Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ሰው ሆይ 5.pdf


  • word cloud

ሰው ሆይ 5.pdf
  • Extraction Summary

የክርስቶስ ሕማሙ ሞቱ በምትሐት ነው ማለትን የማንቀበል መኾናችንም እርግ ጠኛ ነር ነው። ባንዱ ክርስቶስ ለየብቻቸው የኾኑ ኹለት ዐይነት ግብሮችና ጠባዮች መኖራቸውን ያምናሉ ስለሚሉትም በክርስቶስ ኹለት ባሕ ርያት አሉ የሚለውን የካቶሊክ አነጋገር አይቀበሉትም ምክንያቱም ለክርስቶስ አካል እንድነት የሚቃወም ስለሚመስላቸው ነው ። በኬልቄዶን ጉባኡ የተወሰነው ውሳኔ ኹለት ባሕርይን ባህል ተቀባይ አለመኖሩን ብቻ ነው ። አካል ባሕርይ የሚለውንና ሌላውንም የተለያየ አነ ጋዝ ደምሶ ለክርስቲያን ኹሉ ለሃይማኖቱ መግለጫ አንድ አነጋገር ይፈጥርለት እንደ ኾነ ነው እንጂ ኹሉም ተስማምቶ የሮሙን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ያመልካል ብለው የሚጠባበቁት ተስፋ ምንም ዋጋ የሌለው ተስፋ ነው። የክርስቶስ ተከታዮች ለኾኑ ክርስቲያኖች ኹሉ መለዮ እንዲኾን የፈለገውና ያማጠ ነው አንድነት ይህም በመሳሰሉ በማይረቡ ነገሮች ተባታትኖ ማየት በጣም የሚያሳዝን ነው። የዚህ መጽሐፍ ዋና ዓላማው ይህን ኹላችን የምንመኘውን አንድነት ማስገኘት ነው። ይኸውም ስለነፍስ ተፈጥሮ ነው ካቶሊካውያን የነፍስ ተፈጥሮዋ እንደ ። ከአባት ከእናት አትከፈልም ይላሉ ማለት ነው።

  • Cosine Similarity

የኢትዮጵያ ሊታውንትም በዚህ ልማድ የካቶሊክ ሰባኪዎች መጥተው ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ በሉ የሚል ብጥብጥ እስካነሥበት ዘመን ድረስ ከፍሬ ምናጦስ ባገኙት በመሠረታዊ ትምርት ጸንተው ወልድ ዋሕድአንድ አካል አንድ ባሕርይ በማለት ተስማ ምተው ይኖሩ ነበረ እኒህ ሰባኪያዎች መጥተው ከመሠረተ ትምርቱ ወጥተው ልብ ወለድ ትምርት ኹለት ባሕርይ ማለትን በሰበኩ ጊዜ ግን ይህን ኑፋቄ ለመመለስ በበ ለጠ አኳኋን ታጥቀው መነሣታቸው አይካድም ። ከዚህም አያይዘው ኛው ክፍል የደብረ ሊባኖሶቹ ባህል ሦስት ልደት ወይም የጸጋ ልጅይላሉ የጎጃሜዎች ወይም የትግሮች ባህል መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ ኹለት ልደት ይላሉ ካሮች ወልድ ቅብዕ ኹለት ልደት ይላሉ የ ልደቱ ባህል በመሠረቱ የቀና ነው የሌሎች ባህል ሕን ወጥ ነው እያሉ መለያየትን በሜፈጥር አነጋገር አሳፋፍተው ጽፈዋል ። ኹለት ባሕርይ ባማለት ነው ብለዋል ። በኢትዮጵያውያን ስለ ክርስቶስ ባሕርያት ። ዕፀ በለስን በበላጊዜይህችንልጅነትአስወሰደ ንስሐ ቢገባ ይህችን ልጅነት ተመልሶ ማግኘት አልቻለም ስለዚህ ከቱ አካላት አንዱ አካል ቃል ሥጋን ተዋሕዶ አንድ እካል አንድ ባሕርይ ኾኖ በተዋሕዶ ምንታዌ ጠፋ በተዋሕዶ የባሕርይ ልጅ ቹኾነ ያችን እዳም ያስወሰዳትን ልጅነት ለመመለስ ሲል መንፈስ ቅዱስን በማኅፀን ተቀብሎ የአዳምን ልጅነት ገንዘብ ስላደረገ ዳግግይ አዳም ተባለ በኩረ ምእመናን ኾነ ይላሱ እንጂ እንደ ካቶሊካውያን ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ አይሉም በማናቸ ውም ረገድ ግንኙነት የሌጳቸውን ወገኖች ከካቶሲክ ጋራ አንድ ናቸው ብሎ መናገር አይገባም ። ኛም እርስዎ ጎጃሜዎችና ትግሮች እያሉ የሚጠሩዋቸው « ትብዐቶች የሚባሉት ወገኖችም ቃል ሥጋን በተዋሒደ ጊዜ በተዋሕዶ ምንታዊ ጠፋ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ኾነ ሲዋሐድ መንፈስ ቅዱስን ተተብሎ የባሕርይ ልጅ ኾነ መንፈስ ቅዱስን በመቀበሉ ንዴት ጠፋለት ይላሉ እንጂ እንደ ካቶሊክ ባህል ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ አይሉም ። አካል ኹለት ባሕርይ ኹለት ፈቃድ መንፈስ ቅዱስ ከወልድ ሠረጸ በማለት የሚተባበር የለም ። ከዚህ ወጥቶ መንፈስ ቅዱስ ከወልድ ሠረጸ የሚል አይገኝም ። በኢትዮጵያውያን ስለ ክርስቶስ ባሕርያት «። አብ መንፈስ ቅዱስ የሚጨመሩበት አይደለም ። ወልድ ቃል ኾኖ አንድ ነገር ይናገራሉ ። መንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ኾኖ ሕያዋን ኾነው ይኖራሉ በህልውና አንድ ናቸው የሚያሰኘውም ይህ ነው ስለዚህ ህልውናቸውን ለመግለጽ መንፈሰ ወልዱ መንፈሱ ለአየሱስ እያሉ ይናገራሉ እንጂ መንፈስ ቅዱስ ከወልድ ሠረጸ ለማለት የተነገረ አይደለም ። ይልቁንም የደብረ ሊባኖስ ወገን በዕጨጌያቸው በአባ ኖክ መሪነት ወደ ኹለት ባሕርይ ባህል በጣም የቀረበ ባህል ። ይህ ፍጹም ሐሰት ነው በኢትዮጵያ ማናቸውም ወገን ቢኾን ሥግው ቃል ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ቹኖ እንደ አምላክነቱ ሕያው ሲኾን እንደ ሰው ነቱ ለሰው የሚገባውን ሕማም ሞት በእውነት እንደ ቶቀበለ ያምናል እንጂ ይህን የሚል የለም ውሸት ነው ። ው ባህል ደራሲ ። እንዲያውም በጠቅላላው ዛሬ በኢ ትዮጵያ ኹሉም ክርስቶስ አንድ እካል እንድ ባሕርይ ወልደ አብ ወልደ ማርያም ኹለት። ልደት በተዋሕዶ ከበረ የሚል ነው እንጂ ከዚህ ወጥቶ አንድ አካል ኹለት ባሕርይ በትብፀዐት የጸጋ ልጅ በትብዐት የባሕርይ ልጅ የሚል አይገኝም ። በምሥጢረ ሥላሴ አብ ልብ ወልድ ቃል መንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ ማለትን ኹላችን የምናምነው እምነት ነው ። በድፍረት እንዲሀ እያሉ ይተቻሉ እንጂ የባለ ቅኔዎጁስ ሐሳብ እኔ ከላይ እንደገለጽኩልዎ ነው ኹለቱም ባለቅኔዎች ወልድ ቅብዕ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ በማለት ብቻ ይለያያሉ እንጂ አንድ አካል እንድ ባሕርይ በማ ለትስ አንድ ናቸው አይለያዩም ። የዚህ ቅኔ ባለቤት ወልድ ትብዕ በተዋሕዶ ክበረ ከሚሉቅ ወገን ኾኖ በቅብዐተ መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ ልጅ ኾነ የሚሉትን ወገኖች ለመንቀፍ የደረሰው መኾኑን ለማወቅ የሚያዳግት ነገር የለበትም ግልጥ ነው ። ወልድ ቅብዕ የሚሉትም መንፈስ ቅዱስ ትብዕ የሚሉትምወገኖችብቻለብቻበኾኑ ጊዜ ይህን በመሰለ ነዝር እንዳንድ ጊዜ ቢከራከሩም አንድ አካል ። ክርስቶስ በአካላዊ ተዋሕዶ የተቀበለውና የአግዚአብሔኗ የባሕርይ ልጅ ወደ መኙኝ ከፍ ያደረው ጴጋ ትዋሕይ ዝናም ከጤዛ የሚበልጠውን ያህል ክመንፈስ ቅዱስ ቅብሀት ከተዳሽ ይበልጣል ክርስቶስ ማለት የተቀባ ማለት ነው አንድ ማኅተም በእርሱ ላይ በሚገኘው መልክና ትርጽ የማን ንጉሥ መኾኑ እንደ ሚታወቅ እንዲሁም ክርስቶስ በቅብዐት መሲሕ መኾኑ ይታወ ቃል ክርስቶስ ሲቀባ ኖቅብፀቱ የቀዳሹ ጸጋ ተቀባይ የሚኾነው ሥኃ ሰለክስ ጊዜ የወሰደው ባሕርየ ትስብእቱ ነው እንጂ አካለ ቃል ሊኾን አይችልም ምክንያቱም እርሱ የተቀበለውና እኛ የምንቀበለው ጸኃ አንድ ዓይነት ስለኾነ ነው ብለዋል። ይሀን መጽሐፍ ለመጻፍ ያሳሰበዎ ኢትዮጵያ እንድ እካል ባሕርይ ባይ መኾኗን ከሊቃውንቶቿም መንበረ ማርቆስ የኾነች የእስክንድርያን ባህል አንድ አካል አንድ ባሕርይማለትን ነቅፎ መንበረ ጴጥሮስ የተባለችየሮማን ባህል እንድ አካል ኹለት ባሕርይ ማለትን የሚደግፍ እንዳለ ለማስረዳት ነው። ከዚህ ቅኔ ይህ ወገን የሚያስተምረው የአንድ ባሕርይ ባህል ምሥጢሩ ምን እንዶኾነ በቀጥታ ለመረዳት የሚረዱ በቲዎች ማስረጃዎች እንደማይገኙ ግል ነው ነገር ግን የጎጃሙ ደራሲ የካቶሊክን ትምህርትና የንስጥሮስን ኑፋቄ ቀላትሎ አንድ ናቸው በማለቱ ባሕርይ ለሚለው ቃል የሚሰጠው ትርጉም በኬልቄዶኑ ጉባኤ ከተወ ሰነው ልዩ መኾኑን እንዲሁም ባሕርይና አካል የሚሉትን ቃሎች እንደሚያወራርሳ ቾውጦ ያስረዳል ብለዋል። የሚ ያጣላን ላንድ ክርስቶስ ክልኤቱ የሚል ቅጽል ሰጥተጦ ኹለት ባሕርይ ነው ኹለት ባሕርያት ከተዋሕዶ በአፍዓ በምንታዌ ጸንተው ይኖራሉ ስለዚህ መለኮት ሕያው ነው ትስብእት ሞተ ማለትዎ ነው ። የሚል ነው ብለዋል ። የኢትዮጵያ ሊቃውንት እንዲህ ጠንቅቀው ፍጹም ሰው የኾነ ቃል በተዋሕዶ አንድ አኣካል አንድ ባሕርይ ኾኖ ያምላክነትንም የሰውነትንም ሥራ እንደሠራ ያምናሉ። በ እርግጥ ነው ከላይ እንዳመለከቱት አንድ አካል ኹለት ባሕርይ ። ኢትዮጵያውያን የካቶሊክን ትምርት የማይቀበሉት ከንስጥሮስ ባህል ጋራ አንድ ከመኙኑም በላይ ቃል ሥጋ ኮነን የሚያስተባብል ኾኖ ስላገኙት ነው እንጂ እንደ ንስጥሮስ ባህል መስሏቸው አይደለም ። ኹለተኛም የካቶለክ ትምርት ከንስጥሮስ ባህል አልፎ ቃል ሥጋ ኮነ የሚለውን ቃል ያስተባብላል ያልንበት ምክንያት ንስጥሮስ ለመለኮትም ለትስብእትም ባሕርይ ያለው አካል እንዳላቸው አምኖ ባሕርይ ያለው አካለ መለኮት ባሕርይ ባለው አካለ ሰብእ አደረ እንጂ አልተዋሐደም ብሎ ነበረ ። ከመረመፎናቸው ምንጮች ኢትዮጵያውያን የአውጣኪን ባሀል የሚከተሉ እው ነተኞች አንድ ባሕርይ ባዮች አለመኾናቸውን እንረዳለን ባሕርይ ሲሉም ክርስቶስ እንድ ህልው መኾኑን ለማስረዳት ነው እንጂ ሰእሱ ኹለት ያልተደባለቁ ባሕርያት መገኘታቸውን ለመካድ አይደለም አንድ ባሕርይ የሚሉትም ኹለት አካላት የሚለውን የንስጥሮስን ባፀል ለመቃወም ብቻ ነው ብለዋል ። የአውጣኪን ባህል የማንቀበል መኾናችንን ስሳወቁልን እናመሰግንዎታለን አንድ ባሕርይ የሚሉ በክርስቶስ ኹለት ያልተደባለቁ ባሕርያት መገኘታቸውን ለመካድ አይ ደለም ስለሚሉት አንድ ባሕርይ የምንልበትን ምክንያት የቱሳሔን የውላጤን ነገር በጻ ፍንበት አንቀጽ በሰፊው የዘረዘርነው ስለኾነ አኹን ደግሞ መጸፍ አላስፈለገም ። አንድ ባሕርይ ማለታቸው ኹለት አካል የሚለውን የንስጥሮስን ባህል ብቻ ለመቃ ወም ነው ያሉትም ፍጹም ሐሰት ነው በእርግጥ የምንቃወም በአንድ አካል ኹለት ባሕርይ የሚለውንም ባህል ነው እንጂ የንስጥሮስን ባህል ብቻ አይደለም ። ኢትዮጵያውያን ክርስቶስ ባንድ አካል ኹለት ባሕርይ ነው ማለትና ለክርስቶስ ኹለት ባሕርያት አሉት ማለት አንድ ዐይነት ንግግር መኾኑን አያውቁትም ኹለት ባሕርያት እሉት ቢሏቸው ይታለላሉ ብሎ ከመገመት የበለጠ የሚያናድድ ነገር ስለሴሌለ አደራዎን በክንቱ ጥለውታል ይህ እነጋዝር የተናጋሪውንም አስተያየት ግምት በጣም ዝቅ የሚያደርግ መኾኑን በተጨማሪ ሳሳሳስብ አላልፍም ። ኛ ካቶሊካውያን አንድ ክርስቶስን ከፍለው መለኮት አልሞተም ትስብእት ሞተ ብለው የሚናገሩበት ምክንያት መለኮት ሞተ ያልን እንደ ኾነ ሥላሴ በባሕርይ አንድ ናቸውና አብ መንፈስ ቅዱስም ሞቱ ያሰኝብናልበማለት ፈርተው እንደ ኾነ በገጸ አመልክተዋል ። የኢትዮጵያውያን አነጋገር እንደ ካቶሊክ አነጋገር ምንታዌን በሚያሳይ አኳኋን መለኮት አልሞተም ትስብእት ሞተ የሚል ሳይኾን መለኮት በሥጋ ሞተ ማለት እንደ ኾነ ይኸውም ታል በተለየ አካሉ ሰው ቢኾን ሥጋ ቢለብስ አብ መንፈስ ቅዱስ ሰው ኾኖ የማያሰኝ መኾኑን የከዊንን ምሥጢር በጸፍንበት እንቀጽ ከቅዱሳት መጸሕ ፍትጠቅሰን በነፋስና በፀሐይ በእሳትና በቀላይ መስለን አስረድተናል ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال