Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ስሞተኛው - ዳግላስ ጴጥሮስ.pdf


  • word cloud

ስሞተኛው - ዳግላስ ጴጥሮስ.pdf
  • Extraction Summary

ብቻ የሆነበት ምክንያቱ ምንድን ነው። የልጅ ስቃይ የሚጠዘጥዘው የወለደን አንጀት ስለሆነ የስቃያችን ክብደት የሚሰማው ያማጠች እናትንና ያስወ ለደ አባትን ብቻ ነው ። ይህቺ አሁን ያያችኋት ልጄ የተሸከመችው በሽታ ቅስሟን ሰብሮ ቢያገረጅፋትም ዕድሜዋስ ሃያ አራት ነበር ። ከዱሮ ሠፈራችን የመጣንበት ምክንያቱም ይሄው ነው ። የቀድሞ ሰፈራችን ጫጫታ የበዛበት ትርምስ የሞላበት ስለነበር ለእርሷም ጤንነት ለእኛም ኑሮ ስላልተመቸ ቤታችንን ሸጠን ከዚህ ጭር ያለ ሰፈር ቤት ብንሠራም እዚህም ቢሆን የሠፈሩን ህጻናት ጩኸት ስትሰማ ስለሚያማት ልጆቹ በአካባቢው እንዳይ ጪጪሁ በዘበኛ ማስከልከላችን እውነት ነው ። ሌጣ ዘዴአቸው የገባት ብሩክታይት ቀና ስትል ሲጠቃቀሱባት በማስተዋሏ ምን የሆንኩ መስሏችሁ ነው የተደናገጣችሁት። ለዚህ ወግ በቅታ ማየቴ ዳግመኛ የመፈጠር ያህል ዋጋ የሚሰጠው ነው። ምን ቢሰማው እንዲህ ሊሆን ቻለ በማለት ተከታትዬ ስሜቱን ልረዳ ብሞክርም ፎጩ ልደርስበት ስላልቻልኩ እያዘንሁ ተመልሼ አልጋዬ ላይ ጋደም በማለት ነገሩን ሳውጠነጥን ድንገት ራሴን ጠቅ የሚያደ ርግኃይለኛ የራስ ሕመም ስለተሰማኝ ሌሊቱን ያነጋሁት ብዙ እየተሰቃየሁ ነበር ። ከትቤት መልስም አንዲት የክፍል ጓደኛዬ ቸርነት የላከልሽ ነው ። ደብዳቤ መሆኑ ነው ። ይበልጥ ግን በዚህ ድርጊት መንስኤነት እናቱ ወሮ በልዩ ብዙ ጊዜ ታመው እስከወዲያኛው ማለፋቸ ውን በማለት ቸርነት የጻፈውን ደብዳቤ ሃሣብ እንባ እየተናነቃት ለተሰበሰቡት ሁሉ እያብራራች ስትተርክ አድማጮቿ ደግሞ በየፊናቸው የግላቸውን አስተያየት ለመስጠት መቻኮላቸውን ከገፅታቸው ማንበብ ይቻል ነበር ወጣቶቹ የአከራዩን ሰው ኢ ሰብአዊነት በዘመ ናዊ ቋንቋ እየቀሸሩ ፍርዱንም አብረው በመስጠት ጥርሳቸውን በእልህ ሲያንገጫግጩ የብሩክታይት እናት ግን ታሪኩ ቢያልቅም ቋንቋቸው ያው በየጣል ቃው የሚያሰሙትን የከንፈር መጠጣ ማስተዛዘኛ መደጋ ገም ነበር ። የለ የእኔ ልጅ ሃሣቤ እንኳ አሉ የብሩ ክታይት አባት ስሜቷ ገብቷቸው እኔ እንኳን ይሄንን የጠየቅሁ በት ምክንያቱ ታሪኩ በቅርብ ተፈፅሞ ከሆነ ለምን ተዘረፍን ብለው ለቀበሌ አይከሷቸውም ነበር ለማለት ነው ። አሁንም ሣቀች ከልቧ እውነት ተናገርህ ይከሷቸዋል እንጂ። የዘገዩት የሚሟገትላቸው ጠበቃ እስኪያገኙ ድረስ ነበር። አሁን ግን የተቃወሰው እኔነቱ በዚ ህሰውብርቱ ጥረትና አሳቢነት እየተመለሰ ስለሆነ ጡ ናዬን እየማረ ክሁ ነው ። ኔ ርክ ምንጨነቀን በሽታዬ እናንተ ናችሁ ብላ አኛን ካስመለከታት የሚሻለው ከፊቷ ዞር ማለት ስለሆነ መጠየቁንም እንተወዋለን አባቷ የስከሚጡን ሳይደመድሙ ጣልቃ በመግባት ብሰ እማማ ከጠየቀችኝ ልጀምርና ምን አጠፋን። ድርሰት ብሎ ነገር። ድርሰት ማለት መርገም ነው ። ሞገስሲ ነው። ብለው ነው ። ፍስሃ አሉት አንድ ዕለት ሥራዬ ብለው ቀጠሮ አሲዘው ይኸውልህ እናትህ የእኔ ቤት ኑሮ አልጥም ብሏት የተሻለ ኑሮ ወዳላቸው ዘመዶቿ ቤት የሄደችው አንተ ገና የአስር ወር ህፃን እያለህ ነው ። ለነገሩማ የእኔው የራሴ አንጀት መቁረጥ እንጂ ዘመዶቿ እንኳ እጅግም ሩቅ ስላይደሉ አማላጅ ለመላክ አልሰንፍም ነበር ። ይውጣላት ብዬ ስለወሰንኩ ቃሌን ላለማጠፍ ያደረግሁት ነው ። ቃል ትልቅ ነገር ነው ። አምላክም ሰማይና ምድርን የዘረጋው በቃሉ ነው ።ብሎ ቃል በመናገሩ ነው ። አሁን ልክ ነው። ልክ አይደለም መባባሉ ምን ይፈይዳል። ግን ካነሣኸው አይቀር ትገኛለች እሚባልበት ቦታ ድረስ ሄጄ ለምን እኔ አልፈልጋትም። በማለት ፍክ። ይልተዘጋጁበትጊ ጥያቄ ሲጠይቃቸው ድን ጋጤያቸ ውን ከፊታቸው ላይ እያስነበቡ ኤዲያ እነርሱን ብሎ ዘመዶች። ደግሞ ከስንትና ስንት ዘመን በኋላ። እያሉእናቶቻችንኝ ሲያወሩ ሰምተናል በማለት ልጅ በነበረ ጊዜ አብሮ አደግ የሠፈር ጓደኞቹ ምሥጢሩን እየዘከዘኩ ያበሽቁት የነበረውን ነው ። ከፍስሃ ጥሩ ልምዶች መካከል አንዱ ያገኛቸውን መጻህፍት ሁሉ ሳይመርጥ አንብቦ መጨረሱ ነው ። ከእኔም ጋር የተዋወቅነው ዩኒቨርስቲ ትምህርት ላይ በነበርንበት ጊዜ ነው ። ይገርምሃል እኔ እኮ ሥነፅሁፍ ማጥናት ነበረ ብኝ ሳይኩሎጂ ዲፓርትመንት የተመደብኩት ያለውዴ ታዬ ነው። እያለ ደጋግሞ ያጫውተኝ ነበር። የብ ኒልጺ ባለፈው ሰሞን ከቤቱ ብቅ ብዬ ነበር ። ለዚያውስ ቢሆንአሁን የእኔን ድርሰት ትብዬ ማንበቡ ጊዜ ተርፎህ ነው። ረቂቅ ነው ። ስብራት ፍስሃ ሞገስ ለአጭር ልቦለዱ የሰጠው ርዕስ ነው ። እባክህ ዳግመኛ የእፍረት ምላሽ ከአንደበትህ እንዳይወጣ እየተጠነቀቅህ የገጠመህን እንቆቅልሽ ሁሉ አጫውተኝ። ጥሩ አስበሃል ምንዳዬ ቢሆንም ግን የዛሬው አመጣጤ ከአንትና ከሃሣብህ ጋር እኔም የሸንጐው ተካፋይ ለመሆን ወስፔ ነውና ማልጄ የመጣሁት ያንተን ፈቃድ መሙላት እንዳለብኝ ባውቀውም አንተም የእኔን ፍቃድ አናሳ ነው ብለህ ተሥኪያስች ከግምት ውስጥ ብታስገባልኝ። ጃብ ቸክዞ ሠሙጣው መውመመውጨጨመሙ ደግ አሰብህ ጌዲዎን እና ምን። እንደምታውቀው ከመጀመሪያዋ ጓደኛዬ ከበዛሽ ወርቅ ጋር ተሸካክረን ከተለያየን በኋላ የወንድነት ቀልቤ ያረፈው በዚህቺው በዛሬዋ በትንሣኤ ላይ ነበር ። ይሄ ነው።የቀረበውማዕድ የተናነ ቀው እኔን ብቻ ቢመስለኝም ለካንስ በትንሣኤም ስሜት ተዛምቶ ነበርናየወጣውንየመጀመሪያውን ጭልፋ ወጥ ሳንጨርስና ማዕዱ ጥቂትም ሳይነካለት ከፍአንዳለ ስንደረደር ሄጄክአንነቷ ላይ ተጠመጠምኩባት። ይበልጥ የሚገርምህ ግን ቢሮ ከዋልን ለውጪ እንግዶች ወይም ከውጪ እንግዶች በየቀኑ ስልክ ስትደውልና ሲደወልላት ለማን ነው።እያልኩ በማረርና በመኩማተር መድበኔ ነው ። በአጋጣሚ ተናችፈን ስንታረቅ ምስጢር ያልነውን ሁሉ መዘክዘክ ስለ ነበረብን እኔ እሷን ወይንም እሷ እኔን ለማበሳጨት የጠነሰስነውን ሁሉ ይበልጥ የምንተማ መን ስለሚመስለን ሳንደባበቅ እንወያይበት ስለነበር ነው ። እስካሁን ብዙውን ያጫወትከኝ መስ ሎኝ ነበር። ከበደል ጫፍ ከፍ ያለ ነው ። ታዲያ ምን እየሠራህ ነው ። እኔንም ሳልወድ አሳቅኸኝ አንብብ አልከኝ አነበብኩሌላ የደብዳቤው ተከ ታይ ገጽ ቀርቶ ከሆነ ስጠኝ እንጂ ከዚህኛው ደብዳቤ ላይ ያገኘሁት ቢኖር አንድ እንቅብ ሙሉ እርግማን ነው። ይልቅስ ይህንን ደብዳቤ ነው ያልከኝን ቁራጭ ድርሰት ሌሎች ፀሐፍት ሳያስፈቅዱህ በጥቅስነት እንዳይ ወስዱት የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው ። እኔ የፈለግሁት እኮ ትንሣኤን ነው ። እያልኩ በጥያቄ ሳጣድፋቸው አይ የምን ችግር አመጣህብኝ የኔ ልጅ ወደ ማዘጋጃ ቤት የሄዱት ወደ አራት ሰዓት ግድም ነው ፍጥምጥሙን እንደጨረሱ ሶደሬ ነው ምንትስ እንሄዳለን ብለዋል ወደ ቤት ገባ ብለህ ምሣ ብላ እንጂ የኔልጅ። የሚሉትን ይነት ነው። አየህ ትክክለኛው የፎቶ ምስል ሊወጣ የሚች ለው ጭለማው ክፍል ውስጥ ገብቶ ከተስተናገደ በኋላ ነው ። ጭለማ ባይኖር ኖሮ ፎቶግራፍ የሚቀረጽባቸው ፊልሞች ሁሉ ዋጋ ባልነበራቸው ወይንም የፎቶግራፍ ጥበብም ዛሬ በደረሰበት ረቂቅ የዕድገት ደረጃ ላይ ባልደረሰ ነበር ። ግን ብታስጨርሰኝ ደግ ነበር ። አዎ ትንሣኤ የሰላሜን ብርሃን ስላጨለመች ተግባሬን የማከና ውንበትን ቢሮ በፎቶ ቤቶች ዳፍንት መስዬው ነበር ። መሳሳቴ የገባኝ ገና ምሳሌህን ሳትጨርሰው ነው ። ጌዲ ለካስ ከቢሮዬ የሸሸሁት ፈሪ ስለነበርኩ ነው ማለት ነው ። ፍስሃ ግሩም ፓሪክ ነው። ዴጄድኡ ሁ እውነትህን ነው በትሩ በርግጥ ግሩም አጭር ልቦለድ ነው ። ሥነ ገጥም ሙዚቃዊ ቃና የሚደመጥበት በውዝ ቋንቋና ልገላለፅ ተክሸኖ በሀረጋትና በስንኞች ተንሰላስሉ የተመጠነ የሥነጽሁፍ ጥበዝ ነው ።ዘጻጅ ቻቹ ወ ጂሸወፍ ባው ሻኛኻክው መሠመመመሙፍጠው ሠ መመ ውመመወመመመሙመዘመመሙ መሠ መው መዉሕጠ ሬ የከ ሑ ከኛ ካዕ በበበ ትኩረቱም የውስጥ ሰብዕናን ያስነክሰውን የህይወት ለቃቅማ ወረንጦ ሆና መንቀስ ነው ። ካሻም በማር ተለብጦ አንደሚቀርብ መተፊ አናም አንደሚያ ሸር መድጋቷት የውስጥ አህህታ ደዌን የሚያሸር የሥነ ፅሁፍ ለንዱ ክፍል ነው ። ሺ ተውበት አንዲህ ሆነ ትናንት ቁጭ ብለን እሳት ዳር ከአባባ ጋር። ቾቹችቹች ሲለኝ አባዬ ድንግጥ አልኩኝ ለኒያምክቡር ሽበቶች ነዎሩብዬ ዝቅ አልኩኝ ስለ ድፍረቴም መቃጣት መገን ብዬ ገበርኩኝ። ወ ግና ለምን ። ፈሳሽ ወጥቶ ከአብራኬ እስትንፋሴ በአንተ ሰርጾ የተገኘህ በኔ አምሣል እኔነቴ አንተን ፈጥሮ ክፋይ ሳይሆን ሁሉም ያለህ አንተ የኔ ምንህ የኔ እውን ልጄ ፍሬ ውላጅ ልቀበልህ ብዬ ወገኔ። የአባት ለልጅ አሳቢነት ይጥበቅ ላንተ አደራዬ ዋስ ልሁንህ በዘመንህ ልሳሳልህ ልጄ ብዬ። ሌት ማትረፍ ነው ።

  • Cosine Similarity

ደህና ሁን ኢዮብ ። ለምን እኔ ቤት አታመሺም ወይንም አንቺ ቤት አልመጣም ። አባባ ። ይሄ አፈር ። ይሄ አፈር አባባ ። ታዲያ አፈር እንዴት እግር ይቆርጣል አባባ። አሁን ይሄ አፈር የእኛን እግር ይቆርጣል ። አፈር ነፃነት ነው ። አፈር ህልውናችን ነው ። ምን ሆነ አለኝ ትልቁ አባባ ። ታዲያ አፈር ቢሆን ሰው ፊት ነው የሚተፋው ። ሲል ትልቁ አባባ ለጋራ የሚሆን ጥያቄ እንደገና ቢያቀርብም አሁንም ፈጣን መልስ የሰጠችው እማማ ነበረች ። ምን አልሽ የእኔ ልጅ ቆሻሻ አፈር አልሽ። አዎን ቆሻሻ አፈር አልሽ ። ቆሻሻ አፈር አልሽ የእኔ ልጅ ። ልጆቼ አያችሁ ይሄ ዛሬ አፈር እያልን የምንጠራው የዘበት ስም እንዲህ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ። ይህ አፈር ክቡር መሆኑን ቢረዱትም አይደል። ውሸት አይደለም አባባ እውነት ነው ። ሀ አፈር ሕዝባችን አፈር እስተትንፋሳችን አፈር ነፃነታችን ነው ። አፈር ምሥጢር ነው አባባ ። ብሎ የእልህና የቁጭት ንግግሩን እንዳበቃ ትልቁ አባባ ቀጠል አድርጐ የእኔ ልጅ የተናገርከው እውነት ነው እስቲማ ረጋ ብለህ አድምጠኝ ። አዎን አፈር ምሥጢር ነው። የኔ ልጅ ወንጀለኛው ሰው ነው ። አፈር ። አፈር አፈር አፈር የማለዳ ጥለ ጨለማንና ብቸኝነትን ለምን አጥብቀ እንደሚፈሬረ ለእርሱም ቢሆን ምክንያቱ በውል አልተገለጠለትም በተለይም ከመሸ በኋላ አጋጣሚ ሆኖ የኤሌክትሪከ መብራት ከተቋረጠ ወይንም ሻማ የሚበራና ብቻውን የሚሆን ከሆነ ፍርሃቱ ይበልጥ ስለሚጨምር በጭንቀት ቱሻ መተብተብ ይጀምራል። ተጐጂው ልጄ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን የጌታዬም ልጅ ባልወልደውም ልጄ ነውና ወንድምህ ነው ለምን ድ። እማማ ልክ አይደለሽም ። እማማ ልክ አይደለሽም። ልክ አይደለሽም እማማ። ይስሃቅ ልክ አይደለህም። ይስሃቅ። ይስሃቅ ለምን አትነግረኝም ። እማማ ነች የምታሰቃየኝ ዘር ። አልገባኝም ይስሃቅ ። ይስሃቅ ታላቄ ደህና ነኝ አለች ። አንድ ቀን ሁለት ቀን ሦስት ቀናት እልፍነሽ በተደጋጋሚ አማሽታዋለች ። ደህና ነኝ ። ዘር አልከኝ ይስሃቅ ። ፈተና ስለጨረበን እረፍት ላይ ነኝ ብዬ ነግሬህ የለ አባባ ። አባባ። ደሞ እማማ ሞተች ይሉኛል እማማ ሙትት ብላለች አባባ። በማለት ልሸነግለውና ላታልለው ዘዴ ስቀይስ አባባ እማማ የት ነች። በቀጠሮው እለት ሰዓዳ ጋበዘችኝ በሌላኛው ቀን እኔ በሦስተኛው ቀን እነሰዓዳ ቤት ከዚያም አኔ ሰዓዳ ሰዓዳ በሰባተኛው ቀን እኔ ተዘጋጅቼ እቤት ጋበዝኳት ። ፍ ቾ ቾ አባባ። አባባ አባባ። በል ንገረኝ ጐሽ የእኔ ልጅ። ለምን ። እኔ አፈር ልሁን አይ ጭካኔ እያሉ ። አዎን ይገባኛል አባባ ። እያልኩ በጥያቄ ሳጣድፋቸው አይ የምን ችግር አመጣህብኝ የኔ ልጅ ወደ ማዘጋጃ ቤት የሄዱት ወደ አራት ሰዓት ግድም ነው ፍጥምጥሙን እንደጨረሱ ሶደሬ ነው ምንትስ እንሄዳለን ብለዋል ወደ ቤት ገባ ብለህ ምሣ ብላ እንጂ የኔልጅ። ምንም አይደል ምንዳዬ ። ወ ግና ለምን ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال