ትላለች ልብስ ታጥባለች እንጀራ ትጋግራለት አንድም ሁለትም ብር ቢሰጧት ዝም ብላ ተቀብላ ትፄዳለች ክነሰኝ ብላ አትከራከርም ሠርታም ይሁን ለምና ወይም ትንሹ ታደለን ለቡና ብላ አስለምና ሳንቲምና ብር ካገኘች ህመሟን ለመርሳት አረቄዋን ትጠጣለች የሚጥል በሽታዋ ቶሎ ቶሎ ይጥላታል አረቂ መጠጣት የሚጥል በሽታዋን እንደሚቀሰቅስባት አመለዘውድ ተረድታለች እንዳትጠጣ ብትመክራትና ብትለምናትም ድንቄ አትሰማም ወሮ ልኬ ቤት እያለች በዓመት በሁለት ዓመት አንዴ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ደግሞ በወር በሁለት ወር ነበር የሚጥላት አሁን ግን ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ በሁለትና በሶስት ቀን ልዩነት ሆነ የምትወድቀው ወድቃ አጠገቧ ካለ ነገር ጋር ስትጋጭ የተወሰኑት የፊት ጥርሶቿ ወለቁ ሁኔታዋ ለአመለዘውዷ የሚያሰቅቅና የሚያሳዝን ነበር የሚጥል በሽታን ፈጽሞ ማዳን ባይቻልም ራስን የመሳቱና የመውደቁን ሁኔታ ግን በሐኪም የሚታዘዝ መድኃኒት ያለማቋረጥ በመውሰድ መከላከል ይቻላል አቶ ግርማም ሆነ ሌሎች የሚያውቋት ሰዎች መታከም እንደምትችል ስለማያውቁ ድንቄ አንድም ቀን ሐኪም ቤት ፄዳ አታውቅም ያሳፇናሪ ልድንፉ ሐኪሞች እንቅልፍ በመተኛትና በመንቃት መፃል ያለው የሰመመን ጊዜ ድካም ህመም ሆድ ድርቀት የወር አበባ ጭንቀት እና አልኮል መጠጣት የሚጥል በሽታን እንደሚቀሰቅሉ ይናገራሉ ከአንድ ከሁለቱ በስተቀር ድንቂ ለእነዚህ የበሽታው ቀስቃሾች በሙሉ የተጋለጠች ነበረች ወሮ ልኬ ሚካኤልን አስፋልት አካባቢ አግኝተው ደግመው ወስደውት እላቸው ቤት ማደርና መዋል ከጀመረ ጥቂት ወራት ተቆጥረዋል አመለዘውድ በሚካኤል መሄድ አሁንም ደስተኛ አይደለችም የተሾመ አንሶ ደግሞ ታናሸ ወንድሟ ከአጠገቧ እንዲርቅ አትፈልግም ሚካኤል ግን ጥሩ ምግብ በተገቢው ሰዓት ስለሚያገኝ ወሮ ልኬጋ ሳይራብ መኖሩን አልበላውም ቄስ ትምህርት ቤት አስገብተውት ፊደል መማርም ጀምሯል ድንቄ ከፍተኛ እንክብካቤ ስለሚያስፈልጋት አመለዘውድ ከቤት አካባቢ አትጠፋም ሚካኤልን ለመጎብኘት ብዙም ጊዜ አልነበራትም ራሱ ሚካኤል ግን አንዳንድ ጊዜ ከትቤት እየቀረም ቢሆን ወደ ቤት ጎራ ብሎ እናቱን እህቱንና ታናሽ ወንድሙን ይጠይቃል አንድ ቀን አመለዘውድ እነእሙሻ ቤት ሄዳ ከእሙሻ ጋር ቁጭ ብለው እያወሩ ነበር ድንገት በጨዋታቸው መሃፃል እንደ መተከዝ ብላ «ሰሞኑን ድንቅዬ አሟታል» አለች አመለዘውድ «አዎ ክስትስት ብላለች አለች እመሙሻ «አዎ ከስታለች አይደል። » «እንጀራ ስጪኝ» «ምሳ ስጪኝ ነው እንዴ የምትይኝን «አዎ» አለች እናቷ ባለፉት ጥቂት ወራት ድንቄ የምግብ ፍላጎቷ በጣም ቀንሷል አመለዘውድ ብትጨቀጭቃትም በደንብ አትበላም ዛሬ ያለወትሮዋ ምሳ ማለቷ አመለዘውድን አስደነቃት ይሳታኖረ ልድፉ ምሳ አዘገጃጅታ ታደለን ከጎረቤት ጠርታ ምግቡን አብረው በሉ ድንቄ ትንሽ በላች «ምነው። ድንቄ። «ድንቄ። » አለች አመለዘውድ። አትናገርም ዓይኗም ተክድኗል» ዮናስና ወሮ አለምአገኝ እየተጣደፉ ወደ እነአመለዘውድ ቤት አመሩ እሙሻ ድንቄ የሆነችው አልገባትምፅ አመለዘውድ ጮክ ብላ ስትናገር ከሩቅ ይሰማታል ድንግርግር አላትነ ነጠላ ትክሻዋ ላይ ጣል አድርጋ ነበር በደመነፍስ ነጠላዋን አውርዳ ድንቄን አለበሰቻትና ከቤት ፈጥና ወጣችቸ ዮናስና ወሮ አለምአገኝ ወደ ግቢው ሲገቡ አየቻቸው ሁለቱ አዋቂዎች ቤቱ ውስጥ ሲገቡ ድንቄ በደረቷ ወለሉ ላይ ፀጥ ብላ ተኝታለች ወሮ አለምአገኝ መጠጋት ፈርተው በሩ አካባቢ ቆሙ ዮናስ ጠጋ ብሎ ድንቄን ብብቶቿ ውስጥ እጆቹን አስገብቶ ከወደቀችበት ሲያነሳት ሰውነቷ ዝልፍልፍ አለበት ክብደቷ ቀላል ስለነበር የሌላ ሰው ዕርዳታ ሳያስፈልገው አንስቶ ፍራሹ ላይ አሳረፋት ለአፍታ በጥንቃቄ አስተዋላት ሰውነቷንም ነቅነቅ አደረገው ህይወት አልባ እንደሆነች በታላቅ ድንጋጤ ተረዳ ቀና ብሎ ወሮ አለምአገኝን አያቸው ተያዩ ሽ «ሞታለች» አላቸው ወሮ አለምአገኝ «ውይ ብለው ራሳቸውን ያዙና ማልቀስ ጀመሩ አመለዘውድ ሌሎች ሰዎችን አስከትላ ወደ ኬቱ ውስጥ ገባች ን ያቋሦኖረ ልድኑፉ «ድንቄ ምን ሆና ነው። «ወይኔ ድንቄ ምነው። ነ ወሮ ማርታ ክው ብለው ደነገጡ «አዎ። «በሰሌን ነው የጠቀለሏት» አለች አመለዘውድ ያለማቆረጥ የሚወርደውን ፅንባዋን በእጂ እየጠረገች ወሮ ማርታ አንዱን ሹፌር ጠርተው ሳጥን በአስቸኳይ ገዝቶ እንዲመጣ ላኩት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ከባለቤታቸው ጋር አመለዘውድን ይዘው በመኪና ወደ እነአመለዘውድ ሰፈር እየተጓዙ ነበር ቤት ሲደርሱ የሰፈሩ ነዋሪዎች ግቢው ውስጥ ተሰብስበዋል ድንቄን ለመቅበር የአመለዘውድን መምጣት ብቻ ነበር የሚጠብቁት ወሮ ማርታ ለጎረቤት ሰዎች ሳጥን እንዲገዛ ሰው መሳካቸውን አሳወቁ ለቅሶ ደራሾቹ ሳጥኑ እስኪመጣ መጠበቅ ጀመሩ ቤቷ ጠባብ ስለሆነች ወሮ ማርታና ባለቤታቸው ሌሎችም ለቅሶ ደራሾች ውጪ ነበር የተቀመጡት ተሾመና ሚካኤልም ከያሉበት ተጠርተው መጥተው ነበር ተሾመ በጣም ያሳፖሦኖረ ልጳድኑታ ደንግጧል እሱም እንደ እህቱ እናቱ ብትታመምም ትሞታለች ብሎ አስቦ አያውቅም ነበር ደህና እንደሆነች ነበር የሚያስበው ሚካኤል ልጅ ስለሆነና ሞት ምን ማለት እንደሆነ በደንብ ስላልገባው ግራ ተጋብቷል ከወሮ ማርታ ቀደም ብለው በሌላ መኪና የመጡት የወሮ ማርታ ዘመድ ወሮ ወርቅነሽና ሌላ አንዲት ሴት ገዝተው ያመጡትን ስንዴና ሽንብራ መልቀም ጀምረዋል ንፍሮ ሊያዘጋጁ ወጥ ለመስራትና ቡናም ለማፍላት የጎረቤት ሴቶች እያገዚቸው ጉድ ጉድ እያሉነው ሳጥኑን የያዘው መኪና ትንሽ ቆይቶ ደረስ ሬሳው ሳጥን ውስጥ ገብቶ ። » ብለው ጠየቁ ወሮ ማርታ «በፍፁም። » ብለው ጠየቁ ወሮ ማርታ ተገርመው «ልጆቹ ዛሬ እዚያ ቤት ማደር አይችሉም «ለምን። አሉ ወሮ ማርታ «አሺ» አለች አሁንም እንጀራ ቆረሰች አሁንም ከወንድሞቿ ፊት አኖረችው እንጂ ወጥ አላጠቀሰችም ወሮ ማርታ ሐዘኑ ስለጎዳት ይሆናል ቀስ ብላ ትብላ ሲሉ አስበው ትተዋቸው ሄዱ ትንሽ ቆይተው ሲመለሱ አሁንም አመለዘውድ አትበላም «ምነው አትበይም እንዴ የአለምዘውድ። » «አም እማማ በጣም ደስ ይለኝ ነበር» የራሷ መጽሐፍ ቅዱስ ሊኖራት እንደሚችል ማሰብ በራሱ አስደሰታት ሽ «እዚህ ቤት መጽሐፍ ቅዱስ አለ እሰጥሻለሁ አሏት ወሮ ማርታ እሺ እማማ። አለች አመለዘውድ ከልቧ ተደስታ ውብ ፈገግታዋ ፊቷን ይበልጥ አደመቀው ወሮ ማርታ አዲስ መጽሐፍ ቅዱስ ሰጧት ከዚያች ፅለት ጀምሮ አመለዘውድ መጽሐፍ ቅዱስ ከእጂ የማይለይ ውድ ንብረቷ ሆነ ይዛው መዞር ብቻ ሳይሆን በየቀኑ ለበርካታ ሰዓታት ተደፍታበት ታነበው ጀመር አነወሮ ማርታ ቤት ብዙም ሳይቆዩ አመለዘውድ ዳግመኛ በአልማዝ ባለ ጭራ ተጠቃችፀ እትዬ ወርቄ በቅርብ ወደሚገኘው የወረዳ ጤና ጣቢያ አያመላለሰቻት አስፈላጊው ህክምና ተደረገላት አንድ ቀን ወሮ ማርታ ስለጤንነቷ ሲጠይቋት ቆይተው «አይዞሽ። ኑሮ ሲጋልባቸው ሲያሯሩጣቸው ይነጋል ይመሻል ከአባቷ ሞት በኋላ አልፎ አልፎ አመለዘውድ ከእሙሻ ጋር አመሻሽ ላይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጎራ ትል ነበር የሚሰጠውን ትምህርት ለመከታተልና ለመረዳት ግን ጊዜውም የአእምሮ መረጋጋቱም አልነበራትም ወሮ ማርታ ቤት ሊኖሩ እሷና ታናናሽ ወንድሞቿ ምንም የጎደለባቸው ነገር የለም አመለዘውድ ያጣችው አንድ ትልቅ ነገር ቢኖር ውድ ወንድሟን ተሾመን ብቻ ነበር ተሾመ እጅግ ይናፍቃት ጀመር አንድ ቀን እሱን ፍለጋ ወደ አስፋልት ሄደች አፈላልጋ አገኘችው ሲያያት ደስ አለው «አንዴት ነህ። በቃ አሁን መድኃኒት ታዞልሻል ትድኛለሽ አሏት ወሮ ማርታ «እሺ እማማ» አለቻቸው ፈገግ እያለች እናቷ በሕይወት እያለችም ያማት ስለነበረ ከእናቷ ሞት በኋላ እሷም እንደምትከተላት ታስብ ነበር በፕሮጀክት መርሲ አዳሪ ትቤት ቆይታዋ ግን የመኖር በትምህርቷም ስኬታማ የመሆን ተስፋ በውስጧ ጭል ጭል ማለት ጀምሮ ነበር ሳምባ ነቀርሳ የጆሮዋ ህመም ኪንታሮቶቹ ተደራርበውባት ጤናና ሰላም ነሷት እንጂ «የዓይን ጠብታውን ትጠቀሚና አሁን ይሻልሻል አሏት ወሮ ማርታ ያሷታናረ ጳድነታ በወሮ ማርታ ድምፅ ውስጥ የምታደምጠው ከባድ ሐዘን ነበር እንደከዚህ በፊቱ ነፃ ሆነው የሚነጋገሩ ለማስመሰል ቢጥሩም የሆነ የተለየ ነገር እንዳለ ደመነፍሷ ነግሯታል ህልውናዋን አደጋ ላይ የሚጥል አንድ ውስብስብ ችግር ውስጥ እንዳለች ቢሰማትም ለመኖር ያላት ጉጉት የእነወሮ ማርታን ቅዱስ ውሸት እውነት አድርጋ እንድትቀበል ረዳት ራሷን ለማረጋጋት ትሞክራለች ተሽሏት ቡታጅራ አቅራቢያ ወደሚገኘው መድኃኒዓለም ትቤት ስለመመለስና ትምህርቷን ስለመቀጠል ታልማለች ዐይኖቿን ለመግለጥ በመቸገሯ ወንድሞቿን ለመንከባከብና ለማንበብ ባለመቻሏ ትበሳጫለች ግን በሚያም ትዕግስት እስኪሻላት ከመጠበቅ ውጪ ሌላ አማራጭ አልነበራትም ያይሳተናረ ዳይታ ፅ ባፖቷቭቫ መሆናቻውቭ ያምታውቀ ይመሰፅኛ ላሷ ደሮዎ ይደያ ይፅማም ሜጎሌሰ ለዲሀ ለታ ሕዲሀ ሕደረፖ ጴይጎ ይነግራ ጎነበገር ወሮ ወረፄ ቤታ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ትልልቆቹ ኪንታሮቶች ከአመለዘውድ ፊት ላይ እየፈነዱና እንደ መቁሰል እያሉ ቀስ በቀስ መጥፋት ጀመሩ የዓይኖቿን ሽፋሎች የከደኑት ኪንታሮቾችም ከሰሙ አመለዘውድ ከጨለማ ወደ ብርፃሃን ካለማየት ወደ ማየት ተሸጋገረች የምትሳሳላቸውን ወንድሞቿን ዳግመኛ ማየት ቻለች ደህና ናቸው ሚካኤል ቆዳው ላይ ለክፉ የማይሰጥ ሽፍታ ነገር ይታይበታል ስታነበው የምትድን ስለሚመስላት የምትወደውን መጽሐፍ ቅዱስም ዳግመኛ ለማንበብ በቃች አመለዘውድ ዓይኖቿን መግለጥ ከቻለችም በኋላ ብዙም ደስተኛ አልነበረችም እነወሮ ማርታ ጥብቅ ምስጢር አድርገው ቢይዙትም «እነዚህ ልጆች ምን ሆነው ነው በሰላም ከሚማሩበት ከቡታጅራ መጥተው እዚህ የተቀመጡት። እዚህ ቆይ መምጣትህን ልንገራቸው በኋላ እናወራለንሠ ብላው ወደ ወሮ ማርታ ሄደች ወሮ ማርታ በዕለቱ በርከት ያሉ እንግዶች ስለጋበዙ ወጥ ቤት ምግብ እያዘጋጁ ነበር «ወንድማችን መጥቷል እማማ አለቻቸው አመለዘውድ ወጥ ቤት እንደገባች «መጣ። » ብሎ ጠየቀው «አያመንም» አለና ሚካኤል ትንሽ አስቦ «አመለዘውድ ኪንታሮት ፊቷ ላይ ወጥቶባት ነበር ሲል አከለ ዝም ብለው ለአፍታ ቆቁዩ «እዚህ አንድ ትንሽ ልጅ አለ እናንተ የማይድን በሽታ ይችኋል አለኝ» አለ ሚካኤል ትንሽ ሲያስብ ቆይቶ ምን። ሊመልሰው ያልቻለውን ጥያቄ ደጋግሞ ራሱን ጠየቀ አመለዘውድ ተመልሳ መጣች ልክ ሁልጊዜ አሱን ስታገኘው እንደምትሆነው ደስተኛ ነበረች በህይወቷ ምንም ፈተና አጋጥሟት የማታውቅ ከበሽታ ከሥጋት ከሀዘን ከሰቀቀን ፍፁም ነፃ የሆነች መስላ ነበር የምታናግረው አራቱ የአቶ ግርማና የወሮ ድንቂ ልጆች ከብዙ ወራት በኋላ ምሳ በአንድ ትሪ ዙሪያ ተቀምጠው ተመገቡ አመለዘውድ ሚካኤልና ታደለ ከቡታጅራ መጥተው እዚህ መኖር ከጀመሩ በኋላ ለየብቻ ነበር ምግብ የሚስጣቸው በተለይ አመለዘውድና ሚካኤል ብዙም የምግብ ፍላጎት ስለሌላቸው እትዬ ወርቄ ሲያስተርፉ ለመከታተልና ለመቆጣት እንዲመቻት ነበር ቡታጅራ የለመዱትን አዚህም እንዲቀጥሉበት ያደረገችው ያሳሦናረ ዳድነዕኦ አነሆ ዛሬ አመለዘውድ ሁሉም ወንድሞቿ በአንድ ማዕድ ዙሪያ ተሰብስበው ማየቷ እጅግ በጣም አስደሰታት ይጎራረሱ ጀመር አመለዘውድ ተሾመን ተሾመ ደግሞ ሁሉንም አጎረሳቸው ተሾመ ወሮ ማርታ የነገሩትን ለጊዜውም ቢሆን ለመርሳት ሞክሮ ተሳካለት ደስተኛ መስሎ ይታይ ነበር ፈገግታ ከፊቱ አልጠፋም ግን አልፎ አልፎ ጥልቅ ሐዘን ፊቱ ላይ ይነበብና ይተክዝ ነበር አመለዘውድ በደስታ ስለተዋጠች ማዘኑን አላስተዋለችም ከምሳ በኋላ ተሾመን ከቡታጅራ ከመጡ የፕሮጀክት መርሲ ሠራተኞችና እዚያው ግቢው ውስጥ ከሚሰሩ ሰዎች ጋር አስተዋወቀችው «ወንድሜ ነው ተዋወቁት። ጋ ተሾመን ፍለጋ ወደ ቤት ፄሄደች ቤቱ ውስጥ የጫት ገራባና የሲጋራ ትርኳሽ አይታ ደነገጠች «በቃ ይፄ ልጅ ተበላሸ ማለት ነው ብላ አዘነች አመለዘውድ ከዚያ በኋላ እነወሮ ማርታ ቤት በነበራት ቆይታ ቁጡና ኃይለኛ ሆነች አንዳንድ ጊዜ ቡታጅራ መመለስና እንደሷና እንደወንድሞቿ ካሉ ወላጆቻቸውን ካጡ ልጆች ጋር እኩል ሆኖ መኖር ያምራታል ግን መጀመሪያ ለምን መጡ። ተባርካ የተፈጠረች ናት ይላሉ ለባለቤታቸውና ለሌሎች ሰዎች ፍቱን መድኃኒት ባልተገኘለት የኤድስ በሽታ መሰቃየቷን ሲያስቡ እጅግ ያዝኑላታል «እግዚአብሔር ይምራታልሁ ይሉም ነበር ሙሉ እምነት በሚደመጥበት ድምፅ ገና ልጅ ናት በለጋ ዕድሜዋ እንዲህ መሠቃየቷ ያሳዝናል ወንድሟም ሕፃን ነው ብለው እሷንና ሚካኤልን ለማሰብ ጊዜ ባገኙ ቁጥር ይተክዛሉ የወሮ ማርታ ባለቤት አቶ ደመቀም ሁልጊዜ ፊታቸውን በፈገግታ አድምቀው ነው ልጆቹን የሚቀርቧቸው ድምፃቸውም ፈገግታቸውም አይቀየርም ዘወትር አንድ ዓይነት ነው ፊታቸውን ያለበሰው ዒም እንዲሁም ፀጉራቸው ከጥቁር ይልቅ ነጭ ፀጉር ይበዛበታል ሽበታቸው ከጠይም ፊታቸው ጋር እየተጣቀስ ግርማ ሞገስ አጎናፅፉዋቸዋል መነፅር ያደርጋሉ አዘውትረው የሚለብሱት ሙሉ ልብሰ ከከረቫት ጋር ነው አመለዘውድን ሲያዩዋት ጣፋጭ የአዛውንት ፈገግታ ፊታቸውን ይሞላዋል ንግግራቸው ቁጥብ ያለ ቃላቶቻቸው የተመረጡ ናቸው አመለዘውድ ሁልጊዜ አንድ አይነት ፈገግታ አንድ ዓይነት ፀባይ ስለምታይባቸው ትወዳቸዋለች ተሾመ ወሮ ማርታ እንዳይጠጣ ስለመክሩትና ከጠጪዎች እንደአንዱ ስለቆጠሩት ተናዶባቸዋል ይህ ግን ተራ ሰበብና ምክንያት ነውፅ ከሁሉም በላይ እህቱና ወንድሙ ኤችአይቪ ፖዘቲቭ መሆናቸውን በመስማቱ ስለተሸበረ የሚረብሸውን አስቀያሚ እውነታ ለመሸሽ ሲል ነው ወሮ ማርታ ቤት ድርሽ ላለማለት የወሰነው ትዝታ ያሰቃየዋል ስለቤተሰቦቹ ማሰብ ያመዋል በተቻለ አቅም በዛሬው ሕይወቱ መጠመድና ትናንትን መርሳት ይፈልጋል አመለዘውድንና ወንድሞቹን ቢወዳቸውም ሊረሳቸው ይፈልጋል በተለይ አመለዘውድን ሊረሳት ባይችልም ቢያንስ በየጊዜው ሊያስባት አይፈልግም ወሮ ማርታ የአቶ ግርማን ቤት የዚያን ዓመትና የሁለት ዓመት ውዝፍ የመሬት ግብር ከፈሉ ያሳታኖረ ልድኑታ «ወደ ወዳና ማሳደሂያወ ሄድጋ ለሳሦፇሰዕሰማማም ያም ሚያጎፈሩ ቋሥ ለታ ማታ ማታ ይጨፍራታ። ወደሺሀ መማፇሠ ሜጎሌሐሳ ርማ ወሮ ማርታና አቶ ደመቀ ሦስቱ ሕፃናት እነሱ ቤት ከብዙ ነገሮች አኳያ ሊቆዩ እንደማይችሉ ተገንዝበዋል ከኤችአይቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ሕፃናት እንደሌሎች ሕፃናት አይደሉም የተለየ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል ስለበሸታውና ስለቫይረሱ በቂ ግንዛቤ ባላቸው ሰዎች እንክብካቤ ሊያገኙ ይገባል ግቢው ውስጥ ያሉ ሠራተኞች ብዙዎቹ ልጆቹ ከኤችአይቪ ቫይረስ ጋር እንደሚኖሩ እንደሚያውቁ ወሮ ማርታና አቶ ደመቀ ባያውቁም አንድ ቀን መስማታቸው አይቀርም የሚል ስጋት አላቸው ያ ደግሞ በሂደት በተለይ በአመለዘውድ ላይ ሊፈጥር የሚችለውን የመገለል ስሜትና ጭንቀት ባልና ሚስቱ አላጡትም አመለዘውድ በተሻለ ጤንነት ላይ እንዳለች ካረጋገጡ በኋላ ከኤችአይቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ሕፃናት የሚቀበል ድርጅት ማፈላለግ ጀመሩ አንድ የሕፃናት ማሳደጊያ ደድርድን ሰም መጥሰ ለሰፈ ባሐመሆት ፓታጳ» እንደዚህ ዓይነት ልጆችን እንደሚቀበል ሰሙ ከድርጅቱ ኃላፊዎችም ጋር ተነጋግረው ማለቅ ያለበትን ጉዳይ ጨረሱ ሁሉ ነገር ካለቀ በኋላ ወሮ ማርታ አመለዘውድን ጠርተው «ለእናንተ የሚሆን አንድ ጥሩ የህጻናት ማሳደጊያ አለ እዚያ ወስደናችሁ ያቋረጣችሁትንም ትምህርት ትቀጥላላችሁ አሏት «እሺ» አለች አመለዘውድ ትምህርት ልትጀምር መሆኑ አስደስቷሐት እናም በ ዓም መጀመሪያ ላይ እነአመለዘውድን ወሮ ማርታ በመኪናቸው ወደ ህጻናት ማሳደጊያው ወሰዷቸው ቡታጅራ አቅራቢያ እንዳለው የፕሮጀክት መርሲ ህጻናት ማሳደጊያ ሁሉ በዚህ ህጻናት ማሳደጊያም እንደእነሱ ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት ያጡ አሳዳጊ የሌላቸው ልጆች ይኖራሉ ወደ ሕፃናት ማሳደጊያው እንደገቡ በመጀመሪያ እንደነሱ ያሉ ሕፃናት የሚኖሩበት መኝታ ክፍል ነበር እንዲተኙ የተደረገው መዝሙር ከመማራቸው በስተቀር መደበኛ ትምህርት መማር ገና አልጀመሩም ሚካኤልና ታደለ ሁልጊዜ ከሌሎች ሕፃናት ጋር ይጫወታሉ ጓደኛ ለማፍራትም ጊዜ አልወሰደባቸውም በግቢው ውስጥ ለህጻናት የሚሆኑ ብስክሌቶች ነበሩ ብስክሌቶቹን ፌእንደልብ እየነዱ ይደስታሉ ይዝናናሉ ያሳታናሪ ልድታታ ከቁርስ በተጨማሪ ጠዋት በፌስታል ተሞልቶ የሚመጣ ብስኩት በልጆቹ ፊት ሲዞር ማንም ልጅ ትንሽ እጁ የቻለችለትን ያህል ብስኩቶች ማፈስ ይቸላል ሚካኤልና ታደለ የሕፃናት ማሳደጊያውን ወደዱት ከሁሉም በላይ የወንድሞቿ ደስታ ለአመለዘውድ የሀሴት ምንጭ ሆነላት ወደ ሕፃናት ማሳደጊያው ከገቡ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ግን አንድ ቀን ከነበሩበት የሕፃናት መኖሪያ ግቢ በአጥር ወደሚለይ የአዋቂዎች መኖሪያ ሕንፃ ተዛወሩ አዲሱ መኝታ ክፍላቸው አንደኛ ፎቅ ላይ ነበር የሚገኘው ከበታቻቸው ምድር ባለው መኝታ ክፍል ህጻናት ልጆች ያሏቸው እናቶች ይኖራሉ የእነሱ መኝታ ክፍል ተጋሪዎች ግን በሙሉ አዋቂ ሴቶች ነበሩ ብዙዎቹ ጤነኞች አልነበሩም አንዳንዶቹ ያስፈራሉ ከሌቶቹ አንዲ አንድ ጆሮዋ አብጦ የሥጋ ኳስ እንደ ሎቲ አንጠልጥላለች ይህ ለልጆቹ የሚያስፈራ ትዕይንት ነበር አለቅጥ ወፍራ ከአልጋ መውረድና መንቀሳቀስ የማትችል አንዲት ሴትም ነበረች ሰውነቷ ላይ የተቆለለውን ጮማ አጥንቶቿ ለመሸከም አቅም አንሷቸዋል ሽንት ቤት እንኳ መሄድ ስለማትችል የምትፀዳዳው ይህ ቃል ግን ለሷ ተቃራኒ ነው አዚያው አልጋ ላይ ነው። አለችው ሙ ያሳታናረ ዳሳድታኦ ሚካኤል ከፋው በጣም አዘነ ሐዘኑና መከፋቱ ግን ለረጅም ጊዜ አልቀጠለም የኋሕናቅ ህጻናት ማሳደጊያ ኑሮዋቸውን ሶስቱም ወደዱት ሚካኤል ራሱን ለማጽናናት የተወሰኑ ቀናት አስፈለጉት እውነታውን ተቀበለው በእናት የሚኖሩት ሌሎቹም ልጆች ከቫይረሱ ጋር እንደሚኖሩ ያውቃሉ ግን ከቫይረሱ ጋር ስለመኖራቸውና ከኤድስ ጋር ስለተያያዙ ጉዳዮች አያወሩም ከጠዋት እስከ ማታ እንደማንኛውም ልጅ ይጫወታሉ ሚካኤልም ክእነሱ ጋር ይጫወታል አንዳንዶቹ ልጆች ይታመማሉ ሲታከሙና መድኃኒት በሞግዚቶቻቸው ክትትል ሲወስዱ ያያል አመለዘውድ ጨዋታ ብዙም አይስባትም አንድ ቦታ ቁጭ ብላ ወይም አልጋዋ ላይ ጋደም ብላ መጽሐፍ ቅዱስና ሌላም እጂ የገባ መጽሐፍ ታነባለች በተለይ ካገኘች ቡታጅራ እንደለመደችው የታሪክና የተረት መጽሐፍት ማንበብ ትመርጣለች በማታነብበት ጊዜ ከሞግዚቶቹ ጋር ታወራለች ወይም ወደ ማዕድ ቤት ፄዳ ምግብ አብሳዮቹን በሥራ ታግዛለች የሚለቀም እህል ካለ ትለቅማለች እንጀራ እየጋገሩ ከሆነም አንድ ሁለት እንጀራ ታስፋለች ለምትወዳቸው ምግብ አብሳዮችና ለሞግዚቶቿ ስለእናቷና አባቷ ስለተሾመ ስለትንንሾቹ ወንድሞቿ ስለራሷም ቁጭ ብላ መተረክ ያስደስታታል አብዝታ የምትወዳቸውን ስለራሷ ብዙ ስታወራላቸው የበለጠ እንደወደደቻቸው የበለጠም እንደቀረበቻቸው ይሰማታል ያ ስሜት የሚሰጣት ልዩ ዓይነት እርካታ ነበር ታደለ ኤችአይቪ ኔጌቲቭ እንደመሆኑ በጉዲፈቻ ሊያሳድጉት ከሚችሉት ወላጆች ጋር መገናኘት ይችል ነበር ግን አመለዘውድ ወንድሟ ከአጠገቧ እንዲርቅ በጭራሽ አትፈቅድም አጅግ ትሳሳለታለች ከራሷ አብልጣ ትወደዋለች ያሳሦናረ ዳይድነ ፅ ማሜ ምጋ ነው የማተመጪውሠ መዝውድ አመለዘውድ ቤቱን በኃላፊነት የሚያንቀሳቅሱትን ባልና ሚስት ለመቅረብና «ፓፓ»ና «ማሚ» ብላ ለመጥራት ብዙ ጊዜ አልወሰደባትም ጆሮዋ በደንብ ስለማይሰማ ከሰዎች ጋር እንደልቧ ለማውራትና የሆዲን ልታዋያቸው አትችልም በዚህ የህጻናት ማሳደጊያ ደግሞ አስተዳዳሪዎቹ ሌላ ግቢ ስለሆኑ እነሱን ዘወትር ማግኘት አትችልም በሂደት በደብዳቤ ከፓፓና ማሚ ጋር በቀላሉ መገናኘት ራሷንም በቀላሉና በጥሩ ሁነታ ሠመግለጽ እንደምትችል ተረዳች ስትበሳጭ ስታዝን ስትደለሰት ስትጸጸት ጡስጧ የታመቀውን ስሜት ደብዳቤ ላይ ስታሰፍረው ደስ ይላታል አጄጀይሠን ታገኛ ለች አናም ለፓፓና ማሚ በየጊዜው ደብዳቤ ትጽፍላቸዋለች ወሮ ማርታ ሊጠይቋቸው ስላልመጡ የሆነ የመጣል ያለመፈለግ ስሜት ይሰማታል እሷና ሚካኤል ከኤችአይቪ ጋር እንደሚኖሩ በይፋ ማወቋ ደግሞ ይህን አስቀያሚ ስሜት እሹሩሩ እንድትለው አስገድዷታል መውደድና መወደድ በጣም ትፈልጋለች ሁለቱን ባልና ሚስት የድርጅቱን አስተዳዳሪዎች እንደ እናትና አባቷ ለማየት ለማቅረብና ለማፍቀር ክከናተኛ ጉጉትና ምኞት ነበራት ወላጆቿን ታላቅ ወንድሟንና ወሮ ማርታን ማጣቷ በህይወቷ የፈጠረውን ክፍተትና ባዶነት እንዲሞሉላት ትጓጓለት ለማሚና ፓፓ በደብዳቤዎቿ ፍቅሯን ያለ ገደብ ትገልጽ ጀመር ሥሠ ጣም ያምሥወድጃ ጳና ሐጤዉናሻጃ ዳደምጋ ለኃጃሳን ኋኔ ሄታ ይመፅዕ። ላ ሽ መሆጋ ፅምቻሳም ሰጃታ ጣም ይጠቃታል ወሮ ቃ ፇሪረዳድቀቆ በ ሠራሩ ር ር ወር ወሮ ገነት ገብረጻድቅ የተባለች የአስተዳደር የሚታይበት ነብ ተቀጠረች ወሮ ገነት ዘወትር ልባዊ ፈገግታ የአራት ልጆች እናት ዳማ ፊት ያላት አጠር ወፈር ያለች ባለትዳርና ከልቧ ታገሰግላቸ ናት ድርጅቱ የሚያሳድጋቸውን ልጆች ቀረበቻቸው ው ትመክራቸው የእናትነት ፍቅር ትሰጣቸውም ጀመር በሕፃናቱ ለመወደድም አፍቃሪዎች ናቸው ለልወሰደባትም ልጆቹ ከወደዷቸው ት ሆነች አ ብይዋ አመለዘውድ የወሮ ገነትን ትኩረት ለማግኘት ቀዳሚ ስን ር ና ፈር ዜው መታመሟ የጆሮዋም ችግር ወሮ ገነት የአመለዘውድ ለመርዳት አነሳሳት ታማሚ መሆኗ ብቻም ሳይሆን ስለመጽሐፍ ኮዱስና ፍቀርን ለሚሰጣት ሙሉ ፍቅር የምትሰጥ መሆኗ ወሮ ገነት በልጅ ስለመንፈሳዊነት ያላት ከሌሉች ልጆች የላቀ ግንዛቤ በልጆቷ እንድትሳብ የሚያስገድዱ ሁኔታዎች ነበሩ እንደሆናናው ነ እግዚአብሔር እዚህ መሥሪያ ቤት ያስገባኝ ለልጆቹ እናት ሁሉ እጅግ ያስደስታ ለ አመነች ለልጆቹ የምታደርገው መልካም ነገር ን አ ን ለልመቹ ጊዜዋንና ጉልበቷን መሠዋት የእናትነት ጀምሮ ትርጉም ስጠት ያረካታል ወደዚህ ህጻናት ማሳደጊ ከመጣች ጉም ያለው ህይወት እየናረች እንደሆነም እየተሰማት ነው ውስት ለ ታማሚ በመሆኗ እንደሌሎች ልጆች ለመጫወት ግቢው አመለዘውድ ጠሮ ጥ ከሷ ጋር በመነጋገር የበለጠ ጊዜ ታሳልፋለች አልወሰደባትም አና ጧኋ ያላትን ልባዊ ፍቅር ለመረዳት ረጅም ጊዜ ወደደቻት ሷም አዲሷን የድርጅቱን ሠራተኛ በጣም ይሳፉኖሪረ ሰድታፉ «ሳኦታመም ምቶዖቦው ለድ ወረ ቢያጋ ነው ያያኗዜው ቱታመማፅም ፉቤታ ዳይታመመቻም ፉሄጎቻ ጫል ታሥ ምሃዚፓያ ፈሰ ብታቃረጎ ጳምቢፒ ሳቻ ፅጣም የሟረምሃህ ዝቋታገዘጎታ ለያም ወሮ ነታ ፇብረዳድዎቀ አመለዘውድ በ ዓም የሦስተኛ ክፍል ትምህርቷን በትጋትና በንቃት ለመከታተል ብትሞክርም በየጊዜው ትታመም ነበር የህመሟ ዓይነትና ክብደት ይለያይ እንጂ ሳትታመም ያሳለፈችው ወር አልነበረም በየጊዜው ሆስፒታል ትመላለስ አንዳንድ ጊዜም ለጥቂት ቀናት ትተኛ ነበር ለመማር ካፍተኛ ፍላጎት ስለነበራት እያመማትም ትቤት የምትፄድባቸው ቀናት ጥቂት አልነበሩም አንዳንድ ጊዜ ትቤት ሄዳ ህመሟ ልትቋቋመው ከምትችለው በላይ ሲሆንባት ከክፍል ትምህርት አቋርጣ ትወጣለች ፇጋይ ምነው ወፉጃ አኔ ይሄ። ሰታቃምጠው ፌረይድኔ ሳይሆ ይረኔ» ነፀሮ ያምቱፅው ፉ ያሳታኖረ ጳድታታ አመለዘውድ ምግብ በእጅጉ ታማርጥ ነበር የምግብ ፍላጎት አልነበራትም እንዲዚጋጅላት ጠይቃ የቀረበላትን ምግብ እንኳን ትንሽ በልታ ትተወዋለች አንድ ቀን አመሻሽ ላይ ወሮ ገነት ልጆቹን ለማየት ወደሚኖሩበት ግቢ ስትመጣ አመለዘውድ እንጀራ በበርበሬ ስትበላ ደረለች ዓይኗን ማመን አልቻለችም «እንዴ ለምንድነው እንጀራ በበርበሬ የምትበዩው። ባይሆን ከሆስፒታል ስትወጣ ታያታለህ ብላኝ ነበር አመለዘውድ ከዚያ በኋላ ብዙም ጤና አላገኘችም እኔም ትምህርት ሲያሯሯጠኝ ዛሬ ነገ ሥል እነሆ በመጨረሻ ሞት ወሰዳት መካኒሳ አቦ ቤተክርስቲን የመቃብር ቦታ ስንደርስ በሁለት መቃብሮች መሀል ባለች አንድ ሳጥን ብቻ በምታስቀምጥ ጠባብ ቦታ ላይ ጉድጓድ ተቆፍሮ ነበር የጠበቀን ጥቂት ሞግዚቶች ቀድመውን ደርሰዋል ትልልቆቹ ልጆች ከሚኖሩበት ግቢ የመጡ ሞግዚቶች ነበሩ የአመለዘውድ ታናሽ ወንድም ሚካኤል ከሌሎች ሁለት በህጻናት ማሳደጊያው ከሚኖሩ ወንዶች ልጆች ጋር ከጉድጓዱ ራቅ ብሎ በፀጥታ ቆሟል መኪናው ውስጥ ሳጥኑን ያስገባነው ሶስታችን ሳጥኑን ይዘን ወደ ጉድጓዱ ቀረብን ሳጥኑ ትንሽ ስለረዘመ ጉድጓድ ቆፋሪዎቹ ጉድጓዱን አስተካክለው ቆፈሩት ባልሳሳት ትንሽ ልጅ እንደሆነች ነበር መቃብር ቆፋሪዎቹ የተነገራቸው አንድ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር መኪና እኛ ደርሰን ብዙም ሳንቆይ መጣ ከውስጡ አንድ ቀይ ረጆም ግርማ ሞገስ ያላቸው ሴት ወጡ በወቅቱ ማንነታቸውን ባላውቅም ወሮ ማርታ ነበሩ ፀጉራቸውና ሪዛቸው በሽበት ያማረ አንድ ዓይነግቡ አዛውንትም አብረዋቸው ነበሩ ባለቤታቸው አቶ ደመቀ ናቸው ጥቂት ሞግዚቶች «ወይኔ አመለዘውድ። » አለኝ ተሾመ ቃላቶቹን እየተጫነ በድምጹ ውስጥ ለመማር ያለውን ጽኑ ፍላጎትና ኃይለኛ ጉጉት አዳመጥኩ የአመለዘውድ ታላቅ ወንድም ተሾመ በአሁኑ ጊዜ በግንባታ መሙያ ጥሩ ልምድ ያለው ሠራተኛ ሆኗል በግቢያቸው ውስጥ ሁለት ክፍል ቤት በራሱ ጥረት በ ዓም ሰርቷል አሁንም ከማንኛውም ሱስ የጸዳ እንደሆነ ይናገራል ለዚህም ሚች እህቱን አመለዘውድን ያመሰግናል ከእሷ ሞት በኋላ ሦስት ጊዜ የደም ምርመራ አድርጎ ስለተጠራጠረ ነበር ደጋግሞ የተመረመረው ክኤችአይቪ ነጻ መሆኑን አረግጋጧል ባለመማሩ ከልቡ ይፀፀታል ወደፊት መማርና የተሻለ ኑሮ መኖር አብይ ህልምና ዕቅዱ ነው ለመኖር ከአዲስ አበባ አየወጣም መሥራት ስላለበት ግን መማር ቀላል አልሆነለትም የአፍሪካ በኤችአይቪ ወላጆቻቸውን ያጡ ህጻናት እንክብካቤ ፕሮጀክት በአፍሪካ በኤድስ ወላጆቻቸውን ያጡ ህጻናት እንክብካቤ ፕሮጀክት በአሁኑ ጊዜ በህጻናት ማሳደጊያው ከሚያሳድጋቸው ኤችአይቪ ፖዘቲቭ ልጆች በተጨማሪ በቤታቸው ከቤተሰብ ጋር ለሚኖሩ ጥቂት ህጻናት የምግብና የልብስ የትምህርት መሳሪያዎችን እንዲሁም የነጻ ህክምናና የመጠለያ እርዳታ ይሰጣል እንዲሁም በ ዓም አንድ ተጨማሪ ቤት በአዲስ አበባ ተከራይቶ ኤችአይቪ ፖዘቲቭ የሆኑ ህጻናት ከቤታቸው እየተመላለሱ ተሠሠጣጣኝ ምግብ የፀረኤድስ መድኃኒትና ነጻ ትምህርት ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ አመቻችቷልኣህጻናቱ ቀኑን ሙሉ በዚህ ቤት እየዋሉ ምሽት ላይ ወሳጆቻቸው ወይም ዘመዶቻቸው ቤት ድርጆቱ ይመልሳቸዋል ይሳሦኖሪ ዳድታ እስክ ነሐሴ ዓም በድርጅቱ በህጸናት ማሳደጊያው የነበሩ ህጻናት የፀረኤድስ መድኃኒት አላገኙም ነበር ዛሬደህና የነበሩ ልጆች አስፈላጊው እንክብካቤ ቢደረግላቸውም በሚቀጥለው ቀን ህይወታቸውን ሊያጡ በሚችሉበት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙባቸው አጋጣሚዎች ብዙ ነበሩ ይህ የሆነው አንዳንዶቹ ልጆች በኤችአይቪ ምክንያት በሽታን የመቋቋም አቅማቸውን በመሟጠጡ አንደነበር የድርጅቱ ዳይሬክተር ወሮ ስድሴ ቡሊ ትናገራለች «የፀረኤድስ መድኃኒቶቹ በልጆቹ ህይወት ውስጥ በጣም ከፍተኛ ለውጥ አምጥተዋል አሁን የሚያስጨንቀን ልጆቹ ሲያድጉ ከድርጅቱ ወጥተው ከህብረተሰቡ ጋር እንዴት ያለብዙ ችግር ይቀላቀላሉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact