Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

በማለዳ መያዝ 1-3.PDF


  • word cloud

በማለዳ መያዝ 1-3.PDF
  • Extraction Summary

በማስዳ መያዝ ከዚያ በኋላ ቁምነገር ላይ የምትቶምበትን ዕድል ታጣለህ ዞር ዞር አዚያው የአሪያው ጠባቁ ሆነህ ትኖራለህ እንግዲህ ያ የአሪያ ጠባቂ ከአሰሩ ለመብላት ይመኝ ነበር የሚሰጠው ግን አልነበረም በመጨረሻ ላይ የሚገር ይ ገርመጡ ጭራሽ ያንሦነ ኣል ድራሽ ያንሃነ ገለባ ማጣቱ ሩት አገር የሚሄድ ትውልድ ዕድሉይህ ነው። ገለባውንም ያጣል ትንሹ ልጅ። ክፋትን ተንኮልን ምቀኝነትን ጥሎ እንደ አባቶቻችን ቅን የምንሆንበት ጊዜ መቼ ነው። ከሁን ሁሉም መንገዶቻችን ሲጨላልሙብን ነው። ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ ጌታ ቅርብ ነው። ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ ላይ ያለ ቃል ነው በጣም ክፉ የነበሩ ሕዝቦች አብዝተው እግዚብሔርን ትተውት እርስ በእርሳቸው እየተባሉ እየተናከሱ በመንፈሳዊ የአምልኮት ቅድስና መፄድ የሚችሉበትን መንገድ ረስተው ስተውና ችላ ብለው ከነ አካቴው ንቀው በነበረበት ጊዜ ክፋት አየጨመረ ፒ ጋጣ በዚያ ዘመን ታላላቅ ነቢያቶች ደክመው በሕይወታቸው አቅምና ጉልበት አጥተው ግማሾቹም አርፈው ስለነበረ አንድ ዮናስ ቢቀር እግዚአብሔር ወደ እርሱ ተመለከተ በዘመኑ አሉ ከሚባሉ ነብያት ውስጥ አንደኛው ዮናስ ነው የእግዚአብሔር ቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ ተነስተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ነነዌ ሂድ ክፋታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርስዋ ላይ ስበኩ ትዮና አለ ነ ክፋት ወደ ሰማይ ደረሰ ክፋት በሚሞላበት ጊዜ ኅብረት ይናዳል ሕብረተሰብና ቤተሰብ ይበተናል የሕይወት መንገድና የአባቶች አገር ይፈርሳል ክፋት በሚበዛበት ጊዜ ችግሮች በሁሉም አቅጣጫ ይመጣሉ እነዚህ ችግሮች ከመባባሳቸው በፊትና ክፉዎችም ከእኩይ ድርጊታቸው አንዲመለሱ ከገቡበት ወጥመድ አንዲድት አስቸጋሪ ከሆነ ጎዳና መ።

  • Cosine Similarity

በማስዳ መያዝ ኣኢጸጻኣጸጻጸጨጹጨ ጻጸ ጻው መ ገመ መ ምዕራፍ አራት የስደተኞች መንደር አዶሎም የአግዚአብሔርራአእይ ያለው ትውልድና ፈተናው ያዕቆብም ለፈርዖን አለው የእንግድነቴ ዘመን መቶ ሰላሳ ዓመት ነው የሕይወቴ ዘመኖች ጥቂትም ክፉም ሆትብኝቕ አባቶቼ በእንግድነት የተቀመጡበትንም ዘመን አያህሉም ዘፍጥ በዚህች ዓለም ላይ ፈተናዎች ጎለተው የሚመጡት በምድራዊው ኑሮዋችን በሀብታችንና በእውቀታቼን ላይ ብቻ አይደለም ግዚአብሔር አምላክ ለሰው ልጆች ያለውን ራእይ የሚጻረር መንገዳችንን ተከታትሎ የሚያጠቃን መነሻችንንና መድረሻችንን ሥራችንንና ታሪካችንን ለማጥፋትና አንዲሁም ለማበላሸት ብሉም አቅጣጫዎችን ለመለወጥ የሚተጋ መንፈስ እንዳለ ብዙዎቻችን ገና አልተረዳነውም በ በመጀመሪያ ደረጃ ክፉ መንፈስ በጣም ትልቁና ብርቱ ጥንቃቂ የሚያደርገው የእግዚአብሔር ራአይ ወደ እግዚአብሔር ሰው እንዳይወርና ወደ ሕዝቡም እንዳደርስ ማገድና መከልክል ነው በዚህ ሁኔታ ውስጥ አብርሃም ብዙ መንገዶችን ተንዞቱአል የእግዚአብሔርን ራእይ ለመጠበቅ ወይም ደግሞ ወደ ራእዩ ለመድረስ ሲባል የሚመጣውን ፈተና በብዙ መንገድ ተቋቁሞ አልፎታል አብርሃም ጠላት በተነሳበት ወቅት እግዚአብሔር አምሳክ ጠላቶቹን ሀሳባቸውን በማስለወጥ እንዲሸልሙት አደርጓል ሰይጣን ረሃብ ባመጣበት ዘመን እግዚአብሔር ለአብርፃም የገባለትን የተስፋውንና የቃል ኪዳነን ኃይል ለማዛባትና በሪድሉም እንዲያማርር ለማድረግ ብዙ ዘመቻ አድርጎበት የነበረ ቢሆንም እግዚአብሔር አምላክ የረሃቡን ጊዜ ሽሮና ለውጦ በምድረ በዳ ውስጥ የከበረና ታላቅ ባለሃብት እንዲሆን አድርጎታል ሸፍ ሙኡኢጮጮጮጮጮ ው መ መ መ ር በማስጻ መያዝ መጻ ጻ መጻጻ መመመ መመ መመመ መመመ መመ ከዚህ በተጨማሪም አግዚአብሔር አምላክ ለአብርሃም የገባውን የተስፋ ቃል ኪዳ ለዘሮቹና ለልጅ ልጆቹ እንደሚሰጥ ተና ሃራል ይህንን የስማው ዲያብሉስም የአብርሃምን ዘር ለማጥቃተ ያላደረገወ ጥረት አልነበረም ያፅቆብ አስራ ሁለት ልጆች ወለደ ከአስራ ሁለቱ ልጆቹ አንደኛው ይሁዳ አባቱ በተለይ ራእይ ያየለት ሰው ነው የይሁዳ ራእይ በአግዚአብሔርና በያፅቁዋብ መካከል የሚያልፍ ነው። ይላል ዳዊት በመዝሙሩ መዝ ዐ የይሁዳ ፈተና ብዙ ጊዜ ዲያብሎስ ራአይ ያለውን ትውልድ ለማጥቃት በቀዳሚነት ይንቀሳቀሳል አባቶች የጸለዩለትን ትውልድ ሌላውን ይጠቅም የመከራ ልጆችን ከጎኑ አስቀምጦ ለሌሉች ፈተና እንዲሆን ለማድረግ ይሰለፋል ርስ በዚሁ መሠረት እነዚህን የፈተና ልጆች ክቤተሰቡ ከጎረቤቱና ከአካባቢ አስቀምጦ በዘመድና በጓደኛ በኩል የሚያመጣው ናት ት ሳሌም ማለት ደግሞ የሰላም ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት በጣስጻ መያዝ ትግር የተወሳሰበ ከመሆኑም በላይ የክፋት ሥራውን ማንቀሳቀሻ ቅ በማድረግ ይጠቀምባዋል ዲያብሎስ የተባረከ ተግባር እንዳይኖር የተቀደሰው ተቀድሶ እንዳይኖር በበረከኮ የቆመው በበረከት አንዳይኖር የሚያውቀው ያለአዋቂ እንዲሆን የተማረው እንዲጠፋበት ያገኘው እንዲያጣ የለበሰው እንዲራቆት የሞቀው እንዲበርደው ዕድሉ የተቃናለት እንዲዘጋበት የሚበላው እንዳይጠረቃ የጠጣው እንዳይረካ ሁልጊዜ ትግል ላይ ያስ መንፈስ ነው ይህ የተለመደው የቪኺህ ዓለም ገዢ የዲያብሎስ መንፈስ አንዱ ትልቁ ሥራውና የጥፋት ተልዕኮው ነው ስለዚህ የተባረከው ትውልድ የተቀዘቀከክና ሞራሉ የደከመ እንዲሆን ከሚከፍተው ዘመቻዎች መካከል አንዳንዶቹን በይሁዳ ሕይወት ውስጥ እንመለከታለን ብዚያም ወራት እንዲህ ሆነ ይሁዳ ከወንድሞቹ ተለይቶ ወረደ ይላል ዘፍጥ በቪህ ቃል ውስጥ ሁለት ከበድ ያሉ ቃላትን እናያለን አንደኛው ተለየ ሁለተኛው ዴግሞ ወረደ መለየት መለየት በአሉታዊነት ዛሬ በአኛም ሕይወት ውስጥ የብዙዎቻችን መለያ ሆኖ እናገኘዋለን የተለየ ሀሳብ የተለየ አመለካከት የተለየ አቅጣጫ የተለየ ዕቅድ የተለየ ቋንቋ የተለየ ባሕርይ አላቸው የምንላቸው ሰዎች ዛሬ ይበዛሉ መለየት በእያንዳንዱ ሕይወት ጠባይ ውስጥ ሲከሰትና ሲታይ ሰዎች ይጨነቃሉ ተስፋቸውም ይመናመናል አእምራቸው ክልቦናቸው ይጣላል በዚህ ጊዜ ከሌላው ሰው ጋር መግባባት ይሳናቸዋል ይህ የመለየት ጠባይ አካልና ውጤት የመናፍስቱ አንዱ መገለጫ መንገድ ነው ዱዱ ተለይቶ መቀም። ሑ አደርግፃለሁ እባርክፃለሁ ስምህንም አከብርዋለሁ ለበረከትም ሁን የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ይሁዳ አዚህ ላይ አላገኘውም ወደ ላይ ለመውጣት ብዙ መሰናክሎች ከማስተዋል ጋር ማለፍ ይጠይቃል ጉዞና ሂደቱም አድካሚ ነው እዚህ ላይ ግን ተለይቶ ወረደ ነው የሚለው የወረደው ደግሞ የባለብዙ ተስፋና የቃል ኪ ባለ ራእዩ ይሁዳ ነው ተዓ ብዙዎች ክነበሩበት ደረጃና ኃላፊነት ሲወርዱ ርና ወ ሞገሳቸውን መንፈሳቸውን ጸጋቸውን በረክታ ውን ሀብታቸውን እአውቀታቸውን ተቀባይነታቸውን ተወዳጅነታቸው ማዕረጋቸውን ሥልጣናቸውን ወዘተ ሲያጡ ይሟሽዛሉ ፈላ ለዚህ ጉዳይ ደግሞ የመናፍስቱ ጥቃትና የራሳቸው መንፈሳዊ እንደተጠቀሰው ይሁዳ በልዑል አምላክ እግዚአብሔር የተመረጠ በበረከትና በጸጋ ውስጥ የሚያልፍ ያባቶቹን ታሪክ የቃል ኪዳን ኑሮና ቤት የሚያሳምር ነው በወደፊቱ ራእይ ውስጥ ደግሞ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም የሚወለደው ወስ ግን ይሁዳ ወረደ ከእርሱ ዘር ውስጥ ነው ግን ይሀ በዚህ ጊዜ ለዲያብሎስ ትልቅ የደስታ አጋጣሚ ነው ይሁዳ ከወረደ መጀመሪያ የሚረሳው የአባቶቹንና የእናቶቹን የአምነትና የምስጋና መንገድ ነው ሓአባቱ በብዙ አቅጣጫ ደክሟል ከታሪክ አንፃር የአብሮፃምን የይስሐቅን የቅድመ አያቶቹን መንፈስና በረከት በመሸለም ይጓዝ የነበረውን ያፅቆብን የተካው ልጁ ይሁዳ ግን ተለይቶ ወል ምንጊዜም አንዱ ትውልድ ሲያልፍ ወይም ሊሲደክም ተተኪ ትውልድ በክፉ መንፈስ በኩል እጅግ ወደተወሳሰበ መንገድ የአኗኗርና የአምነት ታሪክ ውስጥ የመግባቱ ጉዳይ የተለመዴ ነው መጩጨጨዬ ብ መ በ በሠ ብማስጻ ዘኛዝ በዚህ ወራት እንዲህ ሆነ ይሁዳ ከወንድሞቹ ተለይቶ ወረደ ስሙን ኤራስ ወደሚሉት ዓዶሉማዊውም ሰው ገባ ዘፍ ሲወርድ ያገኘው አገር አዶሉምን ነው ክዶሎም ማለት ከእብራይስጥ ወደ አማርኛ ሲመለስ የስደተኞች መንደር ማለት ነው ጨና ለባለራእዩ ሰው ለይሁዳ አሳዛኝ ምዕራፍ ነው ብዙ ጊዜ ህንን መንገድ የእግዚአብሔር ሰው ይሄድበታል ቤተልሔም ከሚሄድ ይልቅ ወጠደ አዶሎም መሄድን ይመርጣል ወደ ቤቴል ከመውጣት ይልቅ ወደ አዶሎም መውረድ ይመርጣል በእኛም። አንዳ ንድ ጊዜ ሰው ማለት ነው ይህም ማለት አንዳንድ ጊዜ ሰው ኀ የሆን ሴላ ጊዜ ደግሞ ሰው አይደለም ማለት ነጡ የምስጋናውና ቱ ሰው ይሁዳ ወርዶ የገባው አዚህ ሰው ቤት ነው። መውረድ ስንጀምር የሚገጥሙን ሁሉ የአንዳንድ ጊዜ ሰዎች ናቸው አንድ ጊዜ መንፈሱ ሰውየውን ይመራል ሌላ ጊዜ ደግሞ ሰውየው ከልቦናው ሆኖ ሕሊናውን ይመራል በዚህ ጊዜ ቤቱ ሰላም ነው ፍቅር አለ በተቃራኒው መንፈሱ ሲመራ ደግሞ ጸብ ችግር ጭቅጭቅ ጥላቻ ሐሜት እርግማን ውግዘት ተንኮል ክፋት ሟርት ወዘተ አለ ከዚህ ሁኔታ ስንነሳ ታዲያ የኛ ቤት የማነው። የሰው ልጅ የቁልቁሊት ኑሮ ወደ ኤራስ የሚወስደው መንገድ ቁልቁለት ነው ከዚያም በኋላ ይሁዳ ጋብቻውን ሲመሰርት የሴዋን ሴት ልጅ አየ ሴዋ ማለት ትርጉሙ ቁልቁል ማለት ነው በዘፍ ላይ ያለው ቃል እንዲህ ይላል በዚያም ወራት እንዲህ ሆነ ይሁዳ ከወንድሞቹ ተለይቶ ወረደ ስሙን ኤራስ ወደሚሉት ወደ ዓዶሎማዊው ሰው ገባ ከዚያም ይሁዳ የከነዓናዊውን የሴዋን ሴት ልጅ አየ ወሰዳትም ወደ እርስዋም ገባ ፀነሰችም ወንድ ልጅንም ወለደች ሰሙንም ዔር ብላ ጠራችው ደግሞም ፀነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም አውናን ብላ ጠራችው እንደገና ደግሞ ወንድ ልጅን ወለደች ስሙንም ሴሎም ብላ ጠራችው እርሱንም በወለደች ጊዜ ክዚብ በሚባል አገር ነበረች ከዚህ በኋላ ይሁዳ ራእዩ እዚያው አካባቢ ላይ የተወሰነ ሆነ የሚያየው ቁልቁል እንዲ በሥፋት የማየትና በአድማስ ላይ የመቆም ዕድል የለውም ቢመለከትም ቢያስብም ቢያቅድም ቁልቁል ነው መውረድ ከጀመርክ የሚጠብቁህና የምታገኛቸው ሁሉ ወደ ታች የሚያወርዱህ ናቸው አንዴ ጫት መቃም ከጀመርክ እየመረቀንክ ሕሊናህ እየደነዘዘ ውስጥህ እየተበላሸ ሱስ ጠንቋይ ዛርና ውቃቢ ውስጥ ሰተት ብለህ እንደ ቀልድ ትገባና በቁስሉ ለመውጣት ትቸገራለህ በዚያው ቁልቁል ትወርዳለህ ፕብቭሔጤሬጭብቭመጩመጽቭጻ። በክፉ መንፈስ እንዴት እንደምንያዝ የይሁዳ ታሪክ ማረጋገጫ ነው የወረደው ሰው ይሁዳ የሴዋን ሴት ልጅ አየ ወሰዳትም ወደ እርሰዋም ገባ ፀነሰችም ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም ዔር ብላ ጠራቻው ይለናል ቃሉ ዔር ማለት የክፋት « ልጅ ማለተ አሁንም ሁለተኛ ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም አወን ብላ ጠራችው አውናን ማለት ደግሞ መንቻካና ግትር ማለት ፃው እንደገና ለሶስተኛ ጊዜ ጸነሰች ወለደችም ሥሙንም ሴሎም ኸላ አወጣችለት ሴሎም ወይም ሼሉም በእብራይስጥ ማለት ደግሞ ቷዳጊ ማለት ነው ሴሎም የተወለደው ይሁዳ ከነቤተሰሹ አዶሎምን ለቆ ክዚብ ወደ ተባለ አገር ከገባ በኋላ ነበር አሁን ጅሁዱ አገር ቀይሮ ክዚብ ገብቷል ክዚብ የሚለው ቃል በአብራይስጥና በአረብኛ ተመሳሳይ ትርጓሜ አለው የውሸት አገር ማለት ነው ሴሎም የውሸት አገር ተወለደ። ከመንፈሳዊ ዘርህ እባክህ መንገድ ላይ የሚቀር ትውልድ አታድርገን አንበለው የይሁዳ ልጆች ወደ ድንግል ማርያም ሐረግ ከይመጡም በረሃ ላይ ይቀራሉ ቁልለቁል ተወለደውና ቁለቁል ይቀበራሉ አንዱ የክፋት ልጅ ነው ትው ልድ አድገው ሁለተኛው መንቻካና ግትር ነው ሶስተኛው የውሸት ታዳጌ ነው እነዚህ ሶስቱ ልጆች በዚያ ዘመን ውስጥ ከኖሩ ነገዶች ውስጥ ናቸው የተወለዱት ደግሞ የእግዚአብሔር በረከት ከተቀበለው ከታላቁ ሰው ከይሁዳ ነው ይሁ ስሙና ኑሮው አንድ አልሆነም ቀደም ሲል እንደጠቀስነው ይሁዳ ማለቅ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ካልን ዲያብሎስ ይህንን ሚርት ይሰማና ፍርፃታችንን እውን ያደርገዋል አሁን የቀረው የውሰት ታዳጊው ሴሉም ነው ይሁዳም ምራቱን ትዕማርን ልጄ ሴሎም እስኪያድግ ድረስ በአባትሽ ቤት መበለት ሆነሽ ተቀመጪ አላት እርሱ ደግሞ እንደ ወንድሞቹ እንዳይሞት ብሎአልና ትዕማርም ሄዳ በአባትዋ ቤት ተቀመጠች ዘፍ አባቶቻችን ሲቸግራቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ ዝናቡን ከሰማይ ከፈተላቸው ጦርነት ሲነሳባቸው ለእርሱ አመለከቱ የጦርነቱን ማዕበል ጸጥ አደረገው ሲቸግራቸውና በረከት ሲርቃቸው ወደ እርሱ ጮኹ የበረከትንም መስኮት ከፈተላቸው በመዝሙር ላይ እንደተጠቀስው በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ ከመከራቸውም አዳናቸው ይላል እኛ ግን እግዚአብሔርን የሚያመልኩ ኣባቶች ካቆዩልን መንገድ ወጥተን ጠደ ጠንቋይ ወደ ቃልቻ ወደ ሟርተኛች ወደ ሰላቢ ወደ መተተኞች ቤት በመሄድ መንፈሳችንን ከእውነትና ከእግዚአብሔር ፍቅር በማራቅ በባለድ አምልኮት የመተብተቡ ገጽታችንምነልቶ የሚታይብን በመሆን ተፈትነናል የአባታችንን ቤት በንጹህ አምልኮት በፍቅሩና በደህንነቱ ሞገስ በኩል ፈጽሞ ለማግኘት አቅም አጠረን ትፅማር ግን በአባትዋ ቤት የቀድሞችሹ መደባለቅ የሌለበትን ፍቅር የፃይማኖት ተስፋና የመንፈሳዊ ሕይወት ቃልኪዳን የማግኛ ሥልት ከአግዚአብሔር እስኪሰጣት ድረስ በመንፈሳዊ ጽናት በብቸኝነት በጸሎትና በመጽናት ራእይ ውስጥ ተቀምጣ እንድትጠብቀው በቂ የማገናዘቢያ ጊዜ አገኘች የአባቶቻችንን ቤት አንዳናገኝ የዲያብሉስና የሠራዊቱ ተቃውም አለብን ሰይጣን በተለየየ መንገድ ልቦናችን ውስጥ ከመሆን ምንም አያግደንም እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሳ ገዳይ ነበረ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በአውነት አልቆመም ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና ዮሐ ከአባቶቻችን ቤት ከቤተክርስቲያን ርቀን ጨሌ ውስጥ ነው ያለው ጨሌ ይዘው የወለዷ አለባቸው ዛር ይዞአቸዋል ከእናታቸው ማሕጸ ተማሪዎች ከነመንፈሳቸው ይሠራሉ ቸው ልጆች ዓይነጥላ ን ጾምሮ ተለክፈዋል ተምረዋል ተመርቀዋል ከነመንፈሳቸው ውስጥ የሩሐ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ሕጻነ ሲጸነስ ከማሕጸን ሱን መንፈስ ያስቀምጥበታል ከሕፃነ ጋር አብሮ ሲወሰድ የጤና አንክን ይፈጥራል አካለ ጎዶሎ ያደርጋል ሥራውና ለሰው የማይመች ይሆናል እንቅስቃሴው እውቀቱ ወይም ትምህርቱ ሁሉ ወደ ብርፃን ሳይሆን ወደ ጨለማ ያዘነበለ ይሆናል ለምን። ከከከከከከከከ አግዚአብሔር በትፅማር አባት ቤት ውስጥ ሆኖ ለእርስዋ ልዩና ታሪካዊ ሥራውን ይሠራል ከብዙ ጊዜ በኋላ የይሁዳ ሜስት የሴዋ ልጅ ሞተች ይሁዳ መጀመሪያ ልጆቹን ቀጥሉ ደግሞ ሚስቱን በሞት ተነጠቀ ብቸኝነቱ ለይሁዳ ከባድና አስቸጋሪ ሆነ የይሁዳ የቁልቁሊት ኑሮና ጉኮ የበለጠ አያወረደው ነው ይሁዳም ተጽናና የበጐቹን ጠጉር ወደሚሸልቱት ሰዎችም ወደ ተምና ወጣ እርሱም ዓዶሎማዊው ወዳጁም ኤራስ ለትፅማርም አነሆ አማትሽ ይሁዳ የበጐቹን ጠጉር ይሸልት ዘንድ ወደ ተምና ይወጣል ብለው ነገሩአት ዘፍ የሚሰቱ መሞት የአዶሎምና የክዚብ አገር ማብቂያ እና የልዑል እግዚአብሔር ይሁዳን ለክብሩ የመፈለጉ መንገድ የተገለጠበት ወቅት ነው ከእግዚአብሔር የፍለጋና የጥሪ መንገድ ውስጥ ሶስቱን አንመልከት ሀ አግዚአብሔርን አያለመኩ በጥንቃቄና በመንፈሳዊ ጽናት ለኖሩት ተጨማሪ የቅዴስና በረከቶችን በመስጠት የጠላቿን ኃይል በመስበር የታሪካቸውን አቅጣጫ በራሱ በእግዚአብሔር ፈቃድና ዕትድ ውስጥ እንዲገቡ በማድሪግ ትውልዱን ለዘለዓለም መባረክ ነው ለ ከእግዚአብሔር ከተለዩ በኋላ በተለያየ ፈተና ውስጥ ወድቀውና በክ መንፈስ ተይዘው ሲመሩ ክብሩን ሲንቁና ኃይሉን ሲረሱ የሟካኙትን ትውልዶች ሁሉ በሕይወታቸው ውስጥ ቀዳሚ አድርገው እንደ አምላክ የሚያመልኩትን ጥቅምና የሚያዩትን ሁኔታ መቀየር ነው ሰዎች እግዚአብሔርን አስበው ወደ ክብሩ አንዲመለሱ ከተስፋውም ቃል ኪዳን እንዲገናኙ ማድረግ አንዱ የእግዚአብሔር መንገድ ነው ይሁዳ የሚስቱ መሞት አለኘ የሚለውን የማጣት ምልክት ነው ብዙዎቻችን እግዚአብሔርን የር ቬራ መ ው መ ጨመጨሙ መ ከ ን ስ የምናስበው ቅዱሳንንና ቅዱሳን መልአክትን የምንጠራው የጉልበት የአውቀተ የጤናና የኑሮ በረከት ስናጣ የአግዚአብሔርን ኃይልና ሰማያዊ ርዳታን ስንፈልግ ነው ሐ በተጨማሪም የጤና ችግር ሲገጥመን ተፈጥሮ ፊተታን አዙራ አቅጣጫዋ ሲዛባብን ረዛሃብ ጦርነት ስደት ዚሳራኛ ችግር ሲበዛብን በቢህ መካከል እግዚአብሔርን መፈለግ እንጀምራለን አምላክ አርዳታ እንዲሰጠን አእንለምናለን ስመንም እንጠራለን ይህ የግዴታ ውዴታ አምልኮት ነው በእነዚህ ሶስት መንገዶች የአግዚአብሔር ሕዝቦ ት ወደ ተስፋው ቃልኪዳን የመድረስ እድል ያገኛሉ ለምሳሌ ሕኛ ኢትዮጵያውያን የሶሻሊዝም አብዮት የአድገት መሃላውን ስንጠብቅ በነበረበት ገዜ የባከነውን ዘመንና ሰዓት አሁን ስናስታውሰው ምን ያህሉን ዘመን ከእግዚአብሔር አንደተጣላንና እንደካድነው በፅሰተ ሰንበት ተኝተን ረቡዕና አርብ ጾም ሽረን ሶሻሊዝምን ብቻ ተስፋ አድርገን ኖረን ነበር ሶሻሊዝም በመላው ዓለም ሲንኮታኮት እኛም ከነመሪዎቻችንና ከነፅቅዶቻችን ተንኮታኩተን አንድ ትውልድን የክህደትና የጥርጣሬ ውዝግብ ውስጥ ክተትን ስለዚህ ወደ አግዚአብሔር ለመመለስ በእግዚአብሔር ዕቅድ ለመመራት የቅድስት ቤተክርስቲያን መኝፈሳዊ ጽናት እና የፃይማኖት ኃይል ያስፈልገናል በመሆነም ያመንበት ሶሻሊዝም መውደቅና ግራ መጋባት እንደ ብሔራዊ ስሜት አለን የምንለውን እንደ ይሁዳ ሚስቱን ክማጣት ጋር የተያያዘ መሆኑን መዘንጋት የለብንም ኤራስ አሁንም ነገሮቹን ሲያመላልስ አናያለን ትፅማር ምን እያደረግሽ ነው ሌሎም አድጓል ይሁዳ ን ሊድርልሽ አልፈቀደም አሁን በቅርቡ ወደ ተምና እንደሚወጣ ለእኔ አማክሮኛል በማለት ለትሪማር ይነግራታል ጮጮ ው ኣንድተወስድ ያነቃቃት ነበር የቶየቫበትን ጊዜ አምላክ በአባቷ ቤት በራአይ ውስጥ ይሠራ ነበር ይሸልት ዘንድ ወደ ተምና ይወጣል ብለው ነገሯት የመበለትነትዋን ተሸፈነችም ወደ ተምናም በሚወስ በማስጻ መድደዝ በዚህ ጊዜ ትዕማር አንዳንድ መንፈሳዊ ርምጃዎችን አግክ ኩ ብሔር አምላክ ሐይወቷን በመንፈስ ቅዱስ ሐዘኗን ወደ ደስታ ለመለወጥ ልጅ ሳትወልድ ወደ በረከት ለመመለስ። ፋሬስ ማለት ጥሶ የወጣ ጣሰው ማለት ነው ሽ ችግርን መከራና ሥቃይን ሁሉ የጣሰው ትውልድ ተወለደ አእኛም በእግዚአብሔር በየትኛውም ዘመን የክፋት የክህደት የተንኮልና የምቀኝነት የመተተኝነትና የሟርተኝነት ዘመን ላይ የማይቆም ዘር በእምነትና በረድኤት በኩል ወደ ኢየሱስ ክርሰቶስ አምባ የሚያመጣና የሚጠጋ ትውልድ ስጠን ብለን እንለምነው ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ዮሐ ልጆች ይሁኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ዛሬ ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ ፋራስ ጣሰው ያስፈልገናል የአዲስ ኪዳን ጣሰው ከድንግል ማርያም ተወለደ ከዚያም ም ላይፈጠር በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዝ በክርስቶስ መረጠን ኤፌ ፊ ዛፊ ጣሰው ለመሆን « ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ ሮሜ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የአግቢአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን ፀንተን ዛይማኖታችንን እንጠብቅ ዕብ በማስዳ መያዝ ዴጹጮሙጨጩሔኣኣጩጨጫጭዌቄጭቄሎጭጭጭዎጮጫዉመዉጻ ጻማ ዱዱ ው ው መ በትልቅነት ውስጥ ያለ የአዙሪት መንፈስ አግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመሙራልምሳ የትልቅነት አዙሪት ምን አንደሚመስል ቃሉን የምናገኘው በኛ ነገሥት ምዕራፍ አንድ ላይ ነው ብዙ ጊዜ አዙሪቶች በሕይወታችን ውስጥ ይይዛሉ ሣናዉጪቃቸው ጠባያችንን መስለውና ተንተርሰው ሥዓናራ የአዙሪች ዋና ጠባይ የአካባቢውን ሁኔታ የሕብረተሰቡን አምልኮት በማጥናት አቅጣጫ አስለውጠው ማሕበረሰሹ ውስጥ በምትሃታዊ አኗኗርና በጥንቆላ የሚኖሩ ሰዎችን መሣሪያ ያደርጋሉ አዙሪት ማለት ወደ ምንፈልገው ሳንደርስ እየዞርን ፅድሜና ዘመናችንን መጨረስ ማለት ነው ከዚህ በተጨማሪም አዙሪት ወደ ምንፈልገው ሳይሆን ወደ እማንፈልገው እንድንሄድ የሚያደርግ የመንፈስጉዳት ነው ዓለም ሰለዚህ ሁኔታ በቂ መረጃ ስላላገኘ ጠይም ሰለሌለው እስካሁን ድረስ በአዙሪት መንፈስ አብዛኛው የዓለም ክፍል ምናልባትም በሙሉ ናውጂል ተጎሳቱሏል ተይዚል ሌላው ቀርቶ ዓይነቱ ይለያይ አንጂ በመንፈሳዌ ሁኔታ ውስጥ እንኳን ያሉ ሣይቀሩ በዚህ የአዙሪት ጥላ ውስጥ መከራቸውን ያያሉ እንደ የግል ባሕርያችን እንደ ተሣልነው ጠይም ራሣችንን እንደሣልነው ትልቅነታችን መናፍስቱ ጥበባቸውን በላያችን ላይ የመዘርጋት ችሉታ አላቸው እንዴትን ትልቅነት ወይም ታላቅነት ምንድነው። አያልን ግለሰቡ ገንዘቡን ከየት እንዳመጣ እንዴት አንዳገኘ እንዴት አንዳደገ ፍንጩ ባይኖረንም እኛም እንደሱ ለመክበር በውስጣችን ሰውየው ሀብቱን ሰላገኘበት ሁኔታና መንገድ ማሰብ ልንጀምራለን በሌሳ አነጋገር የክፉውን መንፈስ የሃብት ፍላጎት ለእኛም አብዝተን በመመኘት ሐሳባችንን ለሟርቱ አሰራር ቀድመን ልባችንን እንከፍታለን በዚህ ዛደት ከሟርቱ አሰራር ጋር በምኞት ተጋራን ማለተ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አንግዲህ በእስራኤል ውስጥ አንዲህ ይሆናል ተብሉ የማይጠበቀው ይሄ ትልቅ ሰው ታች ወርዶ ተገኘ ከመመልከቻዬ ሥፍራ ሠገነት ላይ ወድቄ ከባድና አደገኛ ጉዳት ደርሶብኛልና እድን እንደሆነ እባካችሁ የአቃሮንን አምላክ ብዔልዜቡልን ጠይቁልኝ አለ የወረድውና የወደቀው ንጉሥ ትልቅነታችን በትልቅነት ሁኔታ ላይ እስካለን ድረስ ወደታች እንዳናይ የሚጋርዱብን በርካታ ነገሮች አሉ ታች ሆነን ደግሞ ወጩደ ላይ ስናስብ ከላይም የሚሸፍንብንና የሜጋርድብን ነገር አለ በመካከሉ ላይ ሆኖ የሚገልጽልን የአግዚአብሔር መንሪ ሳዌ በረከት አስከሌለን ድረስ በእምነት ውስጥ አልፈን ዓለምን ለማሸነፍ በማስሰጻ ሀበዝ በቂ የእምነት መረጃ እስካላገኘን ድረስ አንዳንዴ ወይም ብዙ ጊዜ ትልቅነታችን በርካታ ሻጓዶሎዎችን አስከትሉ ወደ ውድቀት ይመጣል በታሪክም ውስጥ አርግማን ይሆናል ይህ ብቻ አይደለም ሌላው የሚጎዳበት መንገድ ላይም እንድንቅም ግፊት ያደርጋል ትውልድም ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ ገብቶ አንዲባዝንና መከራዎችን በማሸጋገር ግልጽ ፍሬውን ማለትም ሞትን እናስተላልፋለን በአገራችን እንደሚታወቀው በአብዛኛው በክርስትና መንፈሳዊ በረክት ውስጥ የኖርን በዚሁ የሕይወት ጎዳናና አምባ ውስጥም የክበሩ አባቶች እንደነበሩ ሁል ጊዜ አንሰማለን ይነገረናልም በትክክልም ነበሩ የተስፋው ቃል ይህ ነበር እኔ ሕይወት አንዲሆንላቸው እንዲበላዛቸውም መጣሁ ዮሐ ይላል ቅዱስ ቃሉ ነገር ግን ሌሎችን ለማስደሰት ስንል ብቻ በትልቅነታችን ውስጥ አዙሪት ገብቶ ብዙ ነገሮች እስኪበላሹ ድረስ አምነት አልባ የመሆን ጠባዮቻችን በሚያስገርም ሁኔታና ፍጥነት ሰፍተውብናል ዛሬ ባለንበት ዘመን ከመንፈሳዊው ትምህርት ቤቶች በስተቀር በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብሉ ስመ አምላክን የሚጠራ ባርኮና ጠላትን ገስጸ ሥራውን የሚጀምር እግዚአብሔርን በማስቀደም አሠራሩን በእምነት የሚያካሂድ አለመኖሩ ከሥነ ልቦናና ከክፉው መንፈስ ውጊያ አንጻር ትውልዳችን ግንዛቤ አንዳያገኝ ለሰይጣን በር ክፍቷል ቀደም ባሉት ጊዜያት በአገራችን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለው የሚጀምሩ መሪዎችና ምሁራኖች አንደነበሩ እናስታውሳለን ይህ ጸሎት ከተቋረጠበት ጊዜ ጆምር የዛትናቸው ዛቻዎች ትውልድን ወደ በረከት አናመጣዋለን ብለን የፎከርናቸው ፉከራዎች ሬጭጨኤጭ ል ሓሓ መ ጾመ በማስዳ መጩያዝ በሙሉ ሊመዘነ እያንዳንዱ የነበረውን የሕይወት አቅም ከነሥኑ። ንጉሥ ያስፈልገናል አሉ በቪህ ጊዜ ሳሙኤል በመንፈሳዊ ዘይት የሚቀባውን ወደ እግዚአብሔር እየጸለየ ሲጠባበቅ ሳኦል አህያ ጠፍቶት በፍለጋ ላይ ሳለ እግዚአብሔር ለሳመኤል ለንጉስነት ሳኦልን እንዲቀባው አዘበዘ ሳኦል አህያ ፈላጊ እንጂ ለአኣስራኤል ሕዝብ ንጉሥ ሊሆን ምኞቱ አልነበረም የሳኦል ነገድ ብንያም በጣዖት ልክፍት በኩል የተወለደ ዘር ሲሆን ገና ከያፅቁብ ዘመን ጾምሮ የክፉ መንፈስ ልክፍት በእናቱ በራሔል በኩል ከማህጸን ሳይወጣ ይዞት ነበረ እግዚአብሔር ሳኦልን ከብንያም የጣዖት ነገድ ተወልዶ በክፉ መናፍስት ተይዚል ሳይል ለአስራኤል ሕዝብ ንጉሥ እንዲሆን በሳሙኤል አማካኝነት በመንፈሳዊ ዘይት ቀባው በማስጻ መጠያዝ ሰኦል የመጀመሪያው የእስራኤል ንጉሥ ነው እየበረታና ከእግዚአብሔር ጋር እየተነጋገረ ኃይሉ እየጠነከሬ ጠላቶፍን እ ነፈ የእግዚአብሔርን ሕዝብ አንድ አድርጎ መምራት በሚቓምር ጊዜ አንድ ወቅት ላይ በሥልጣነ በማዕረጉ በከፍ ታውና ሽ ተልቅነት ስማው ትምክህት እግዚአብሔርን እየተወ የትልቅነት ጠባይ እየተስ ጣ በጥንካሬውም የሜያስመካ በጀግንነቱ የሚያኩራራ የአዜሪት መንፈስ ያዘው በአንጻሩ ደግሞ። ስለዚህ ዳዊትን ወደ አንተ አስጠጋው አይን በገናውን ይዞ እየዘመረ አግዚአብሔርን እያመሰገነ እያለ አንኳን ሳኦል ልቡ አልተለወጠም በትልቅነት ውስጥ ያለ ትማለት ይህ ነው የእግዚአብሔር መንፈስ ሲነሳ በጣም መሠክሪ ቅ ሥሸበጸህሠእጠዛ ጸደዛሸአብጭወቹዳህበሻብባሠቋጣቹሻሻነብጭጭወጭሠሠበባዊቸ በ ቸቸ በል መ በማስጻ መያዝ ይከብደዋል አሁን ወደ መጨረሻው አካባቢ ስንፄድ አንዳንድ ነገሮችን እናያለን ፍልስጥኤማጩያን ከአስራኤል ጋር ተዋጉ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ቁጥር ላይ የእስራኤልም ስዎች ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸቡ ይላል እግዚአብሔር ከሌለ ትልቅነት በትልቅነቱ አይቆምም የትልቅነት አምባ መሠረቱ እግዚአብሔር ነው አንዳንድ ጊዜ በልዩ ልዩ ጉዳዮች የተነሣ አባቶቻችን ይፄን ያህል ትልልቅ ሆነው ለምን በረቱ ብለን አሁን ቅናት ይይዘናል ስም እንሰጣቸውና ትርጉመን አዛብተን ለትውልድ መግለጽ እንጀምራለን ቡርዣዎች ናቸው አይዲያሊስቶች ናቸው በዚያ ዘመን እነሱ በልዑል አግዚአብሔር ስለነበሩ ዛሬ እኛ ቅናት ሲይዘን ቅናታችንን የምንገልጸው በስድብ ነው የነበራቸውን ክብርና ትልቅነት ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር የተያያዘውን ጎዳናቸውን ካልነቀፍን የተማርን አይመስለንም የስድብ ጦር ወርውረን ታሪካቸውን ወግተናል ስለዚህ የእኛም ታሪክ እንደዚሁ የቆሰለ ነው አባቶቻችን ግን በትልቅነታቸው ውስጥ የእግዚአብሔር ክብር ነበር ያ ያስቀናል መወደሳቸውን መከበራቸውና በቤተክርስቲያን ስማቸው መጠራቱ ወዘተ ያስቀናናል ያ ቅናት ስላለብን ዛሬ ባልሆነ አቅጣጫ የተዛባ ትርጉም ስጥተን እንሰድባቸዋለን እናዋርዳቸዋለን በብዙ መንፈሳዊ በረከት የቆሙት አባቶቻችንን ሁሉ በርዕዮተ ዓለም ውስጥ የተለየ የሞት ስም እንሰጣቸዋለን የአጥፊነት ልብስ እናለብሳቸዋለን ይሄም በራሱ ትልቅ የሆነ አደገኛ ፍርድ ነው ወደ ሳኦል ስንመለስ ጠላቶቹ ሲበረቱ ልጆቹንና ጭፍርቹን ይዞ ወደ ጊልቦዓ ተራራ ሸሸ በጣም ትልልቆቹ ሸሹ በማስዳ ዘዝ ጻኢኤመ መጭቸዴ መ። አንዳንዴም ባዶነታችንን ለመሸፈን የምናደርጋቸው ህ የበለጠ ብዙ ባዶ ነገሮችን አፍርቶብናል ስለዚህ ሊሰጥና ለ ወደሚችለው ጠደ ደብረ ታቦር ተራራ መንፈስ ለመምጣት ብዙ ጊዜ አ አልም አግዚአብሔር ወደ ቆመበትና የቅዱላን ኃይል ፉገለጠበት ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ወደ አሳየበት ሩራ ሠ ጉራራ መምጣት አልቻለም ደብረ ታቦር እንህን ቅርቡ ነበር መንፈሱ ክፉ ስለነበር ወደ ጊልቦዓ ተራራ ወሰደው ኑ አሁን አባት ልጅ ትልቅነት ሁሉም የለም ያለው ጠላ የጠላት ጊዜ ብቻ ነው ፍልስጥኤማውያን ሳኦልንም ከንገቱን የር ወስዱት ከዚህ ሁሉ እልቂት በኋላ የዮናታን ልጅ ከሳዋ ልጅ አንድ ሽባ ልጅ ቀርቶ ነበር አንድ ልጅ ቢቀር ለህዋ ሆኗል ይህ የሚያመለክተን የአዙሪት መንፈስ ወደ ትውልድ አንዴ ደጅ ፃው ን መሐጥ ቅዱስ የሚነግረንንና የሚያስተምረንን ነ ብለን ነው እንጂ እንዲህ ዓይነት አዙሪት በሕይወታች ዙሪያ ዘመናት አልፈዋል ብዙዎቻችን የምናየው የፅለት ችግሮቻች ነው ያሉብንን እንቅፋቶች ቶሎ ለማስጦገድ ነው ሩና ዲያብሎስ ግን ዕቅዱ እንዲህ አይደለም አንዴት እንደሚ ህክ እንደሚያጠቃህ እንደሚያሸንፍህ አንዴት መሪጃ እንደሚያ በጥንቃቄ ውስጥህ ድረስ ሰርስሮ በመግባተ ሥልቶቹን ርግ ለሳኦልም ልጅ ለዮናታን አንድ ሽባ የሆነ ልጅ ነበረው « ኣል የዮናታን ወሬ ከኢይዝራኤል በመጣ ጊዜ የአምስት ዓመት ል ር መ መ መ አላስተውል በማስዳ መጩዝ ጸኣጸኡኣኣጸኢጸሙመሙመሠጻ መ ጻ ቫ መ በ መ ሞግዚቱም አዝላው ሸሸች ፈጥናም ስትሸሽ ወድቆ ሽባ ሆነ ስሙም ሜምፊቦስቴ ነበር ኛ ሳሙ የፍልስጥኤማውያን ጥቃት ሲበረታ የሳኦል የልጅ ልጅ ማለትም የዮናታን ልጅ ሞግዚት አንድ ሕጻን ተሸክማ ስትሸሽ ሕጻነ መሬት ላይ ወድቆ ሽባ ይሆናል ሞግዚቷ ይህንን ሕጻን ጫምፌፏዐስቴ ብላ ጠራችው ትርጉምም ወድቆ የተሰበረ ልጅ ማለት ነው ሳኦልና ልጆቹ ጊልቦዓ ተራራ ላይ ከቀሩ በኋላዳዊትም ስለ ዮናታን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት አንድ ሰው ቀርቶአልን። ሁሉም ነው ዛሬ ልቡ ያልተሰበረና በመናፍስት ዖልተያዘ ሉም ደቋል አለን አንላለን እንጂ የለንም በአብዛኛው ው መዴ ቀቅ ከውጭው መድቀቅ የከፋ ነው ዛሬ ኅገር ግን ውስጣችንንና ባሕርያችንን የሚያደቅ መንፈስ ነው ያለው እወቅ በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንደመጣ ይህን ወቅ ጢምሞ መጣ ይህን ጊዜ ወይም ዘመን የሰበሩትን ስው ስለ መፈለግ ነው የሳኦል የልድ ልጅ ነኝ ብሎ በማስጻ መድኸ የተሰበረውን መፈለግ በኛ ሳሙኤል ምዕራፍ ከዘጠኝ ላይ የሰፈረው ቃል የሜነግረን ታሪክ ወይም ትውልድ ትልቅነትና አዙሪት የወደቀውንና የተሰበረውን ሰው የሚፈልገው ማን ነው። ፀዝ የነበረው ጠንቋይ ጠያቂ ሆነ ከእግዚአብሔር ድምጽ ጋር ይነጋገር የነበረው ሳኦል ቃሊቻና ሙታን ሳቢ ጠያቂ ሆነ ምክንያት ዐደ ጊልቦዓ ተራራ ፄዶ በራሱ ሠይና ሞተ አዚያ ላይ መጠለያም ሆነ መሰወሪያ የለውም ጠላት እዚያ ላይ አገኘውና አንገቱን ቀረጠው ትልቁ ሰው ለንገቱ ተቀረጠ አግዚአብሔር ሲተው ኃይል የለም አግዚአብሔሮ ለጭው ጉልበት የላም መንገዶች ሁሉ ሲዘ እንደዚህ ነው ስለዚህ ይህ የወደቀው ልጅ የተሰበረው እንደ አጋጣሜ ሆና አስፈላጊ ባልሆነ የመክራ ጊዜ ውስጥ ሲሰቃይ አእንዴነበር በመጽሐፈ ሳሙኤል ምዕራፍ ዘጠኝ ላይ የምናገኘው ቃል ይነዌረናል ቃለ እግዚአብሔር ዳዊት ጸላዩ ዳዊት በሳኦል አግር ተተክቷል ከሳኦል ሥር የነበረው ልጁ ዮናታን ዳዊትን ይወድ ነበር ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው ዳዊት ስለ ዮናታን ስል ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት አንድ ሰው ቀርቶአልን ብሉ ጠየቀ አሁን የአስራኤል ምድር የተረጋጋና ሰላማዊ ሇኗል። ሎዶባር ውስጥ የገባና በዲያብሎስ ሠራዊት እጅ ውስጥ የገባ አይወጣም የእኛ ሎዶባሮች ልክ እንደ ሜምፊቦስቴ በመሃላ ይዘውናል ሥ የደረሰብን ስብራት ጉዳቱ የተለያየ ይሁን እንጂ ከሜምፊቦስቴ በከፋ ሁዞኔታ ጎልቶ ይታያል አንዳንዶቻችን ዕድላትን ጉልበታችን አቅማችን ተስብሯል ሌሎቻችን ደግሞ ዕውቀታችን ቤታችን ኑጁችን በልዩ ልዩ አቅጣጫዎች ተዛንፏል ያቀድነው የደከምንበት ወደኋላ እየተመለሰ ተዳክሟል በኑሯችንና በሀሳባችን ውስጥ ያለፍንባቸው ዓመታት ትዝታዎቻችንን ስናስታውስ የተበላሹ መስመሮች መኖራቸውን አንክድም እንደ አገርና እንደ ሕዝበ ክርስቲያንነትም እንደ ቤተሰብም ስብራቱን ስንመለከት ዲያብሎስ ከውስጣችን እንዳልራቀ ያስገነዝበናል በአንድ በኩል ስንገነባ በሌላ በኩል የሚያፈርሱብን አለ በአንድ በኩል ስንሮጥ በሌላ በኩል መንገዱን ገደል የሚያደርጉብን አለ በአንድ በኩል ስናድግ በሌላ በኩል የምንወድቅበትን መንገድ የሚፈጥሩ ችግሮች አሉ የመሰበሩ ነገር ዓይነቱ ተለዋውጦና ተለያይቶ ነው እንጂ የሜምፊቦስቴ ሕይወት እኛ ውስጥም ይሠራል ወደ ሎዶባር ገደል ስንመለስ ደግሞ ሜምፊቦስቱ የሚገኘው በማኪር ቤት ውስጥ ነው ብለናል ማኪር የሚለው ቃል በአብራይስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መፍቻ ላይ «ሩየገበያ ልጅ ማለት በጣስጻ መያዝ ኣጡ እናቱ ገበያ ሄዳ ስትመለስ መንገድ ላይ የወለደችው ልጅ ስለሆነ የገበያ ልጅ ነህ አለትው ሜምራቦስቱ የሚኖረው ከገበያ ጅ ሸቨቤተልሔም ልጅ ጋር አይደለም ልሔም ልጅ ማለት ኢየሉስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ ማኪር የትርፍ አምልኮ የበዛበት እንጂ የሰው ሕይወት ግዜ ያላው አይደለም ማኪር ቤት ብትገቡ ሁልጊዜ ትርፍና ኪሳራ ወ የሚወራው የገበያ ልጆች የቤተልሔሙን ንጉሥ አያውቁትም በድን ወዳስበት በዚያ አሞራዎች ይሰበስባሉ ማቴ ዛሬ ዓለማችንን መቶ በመቶ የገዛው የትርፍ አምልኮት እንጂ የቅድስና አምልኮት አይደለም እያንዳንዱ ሰው በትርፍና በኳለራ ሕይወት ውስጥ ሲመላለስ ማኪርን ሳይነካ የሚያልፍ የለም ትርፎቻችን ከልቦናችን ጋር የተያያዙ ናቸው መንፈሳዊ ትርፎች የሉንም ቢኖሩም ፈዘዋል ሥጋዊ ትርፎች ያስቃዩናል እንዲህ ሆኖ በትርፍነቱ አምነንበት መኖር አልቻልንም ሽ የሕይወት ገመናችንን ከበስተጀርባ ሆኖ የሚያደቅ ሌላ ርኩስ መንፈስ ከቦናል በሰላቢው ኪሱ ባዶ ይሆናል በመተተኛውና በሟርተኞች ዓይን አእየታየ ደሞዙ አይሰቃወም። ማለት ነው የእግዚአብሔር ፍቅር የተሰበረውን ልጅ ፈለገ የተሰበረውን ለው ክመኑ የተበሳሸበትን ታሪኩ የወደመበትን ሰው ማምሬበስቴን የእግዚአብሔር ፍቅር ፈለገው ንጉሥ ዳዊትም ሜምልቦስቱ ከሎዶባር ከአሚኤል ልጅ ከማኪር ቤት አስመጣው ሎዶባር ደ ስንብቺ ጻሙጵዉው ኀቨበሰ ገደል ውስጥ የ ት ስ ሠ በው ኮውልድ በአግዚአብሔር ፍቅር ይወጣል ግዚአብሔር ፈቃድ ይዐጣል ም ይነሳል ነ ቃድ ይዐወጣል የወደቀም ይ ግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል መዝ ተ የፍለ ሉዶባር በመሃላ ዘግታ የያዘችውን ልጅ አሁን ለጋ ኃይ ቆቀምቅ ማዐር የ ኃይል መልቀቅ ግዴታዋ ሆነ ምንም እንኳን እግሮቹ ሪመዱ በተራራው አቀበትና ቁልቁለጎ ልጊ ም የአግ ፍቅር የተ ዚአብሔር ፍቅር ፈልጎ አንስቶታል የተሰበረ ህ ነው ዙሰበረውን መፈለግ ማለት ከዚያ አስመጣው ተ ይላል ይህ ሰ ለተለገ የሚጠብቅ ው ያለቀለት ሞቱ ሚሜ ን ተፈ ልኩን ውስጥና ውጭ በአንፉቅቅ እየተመላለሰ አ ረ ሥግ የሚጠብቅ ወፍጮ እዩጨ የጉስቁልናን ኑሮ ድሉ ያደረገ ቀን ከሌሊት የሚደክም ምስኪቪን ልጀ ትላልፉዩ ተን ደክም ምስኪን ልጅ ማንም የሌለው ባህ ቀሩ ኮጎ በበረከት ዘይት የተቀቡት ነገሥታቶቹ የለቀበት የነነቀውና ገና በማለዳ ተይዞ ሕይወትን በእግዚአብሔር መራራ አውጥቶ ንጉሥ ዳዊት ቤት አመጣው ዛሬ ከዚህ በተቃራነ ሀኒ ተሰብረንና ጠደቀን አንድቱተ የአንድ አገር ሰዎች ሆነን ታስረን ። አባቱ ተንከራቶ አሳድጎታል እንደ ና መክራ አላየም አባቱ መክራ አይቶ አሳላሳድጎታል ይሁን ንጂትንሹ ልጅ አሁን በተደላደለና ሁ ነ ሉ ነገር በሞላበት መንን በሞላበት ጊዜ ላይ በማስጻ ዐክያዝ ትንሹ ልጅ በዚህ መካክል ምንም ችግር ስለማያውቅ በንጹህ እንደራ ውስጥ ስላደገኛ በተስማማና በተስተካከለ ቤት ውስጥ ስለኖረ አንድ የክፉ መንፈስ ዛሃሳብ በሕይወቱ ላይ መጣ አንዳንድ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ችግሮች ይፈጠራሉ ሌሎች አገር ጠበቁቤት ሠሩ በባዶ እግራቸው ሄዱአቦህ ወጋቸው መደብ ላይ ተኝተው አሳደጉን ለአኞ ይህ ምናችንም አይደለም እኛ በተሻለ መኝታ ላይ ሆነን ምንም የሜሰማን ነገር የለም የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል ምዕ አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። ትንሹ ልጅ አብዮተኛ ሆነ አባቶቹን ገፋ በዘመት የእግዚአብሔር አምላክን መንግስትና ኃይል ቤተክርስቲያንን ሳይቀር ተጋፋ ትንሹ ልጅ ካድሬ ሆኖ በመንፈሳዊ ትምህርትና በአስተማሪዎች ር ላይ የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ የንቀትና የስድብ ተቃውሞን በመንዛት የንቁት ትምህርቶችን አስፋፋቶ ትንሹ ልጅ በዓይነጥላ ተወልዶ የመንፈስ ልክፍቶች አገኙተ በዚህም የተነሳ ገና ከማለዳው ተስፋ የቆረጠ ብሶተኛ ሆነ ጫት እአየቃመ ሲጋራና ሺሻ እየሳበ ሱለኛ በመሆን በአጠቃላይ አመሉን በጥፋት መንገድ በመምራትና በመመራት አስችጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንዲገኝ አደረገው በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ላይ አንደተጠቀሰው ትንሹ ልጅ አባቱን አባቴ ሆይ ከገንዘብህ የሚደርስኝን ክፍል ስጠኝ አለው እኛም ለአባቶቻችን ትንሽ ነበርን ግን ብዘ ጥፋት ፈጽመፃዛል መንፈሳዊውን ጉዞ ትተነዋል መስቀሉን ረስተነዋል አኛ የምናነሳዋው ጥያቄዎች በሥጋዊና በናፍነልስፍና ነገሮች ላይ የተመረኮዙ ናቸው ትንሹ ልጅ ያለው ከገንዘብህ ክፍለህ ስጠኝ ነው ያለው አኛ እዚያም ደረጃ አልደረስንም ልጅ አባቱን አባት ልጁን ያጠፋበትን ዘመን እናስታውሳለን በማስዳ መያዝ ሱሆርር ዱር ንጉጉለለተርንትቡተተንተንተ በመጀመሪያ ደረጃሻ ልቦናው ከቤተሰቡ ተክፈለ ከቤተሰቡ ወጣ ከአባቱ ፍላጎት ፅቅድና ፕሮግራም ውጭ ሆነ ሲወጣ ደግሞ ማንንም አሳማከረም በራሱ ጊዜ ተገነጠለ ተለየ የራሱን ሃሳብና መንገድ ፈጠረ። አባትየውም ገንዘቡን ለሁለት አካፈላቸው ከጥቁት በኋላ ትንሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ በመያዝ ወደ ሩቅ አገር ሄኗ እኛም ምኞታችን ኑሮአችንና አቅዳችን ይሄ ጎው ወደ ሩቅ አገር መጓዝ ሁልጊዜ ክብራችን ሞገሳችንና ሃብታችን ያለው ሩቅ አገር ይመስለናል እዚህማ እንናከሳለን እንባላለን የልቦናችን መሻት የትምህርታችን የእውቀታችን ዳርቻዎች ሁሉ ያሉት ሩቅ አገር ነው ሩቅ በጣም ሩት ታላቅየው ከነሀብቱ ያለው አባቱ ጋር ነው ምክንያቱም ትልቁ ልጅዬ የአባቱ መንከራተትና በኑሮ የመጎሳቆል ደረጃውና በሕይወቱ ታሪክ ውስጥ ያለውን ሂደት በቅርብ ስለሚከታታል በአባቱ ድካም ውስጥም አርሱ ስለነበረበት የድካመ ተካፋይ ከመሆኑም ጋር የሚሰማው ስሜት ከትንሹ ልጅ እጆግ የተለየ ነው ምክንያቱም በታሪክ ውስጥ ያሉትን አስቸጋሪ የኑር ደረቋዎችና ጊዜ ዘመን የሚያመጣውን ጉዳት አይቶና ኖሮበት ማለፍን የሚያህል አስተማሪ ያገኘ ስለሆነ ነው ትንሹ ልጅ ግን ወቅቱና ሰዓቱ ከአባቱ ድካም በጊላ የመጣው ኑሮና ጊዜ ያለው ስላምና ክብር ጠላት የሌለበት ሀብትና ትርፍ ብዙ ሰው የሚመለከተው ግርማና ሞገስ የተቀባይነት ፍቅር ሰፋ ባለ የማሕበራዊ ግንኙነት ዘርፍ የተረጋጋ ወቅት ላይ በመድረሱና ለተተኪው ትውልድ ለሚያወርሰው ጉዳይ ባለውና የነበረውን በማቆየት ዕቅድ መካከል ትንሹ ልጅ ተገኘ በችግርና በመከራ ውስጥ ያሉ ብዙ ሰዎች የሚጠብቅላቸው መንፈሳዊ በረከታቸውን እንዳለ ያምናሉ ሕይወታቸውን የሚይዝላቸው ኃይል ባሕርይው ትንሹ ልጅ ሀሳብ ሲያፈልቅ በልጧል ክተደማጭነት በኩልም አባቱ በፍቅር ያየው ስለነበር አባቱ ገንዘቡን ኸነ ካፈለው እንጂ ወዴት ትሄዳለህ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact