Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ምንዱባን 1 page 1-69.pdf


  • word cloud

ምንዱባን 1 page 1-69.pdf
  • Extraction Summary

ገ ዘመጉ ስቀጣጠር ናቸው ሴሳው ስስንባቢ መጠቅዋስ ያስበት ጉጻህ ስተረንገሙ የቃፅ በቃስ ደግሞ ስስለተረጓገዘው ነጅ ትርጉም ዓዩነት ስዶፎስ ም በመህረቱ መጽሐፋ ከዛሬ ስገድ መቶ ስባ ስምስት የተዛፈውም ስፈሪንሳፎ ኀብረተሰብ በመሆኑ ሰኗረገሳያዊ ብት ስጫት የሚስጡ ስሳቦች ጸሉበት ስለቪህ ክዚህ ውስጥ ስኢትየጵ»ሁ ስንባቢ ስደሆኑም ብሄ የገመትኳችሙን ትቼያቸዋልሁ ሆናም መጽሐፉ ሥመህፋገ አኘጻዬስቅ የተታሰኝን ሁሉ ሞክረስለዙ ዮሐንስ ገጻደቅ ምሰራፍ ስገደ ቀና ሰው በ መሴ ቻርለስ ብየንቬኑ መሪል የሞንቴስ ሱር ሞንቴስ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ሁነው የተሾሙት በ ዓም ይህን የመሰለ ጠባይ የነበረው አውደልዳይ ጎፈሬ ብርቁና ዘመናዊ መስሎ በሰው ስቃይ የሚደሰት ጎረምሳ ነበር ይህ ጎረምሳ ሰው ከተሰበሰበበት ቡና ቤት ላይ ታች የምትለውን ኑሮ ያንገላታትን የማይሆን ልብስ የለበሰችውና ክቡር ገላዋን ለጎረምሳ አሳልፋ የምትሸጠዋን ሴት ደጋግሞ የሜለክፍ ወጣት ነበር አንድ ቀን ፋንቲንን እንደልማዱ ለከፋት አንዳልሰማ ዝም አለችው ሲጃራ ማጨስ ፋሽን ነውና ተመልሳ በአጠገቡ ስታልፍ የሲጃራ ጭስ አቦነነባት በአጠገቡ በአለፈች ቁጥር «ፉንጋ ኡኡቴ የምን መኮሳተር ነው። ወህኒ ቤት አልወርድፖ። ስድስት ወር አልታሰርም ማለት ነው። ዐይኔ ዐይኔ» ብሎ ከመጮህ በ ሌላ ነገር ለማለት አልቻለችም ሰውነትዋ ያንን ችሮቃ ያንን ዴ በሚቀጥለው ለመሸከም አቅም አነሰው ሰውነትዋ ተዝለፈለፈ ከመሴይ ማዝረሄሄሸ አግር ስር ወጠደቀች ጎንበስ ብሉ ሊያነሳት ሲል አጁን አፈፍ ሳመችው ከዚያም ሕሊናዋን ሳተት ፊዞቱ በሀዘኔታ ተሞልቷል ከንቲባው ጣራጡን ሳይሆን ክግድግዳ ብሎ የተሰቀለውን መስቀል ነበር የሚያየው አይመስላትም ሰውነቱ በብርሃን ስለነበር ጸሉፉን ላለማቋረጥ ን እየፈራች ቀስ ናአል ላይ ከባ ይህ ሰው መልአዘ አንጂ ሰው የታነጸ መሰላት መሴይ ማንይደላይን አየጸለየ ሳትናገር ለረጅም ጊዜ አዓጥጣ አየችው በመጨረሻ ግ ብላ ተናገረችኘ ምን አእየሠሩ ነው።» መሴይ ማንዴደላይን ከዚህ ለአንድ ሰዓት ያህል ቆሞአል አጅዋን ይዞ የልብዋ «አሁን ምን ይሰማሻል።

  • Cosine Similarity

ጠቅዱስ በማለት ፈንታ አባ ደጉ» አያሉ ይጠርዋቸዋል እፒህ ደግ ሰው በ« ዓም ምንም እንኳን ዓመት ቢሞላቸውም ከስልሣ ዓመት በላይ የሆናቸው አይመስሉም ነበር ቁመታቸው አጀግፆ ረጾም ሳይሆን መጠነኛ ሆኖ ሰውነታቸው ደልዳላ ነው ክብደታቸውቹ ለመቆጣጠር በእግር መሄድ ያጠትራለ ሲራመዱ መሬት በኃይል እየረገጡ ከወገባቸው ትንሽ ጎበጥ ይላለ ደ የልጅ ፈገግታ በተጎናጸፈ አንደበት ሲናገሩ ከግርማ ሞገሳቸው ብዛቸ ፈዘው ሀለ የመንፈስ እርካታን ያሎል ከመላ ሰውነታቸው ደስቿ ፀባረቅ ይመስላል ደግነት የተቆራኘጡ አካላቸጠና በተት የመሰሳ ጥርሳቸው ካላቸውና ወተት የመሰቦካ ው ፈገግ ሲል አፒያ «ጨዋ ሰው እድሜ የተቸረ ሽማግሌ ን ን ከት የ ለ ተ የተቸረ ጎልቶ ይታያል ለመጀመሪቦ ጠው ቀጽል ሁሉ በእኙህ ሰው ሳቄ መሪያ ጊዚ ላያቸው እንኳን ስለብቃታቸወግ ገር ግን አንድ ሰጡ ለጥቂት ሰኻ ስለደግነታቸው አይጠራጠርም ከጳጳሰ ጋር ቢቆይና በአሳብ ባህር ተውጠው ቢያያቸው ቀስ በቀስ መለፀባቸውን ይገነዘባል ግርማ ሞገሳቸው በቃላት ለመሃለጽ በማይቻል ሁኔ ያስፈራል ሰፊውና ኮስታራው ፊታቸው አንዲሁም ሻሸ የመሰለው ፀጉራቸው ክብር የተጎናጸፈ ለመሆኑ በግልጽ ይታያል ግሮማ ሞገስ ከፀሰሶጣቸው እየፈለቀ ሲወጣ የሚያልቅ ቢመስልም የአንዐባራቂነት ኃይል አንዳለው አያጠራጥርም አንዲያውም አንድ ሰው ሁኔታቸውን በጥሞና ሲመለከት «አንድ መልአክ በፈገግታ ኣጊጦ ያየኛል» የሚል በሜት ያድርበታል እህ ሰው የሚያሰላስለሉት ስለ ክቡር ጉዳይ እንጂ ሰለርካሸ ነገር ላለመሆኑ ጥርጣራ አይገባውም ጸሎት ማድረስ ምዕዋት መስጠት የመንፈስ ስቃይ የደረሰበትን ማጽናናት ወንድማማችነትን መስበክ ራስን ለሌሎች መስዋዕተ ማድረግ በአምነት ራስን መግራት የጳጳሉ የአለት ተዕለት ኑሮ ሲሆን ይህም ኑትር በበጎ አሳብ በምርጥ ታላትና በበጎ ተግባር የተምላ ነበር ክረምት ይሁን በጋ ሁለቱ ሴቶች ሲተኙ ብሁዕነታቸጡ ወዩ ዓሮ ሄደው አትክልት ውስጥ ለአንድ ወይም ለሁለት ሰዓት ፈጣሪያቸውን በማሰብ ከዚያ ካልቆዩ ኑሮአቸው የተሟላ አይመስሳቸውም አሳባቸውን ሰብስበውና የመንፈስ አርጋታን አግኝተው የምሽቱን ሰላምና ሀጥታ ከሰዎች የመንፈስ እርካታ ጋር እያነፃዐሩ የከዋክብትን ብዛት በመመልከት ከአትክልቱ ውስጥ ይንሸራሸራሉ በዚያች ሰዓት አበቦች ያለመስገብገብ የሚለግሱትን መልካም መዓዛ አየማጉ ጥቅጥቅ ካለ ጨለማ ውስጥ አንደበራ ጓማ ብቻቸውን በዓፐረታት መካከል በደስታ የተዋበው ነፍሳቸውን ዘርግተው ይቆማሉ አእምርአቸው ውስጥ ምን እንዳለ ራሳቸውን ዚጠይቁ መልሱን አያውቁትም ሆኖም ከሰውነታቸው ውስጥ አንድ ነገር ወጥቶ አንደሚሄድና አንድ ነገር ደግሞ ከሰውነታቸው ላይ እንደሚያርና ይሰማቸዋል አንድ ዓይነት ምሥጢር መከናወኑን ይገነዘባሉ አፒህ አድሜ የጠገቡና ፈጣሪያቸውን የቀረቡ ሰው የእደፍቶ ጊዜያቸውን የሚያጠፉት ቀን ቀን አትክልት በመኩትኩት ሲሆን ማታ ተ ደግሞ ፈጣሪያቸውን በጸሉት በማመስገን ሰለሆነ ሌላ የሚፈልጉት ገር አልነበረም ምድሩ በአበባ ሰማዩ በከዋክብት በማጌጡ እርካታ ይሰጣቸዋል የመፈስ መቋ ምሰራፍ ዙስት ውድቀት ዓም ወሩ ጥቅምት ነው ዐሐይዋ ልትጠልቅ አንድ ሰዓት ይህእ ሲቀራት አ በእግሩ የሚዓዝ ሰው ወደ ሞንቴስ ሱር ሞንቴስ ትንሺቱ ከተማ ይገባል በየመስኮቶቻቸውና በየቢሮዎቻቸው አጠገብ የቆጮ ጥቂት ሰዎች ይህን መንገደኛ ይጠራጠሩታል ሆኖም ከእርሱም ይበልጥ የተስቃየ ሌላ ሰው ለማግኘት እንደማይቻል ፊቱ ይመስክራል ቁመቱ መካከለኛና አጥንተወፍራም ሲሆን የሰውነቱ አፈጣጠር ዙ ነጡ በእድሜው ሙሉ ሰው ይመስላል ምናልባት አርባ በፎን ወይ አርባ ሰባት ዓመት ሳይሆነው አይቀርም የዐሐይ ጨረር ነፋስና ከሰውነቱ የወጣው ላብ ያጠቆረውና ያንገላታው ቆቐብ ግማሽ ፊቱ ነ ሸፍኖበታል ቀደም ሲል የፈሰሰው ላቡ ከፊቱ ላይ ደርቆ አዲሱ ደግሞ ከፊቱ ላይ ሲወርድ ድካሙን በግልጽ ያሳያል የለበሰው ሸካራና ቢጫ ሸሚዝ ከብዙ ቦታ ላይ በመቦጫጨቁ የደረቱን አጥንት ለዐሐይ ዳርጎታል ሸሚዙ በነፋስ ኃይል እንዳይሄድ ሳይሆን አይቀርም ከረባትና አሮጌ መስቀል በተ ሰስበ ገመድ አሲዞታል የተቀዳደደ ሰማያዊ ሱሪ ታጥቋል ሱሪው አንደኛው ጉልበቱ ላይ ሳስቶ ሲነጣ ሌላው ላይ ተቀዳድዶአል ከአንድ ጎኑ ላይ አረንጓዴ ጨርቅ የተጣፈበትና ግራጫ መልክ ያለው አርጌ ሰደርያ ደግሞ ደርቦአል በምናምን የተሞላ አዲስ አቆማዳ በዱሳ በማያያዝ በጀርባው አንጠልጥሉአል በአጁ ደግሞ ሌላ ባለትልቅ ቋር ዱላ ይዚል የተንሻፈፈና ከጎኑ የተቀደደ አሮጌ ጫማ ያለካልሲ አጥልቆቁአል ፀጉሩን ተላጭቶት የበቀለ ሲሆን ጢሙ ግን በኃይል አድጓል ላቡና የሰውነቱ መዛል በአግር ብዙ መጓዙን ያረጋግጣል ክላዩ ላይ የሰፈረው አዋራ ለሰውዬው መጎሳቆል ሌላው ማስረጃ ነው ይህ ሰው ወደ ከተማው አንደገባ ወደ ግራ ታጥፎ ወደ ማዘጋጃ ቤት ያመራል ከዚያም ከማዘጋጃ ቤት ሹም ቢሮ ገብቶ ከሩብ ሰዓት በኋላ ከቢሮው ይወጣል በከተማው ውስጥ ጥሩ ማረፊያ ቤት ነበር መንገደኛው ወደዚያች ማረፊያ ቤት ሄደ ማረፊያ ቤቱ በከተማው የታወቀና ምርጥ የተባለ ነበር በቀጥታ ወደ ወጥ ቤት ሄደ የወጥ ቤቱ የጓሮ በር ወደ ዋናው ጐዳና የሚያስወጣ ሲሆን መንገደኛው የገባው በዚህ በኩል ነበር ወጥ ቤቱ ውስጥ ከአብዛኞቹ ምድጃዎች ላይ አንጨት በኃይል ተያይዞ አሳቱ ይንቦገቦጋል የወጥ ቤቱ ኃላፊ አሳቱ ከሚነድበት በችኮላ አየተራመደ ፄዶ የምግቡን ሁኔ። » «አስር ቤት ሆቴል ቤት አይደለም። ትን ስዎች እንዬ ከውን ዱላ በሁለት አንድ ከቃኘ በኋላ ድምፁን «ተመልከቱኝ ስሜ ዣን ቫልዣ ይባላል የተፈረደብኝ ወንጀለኛ ነኝ ለአሥራ ዘጠኝ ዓመት እሥር ቤት ነበርኩሱ ከአራት ቀን በፊት ተፈታሁ ወደ ፓንታልዬ ነው የምሄፄደው የተፈታሁ አለት ከቱሎን ተነስቼ በእግሬ እየተጓዝኩ ዛሬ ከእዚህ ደርሻለሁ በዛሬው ቀን ብቻ ወደ ኪሎ ሜትር ያህል ተጉዢአለሁ ማምሻውን ወደዚህ ከተማ እንደገባሁ ወደ ሆቴል ቤት ፄጄ ማደሪያ እንዲሰጡኝ ጠየቅሁ ከእሥር ቤት የተሰጠኝ መታወቂያ ብቻ በመያዜ ከዚያ ላድር አልቻልኩም ወህኒ ቤት ፄጄ እንዲያሳድሩኝ ብጠይቃቸው ከእዚያም አባረሩኝ ከከተማ ወጣ ብዬ ከዛፍ ስር ለማደር ፈልጌ ነበር ሆኖም ጨለማውን ፈራሁት ደመናውም ስላንዣበበ ይዘንባል ብዬ ስለስጋሁና ደግ አምላክ ኖሮም ዝናቡን ያቆማል ብዬ ስላላመንሁ መጠጊያ አገኛለሁ በማለት ወደዚች ከተማ ተመለስኩ ከከተማው መካከል ከቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ከድንጋይ ላይ ተጋደምኩ እንደተጋዴምኩ አንዲት ደግ ሴት ቤታችሁን ጠቁማ ከእዚያ ቤት አንኳኳ አለችኝ መጥቼም አንኳኳሁ ይህ ቤት የማን ቤት እንደሆነ ብትነግሩኝ ሆቴል ቤት ነው። ይህ ቤት ለመሆኑ ሆቴል ቤት ነው። አልናል ሣን በመካከላችን ርቀት ስለነበረ የሚሉትን በግልጽ ለመስሣት አልቻልንም ጳጳስ ማለት እንግዲህ ይኸጠጡ ነዐ ሠፀሰለኘ አንግዳው ሲናገር ጳጳሱ የተበረገደውን በር ዘተ መዳም ማግልዋር ተጨማሪ አንድ ሣህን ይዘው መጥተው ከጠረጴዛ ላይ አናኖሩ «መዳም ማግልዋር አሉ ጳጳሱ «አሁን ያመጡፕን ሣህን አሳቱ ከሚነድበት ቀረብ አድርገው ቢያኖሩት» ከዚያም ዐደ አንግዳው ዞር ብለው «የውጪ አየር በጣም ይተዘትዛል ሳይበርድህ አልቀረም ልጄ» አሉት ጳጳሱ ረጋ ባለ መንፈስና በሚጋብዝ ድምዕ «ልጄ ብለው በጠሩት ቁጥር የሰውዬው ፊት ፈገግ ይላል የተፈረደበት ወንጀለኛን ልጀ ብሎ መጥራት ማለት ባህር ላይ ቁጭ ብሎ በውፃ ጥም ለሞት ለተቃረበ ሰው አንድ ብርጭቆ ንጹህ ውሃ እንደመስጠት ያህል ነበር ሰው የናቀው ክብር ይጠማዋል «ፋኖሱ በቂ ብርሃን የለውም» አሉለ ጳጳሉ መዳም ማግልዋር ገባቸው ወደ ጳጳሱ መኝታ ቡት ሄደው ሁለት ከብር የተሠሩ ረጃጅም የሻማ ማብሪያ አመጡ ሻማ ለኩሰው ከሻማ ማብሪያው ላይ ካደረጉ በኋላ ከጠረጴዛው ላይ አስተመጥዋቸው «አባቴ» አለ ሰውዬው «ጥሩ ሰው ነዎት አኔን አይንቁኝም አያንቋሽሹኝም ከቤትዎ ከማስጠጋት አልፈው በትህትና ያናግሩኛል ለእኔ ክብር ብለው ተጨማሪ ሻማ አንዲበራ አዘዙ አኔም የሕይወት ታሪኬን ሳልደብቅ ከየት እንደመጣሁና ምን ያህል የተሰቃየሁ መሆኔን ገለፅኩልዎት ከአጠገቡ ተቀምጠው የነበሩት ሰው ቀስ ብለው አጁን ይዘው የሚከተለውን ተና። በማለት ቸርነታቸውን ለማላየት ነው መዳም ማግልዋር የጳጳሱ አስተያየት ስለገባቸው ወዲያው ከመቅጽበት የተቀሩት የብር ሣህኖች መጥተው ከአያንዳንዳቸው ትይዩ ተቀመጠ ከእራት በኋላ ጳጳሉ አህታቸውን ተሰናብተውና አንድ ሻማ ለራሳቸው አንድ ሌላ ዴግሞ ለአንግዳው ለመስጠት ሁለት ሻማይዘው ተነሉ ከዚያም «ልጁ ክባልህን ላሳይህ አሉት ሰውዬው ተከተላቸው ለአንግዳው የተዘጋጀው ክፍል በጳጳሱ መኝታ ቤት አልፎ ነበር የሚገኘው አንግዳው ልክ ከጳጳሱ መኝታ ቤት ሲያልፍ መዳም ማግልዋር አነዚያ የሚያማምሩ የብር ሣህኖች ከብፁዕነታቸው መኝታ ቤት ውስጥ ይገኝ ከነበረው ቡፌ ውስጥ እያስቀመጡ ስለነበር ዣን ቫልዣ ተመለክተ ዘወትር ማታ ማታ መዳም ማግልዋር ከመተኛታቸው በፊት ማህኖቹን አጣጥበው ከቡፌው ጡስጥ ነው የሚያስቀምጧቸው የአንግዳው አልጋ ከነበረበት ክዓል ደረሉሱ ሰው ያልተኛበት ንጹህ ነጭ አንሶላ ነው የተነጠፈው ሰውዬው ሻማውን አስተካክሎ ከአንዲት አነስተኛ ጠረጴኡዛ ላይ አስተመጠ «መልካም እንትልናፍ ነገ ጠዋት ከመሄድህ በፊት ላሞች ስላሉን ትኩስ ወተት ጠጥተህ ትሄዳለህ አሉ ጳጳሱ «አመስግናለሁ አባታችን» አለ አንግዳው» የምስጋና ቃሉን አንደደረደረ ወዲያው ከመትጽበት አነዚያ ሁለት ሴቶች ከዚያ ቢኖሩ ውዛሣ ሊያደርጋቸው ይችል የነበረ ነገር ይናገራል ወዴ ጳጳሱ ዞር ብሎና ፊቱን ለዋውጦ በሻክረ ድምዕ ጮክ እያለ «አሁን ጥሩ ነው ከመኝታ ቤትዎ አጠገብ ነው ያስተኙኝ ለመሆኑ በነገሩ አስበውበታል። ካሚ ግን ብዙ ገቢ በማያስገኝ ሥራ ላይ የወጣትነት ዘመኑን አዳጋችና አድካሚ ብ ነበር ያሳለፈው በጊዜ ማጣትና ድኀነት ምክንያት በአፍላ ከክመኑ የከንፈር ወዳጅ እንኳን አልነበረውም እንዲያውም ከነአካቴው ለፍቅር ጊዜ አልነበረውም ማለት ይታቻላል ማታ ማታ ከመሸ በኋላ ከቤቱ ተመልሶ ቃል ሳይናገር ያገኘውን ይበላል አንዳንድ ቀን ያቺን የምስኪን እራቱን ሲበላ እህቱ ከቀረበለት ምግብ ጥቂቱን እንደገና እየወሰደች ለልጆችዋ ትሰጥበታለች ይህ ሲሆን በረጅም ፀጉሩ ፊቱን ሸፍኖ በዝምታ የተረፈችውን ይበላል ምንም ነገር እንዳልሆነ በመቁጠር ራሱን ለማታለል ይሞክራል ምርጫም አልነበረጡም ዛፍ በሚገረዝበት ጠራት በቀን እስክ ሱስ ያገኛል ሥራ ሳይመርጥ ያገኘውን ይሠራል አህቱም ትሠራለች ቢሆንም ራሳቸውን ያልቻሉ ስባት ልጆችን ማላደግ ተላል አልነበረም ገንክበ ስላልበቃቸው ቤተሰቡ ችግር ቀስ በተስ እያለ የሚያሳድደው አሳዛኝ ቤተስብ ሆነ የአንድ ከመን ክረምት በጣም የከፋ ነበር በዚህ ጊዜ ዣን ቫልዣ ሥሥራ አልነበረውም በዚህ የተነሣ ቤተስቡ የሚላስ ጠይም የሚቀመስ ነገር ያጣል ከንድ ቀን እሑድ ማታ የአንድ ዳቦ መጋገሪያ ቤት ባለቤት ሊተኛ ሲል የዳቦ ቤቱ መስታወት ሲሰበር ይስማል የሰውዬው መኖሪያ ትጥር ግቢው ውስጥ ስለነበር በጊዜ በመድረሱ በተሰበረው መስታጠት በኩል አንድ ስው እጁን አሾልኮ ዳቦ ሲሰርት ያየዋል ሌባ ዳቦውን ይዞ ሮጠ የዳቦ ቤቱ መስታወት የሰበረው በቡጢ ስለነበር እጁ ይደማል ስለዚህ ዳቦው የተወስደው በሌባ ለመሆነ ሌላ ማስረሻ አላስፊለገም ሌባው ሰውዬ ዣን ቫልዣ ነበር ይህ የሆነው በ ዓም መጨረሻ ሃዐ ጨለማን ተገን በማድረግ ሰብሮ ተብሎ ተፈረደበት ዣን ቫልዣ የተዚጋ ቤት ለመስረት በመሞከሩ «ወንጀለኛ ነው ብያፄው ለአምስት ዓመታት በባርነት የመርከብ ተዛፊ ሆና አንዲሠራ ነበር ዣን ቫልዣ አንገቱ በብረት ሰንለለት ታስር ቱሎን ወደተባለ አስር ቤት ተወሰደ ጉዞው ዛያ ሰባት ቀን ወሰደበት የተጓዘው በእንስሳ በሚሦጐተት ጋሪ ነበር ከተወሰነለት ሥፍራ እንደደረሰ ጥብቆ አለበሱት ያለፈው ታሪኩ ስሙ እንኳን ሳይቀር ተለወጠ ከዚያን ጊዜ ጆምሮ ስሙ ዣን ቫልዣ ሳይሆን ቁጥር ሺህ ዐ ሆነ ከዚያ በኋላ እህቱ ምን ሆነች። ዣን ቫልዣ እነዚህንና ሌሎችንም ጥያቄዎች እየጠየቀ በሕብረተሰቡ ላይ ፈርዶ ብያኔ ይሰጣል ብያኔው በሕብረተሰቡ ሳይ የከረረ ጥላቻን ማላደር ነበር በሕይወት ዘመኑ የደረሰበት ፈተናና ስቃይ የሕብረተሰቡ ውጤት መሆኑን አመነ ምናልባት አንድ ቀን አድል ቢገጥመው ሕብረተሰቡን አንደሚበቀል ለራሱ ቃል ይገባል የሕብረተሰቡ አባሎች ሕይወቱን አበላሸበት ከቁጡ ፊታቸው ሌላ ያሳዩት ነገር አልነበረም ማንም ቢሆን ለመላላጥ ካልሆነ በስተቀር ፍቅርን አላሳየውም ከሕፃንነቱ ማለት ከእናቱና ከአህቱ ከተለየ ጀምሮ ማንም ቢሆን ርህራሄ በተለየው በክፉ ቃል እንጂ በጥሞናና በሰላም ያነጋገረው የለም በስቃይ ላይ ስቃይ እየታከለበት በሄደ ቁጥር ሕይወት ጦርነት መሆኑን አመነ በጦርነቱም እርሱ ድል እንደተመታ አወቀ ከጥላቻ በስተቀር ሌላ የተማረው ነገር አልነበረም አስር ቤት እያለ ይህን ትምህርቱን ለማጠናከርና ከዚያም ሲወጣ ይዞት እንደሚወጣ ወሰነ ዣን ባልዣ በዚህ ሳይቆም ለስቃዩ ምክንያት የሆነውን ሕብረተሰብ ለፍርድ አቅርቦ በአርሱ ላይ ብያኔ መስጠት ብቻ ሳይሆን ሕብረተሰቡን የፈጠረውንም አምላክ ጭምር አወገበ ዣን ቫልዣ ከታሠረበት ቱሉን ከተባለ ቦታ አንደ አርሱ ያሉ ምስኪኖች የሚማሩበት ትምህርት ቤት ራሳቸውን ለሌሎች መስዋዕት በሚያደርጉት ጥቂት ግለሰቦች ተከፍቶ ነበር አንዳንድ ጊዜ ትምህርትና ንቃት ለተንኮልና ለክፋት በር የሚከፍቱ ቢሆኑም በአርባ ዓመቱ ትምህርት ቤት ገብቶ መጻፍና ማንበብ ተማረ እነዚያ የስቃይና የባርነት ዘመን ይህ ነፍስ በአንድ ጊዜ እየሞተና በሌላ ጊዜ ሕይወት እየዘራ ነው የኖረው የሕይወቱ ግድግዳ በአንድ በኩል ብርሃን ሲገባው በሌላ በኩል ጨለማ ቦርቡሮታል ዣን ቫልዣ በተፈጥርው ክፉ ሰው አልነበረም ከእስር ቤቱ ሲደርስ ልቡ ቀና ነገር ነበር የሚያስበው አዚያ ውስጥ እያለ ግን ሕብረተሰብን ጠልቶ እርሱም ክፉ ሰው እንደሆነ አመነ አንድ መዘንጋት የሌለብን ነገር አለ ይኸውም ዣን ባልዣ አስር ቤት ጡስጥ ከነበሩት ሰዎች ሁሉ በአካል ጥንካሬና ጉልበት እጅግ የላቀ አንጻነበር ነጡ ከባድ ሥራ ከሥሥራት ጠንካራ ሽቦ በመጠምዝዝ ብደት ያለውን ነገር በማንሳት የአራት ስዎች ጉልበት አይስተካከለውመሚሽ አንድ ጊዜ የቤት ጥገና ሥራ እየተካሄደ ሳለ ተንጠልጣይ ግምብዝ ፎ ይዞ የነበረው ብረት ሾልኮ ግንቡ ሊፈርስ ሲል በአጋጣሚ እዚያ የብረው ዣን ቫልዣ ስዎች እስኪደርሱለት ድረስ ብቻውን ግንቡን ደግ ዳቆመ ይነገራል ቅልጥፍውና የሰውነቱ መታዘዝ ጉልበቱን የሚያስንቅ ነበር የወንጀለኞች የዘወትር ሕልም የማምለጥ እትድ ማውጣት ሲሆን ይህም አንዳንድ ጊዜ ጉልበት ከችሉታ ጋር ይሰጣቸዋል በአእዋፍና በዝንቦሽ ዘወትር እንደቀኑ የሚኖሩት እስረኞች እንደ እነርሱ መብረር ይፈልጋሉ ዣን ቫልዣ የዚህ ዓይነት ትናት ስላደረበት የማይሞክረው ነገር አልነበረምኒ ከማዕዘንና ከቋጥኝ ላይ እየዳሁ መውጣት በጀርባ መ ንሸራተት ከረጅም ከፍታ መዝለልና የመሳሰሉትን መፈጸም ለዣን ቫልዣ የአለት ተአለት ተግባር ነበር አንዳንድ ጊዜ አርሱ የሚሠራቸው ነገሮች ታምራዊ እንጂ ማንም ስው የሚሠራው አይመስልም ነበር አንዳንድ ቀን እንዴት እንደወጣ ሳይታወቅ ከፎቅ ቤት ጣራ ላይ ወጥቶ ይገኛል ብዙ አይናገርም ሁልጊዜም እንደተኮሳተረ ነው ጥርሱን አሳይቶ አያውቅም የእስረኞች የጭንቀት ድምፅ ስሜቱን ይነካው እንደሆነ እንጂ ሌላ ነገር ስሜት አይሰጠውም ለተመለከተውና ላጤነው ዘወትር ሳያቋርጥ በአስፈሪ የአሳብ ባህር የተዋጠ ለመሆኑ ከፊቱ ላይ ይነበባል ብቅ ጥልቅ በሚልና ባልተሟላ ሕይወት ታፍኖ በተያዘ አውቀት አማካይነት በጭላንጭል ለማየት አንደሚሞከር ነፍስአድን አስፈሪ የሆነ ግዙፍ አካል እንደተጫነው ይሰማዋል ከዚያ ይቅርታቢስና አስፈሪ ከሆነው ከተጫነው ነገር ለማምለጥ አንገቱን ቀና አድርጎ ዓይኖቹን ለመግለጥ ሲሞክር ሥልጣኔ ብለን የምንጠራው ነገር ያስገኛቸው ነገሮች ሕጎች የስዎች አስከፊ ገጽታዎችና ሥራቸው ተከማችተውና ከቁጣና ከፍርዛት ጋር ተደባልቀው በአሳብ ያያቸዋል ቀስ በቀስ ግን ከአርሱ አየራቁ ወደላይ አሻቅበው ወጥተው ከፊቱ ሲስወሩ ይመለከታል ቫን ቫልዣ በዚህ ዓይነት ተጨባጭ ዓለም አስፈሪ በሆነ መናፍስት ተሞልቶ አስፈሪው የመናፍስት ዓለም ደግሞ በአውን ነገር ተተክቶ ጠል ሊገለጽ በማይችል ሁኔታ በአካሉ ውስጥ አየተቀረጸበት የኖረ ሰው ው ተ ገዳንድ ጊዜ እስር ቤት ውስጥ ሆኖ ድንገት ሥራውን አቁሞ ማሰብ ይጀምራ ችሉታፀዐ ል ቀደም ሲል የነበረው አሁን ግን የዋገቀው የማመዛዘኘ ጨርሶ እየጠፋ በአርሱ ላይ የደረሰው ሁሉ ከሥርዓት ውጪ በአካባቢው የሚያየው ነገር ሁሉ ያልሆነና የማይሆን ይመስለዋል «ይህ ሁሉ ሕልም ነው» እያለ እርስ በራሉ ይነጋገራል ከእርሉ ጥቂት ርቆ የቀመውን የአስር ቤት ኃላፊን አተኩር ይመለከታል ኃላፊው አንድ ዓይነት መንፈስ አንጂ ሰው ሆኖ አይታየውም ሆኖም ይህ መንፈስ በድንገት በዱላ ይጠልከዋል ለእርሱ የምናየው ዓለም እውንነት አጠራጣሪ ነው እንዲያውም ከአነካቴው ለዣን ቫልዣ «ፀሐይ የለችም ክረምትና በጋ አይፈራረቁም ጠፈር የሚባል ነገር የለም» ቢባል ከእውነት የራቀ አይሆንም ለእርሱ የአካሉ መጀመሪያና መጨረሻ የሰው ልጆች ያወጡት ሕግና የሰውን ዘር በአጠቃላይ መጥላት ሲሆን የዚህም ውጤት ማን ምን ሳይባል በሕይወት ያለን ማንኛውንም ፍጡር የማጥፋት ምኞት ነው የዚህ ዓይነቱ ጥላቻ በተወሰነ ወቅት በመለኮት ኃይል ካልተገታ በስተቀር አደገኛ ነው ስለዚህ ዣን ቫልዣን «አጅግ አደገኛ ሰው» ብሉ መናገሩ ስህተት አልነበረም ከዓመት ዓመት ይህ ሰው ቀስ በቀስ እያለ በይበልጥ በአደገኛ ሁኔታ እየደነደነና እየጨከነ ፄደ ይህም ደንዳና ፍጡር የደረቀ ዓይን ነበረው ለአሥራ ዘጠኝ ዓመት እስር ቤት ውስጥ ሲቀመጥ አንድ ቀን እንኳን እንባ አልወጣውም ጁቋቋ ሀ ከቤተክርስቲያን አናት ላይ የተሰቀለው ሰዓት ስምንት ሰዓት ሲደውል ዣን ቫልዣ ከእንቅልፉ እንደገና ነቃ ከአራት ሰዓት በላይ ጥሩ እንቅልፍ ወስዶት ተኝቷል ድካሙ ሁሉ ወጣለት ለዚህን ያህል ጊዜ የእረፍት ሰዓት አግኝቶ አያውቅም ዓይኑን ገልጦ በአካባቢው በሰፈነው ጨለማ ዘልቆ ለማየት ሞከረ ለማየት ባለመቻሉ እንደገና እንቅልፍ እንዲወስደው ዓይኖቹን ጨፉነ ቀኑን ሙሉ አእምሮ በብዙ ነገሮች ተበጥብጦ ከዋለና የተለያዩ ነገሮች ከተመላለሉበት አንድ ጊዜ እንጂ ሁለት ጊዜ እንቅልፍ ሊወስድ እንደማይችል ሁሉ ዣን ቫልዣንም ሊወስደው አልቻለም እንቅልፍ መጀመሪያ ሲመጣ ያዳፋል ሁለተኛ ግን ቢለማመጡትም በዓይን አይዞርም እንደገና እንቅልፍ ሊወስደው ስላልቻለ ማሰብ ጀመረ አቀማዳውን እንስቶ ክፈተውና ከውስጡ ምናምን ፈለገ አንድ ነገር አውጥቆ ብዙ ዓይነት አሳብ ከኅሊናው ውስጥ ገባ ግን በ በ ህብ ር እርሉ ብቻ እየተመላለሰ ያስቸገረው አንድ አሳብ ቻ ። አይታወቅም ቀን እንኳን ቢሆን የማዕድን ሠራተኞች መቆፈሪያ ነው ለማለት ያስችላል በዚያን ጊዜ ቱሎን ከተባለ ቦታ አካባቢ በሚገኙ ከፍተኛ ኮረብታዎች ላይ ድንጋይ አንዲፈልጡ የተፈረደባቸው ወንጀለኞች ይቀጠሩ ነበር ወንጀለኞቹ ብዙውን ጊዜ የዚያን ዓይነት ብረት የመሰለ መፍለጫ ይይዛሉ ዣን ቫልዣ ያን ብረት በቀኝ እጁ ያዘ ትንፋሹን ውጦ በዝግታ ተራመደ ወደ ጳጳሱ መኝታ ቤት አመራ ወደ በሩ ሲጠጋ አለመቀርቀሩን ተመሰከተ «አባታችን በራቸውን ሳይቆልፉ ነው የሚተኙት» አለ በልቡ ዣን ቫልዣ ጆሮውን አቅንቶ አዳመጠ ድምፅ የሚሉት ነገር የለም በሩን ከፈት አድርጎ ሲፈራ ሲቸር በጣቶቹ ጫፍ ቀስ ብሎ ገፋው ጥንቃቄው ከድመት ይበልጣል በሩ ምንም ድምፅ ሳያሰማና ለመንቀሳቀሱ አንኳን በሚያጠራጥር ሁኔታ በዝግታ በመገፋቱ ከመጀመሪያው ይበልጥ ጥቂት ከፈት አለ ለጥቂት ጊዜ ከበሩ አጠገብ ቆም አሰ አሁን ግን በይበልጥ ድፍረቱ ስለተሰባሰበለት ከቀድሞ በበለጠ ጉልበት በሩን ገፋ አዴረገው በዚህ ጊዜ የበሩ ማያያዣ የዛገ ብረት ረዘም ያለ የሚሰቀጥጥ ድምፅ አሰማ ልቡ የተሰነጠቀ መሰለው እንደ እንጨት ደርቆ ከቆመበት ሐውልት ይመስል ሳይንቀሳቀስ ለጥቂት ዜ ተገተረ ለመነቃነቅ አቅም አነሰው ውፍረትም አልነበረውም ጥቂት ደቂቃዎች አለፉ በሩ ወለል ብሎ ተከፍቷል ወደ ክፍሉ ተመሰከተ የተንቀሳቀሰ ነገር የለም አዳመጠ የሚንቀሳቀስ ወይም ድምፅ የሚስሰጥ ነገር አሁንም ከጆሮው አልገባም የበሩ ድምፅ ማንንም አልቀሰቀሰም ማለት ነው የመጀመሪያው አደጋ አለፈ ልቡ ግን በጣም ፈርቷል ሆኖም የፈለገውን ቶሎ ለመጨረስ ቁርጥ አሳብ አደረገ በአንድ ውስጥ ጸጥታ ሰፍኖበታል ዣን ቫልዣ ከወንበርና ከጠረጴዛ ጋር እንዳይጋጭ አየተጠነቀቀ ወደፊት ተራመደ ጳጳሱ ከክፍለ ውስጥ ጥግ ይዘው ተኝተው በኃይል ሲተነፍሱ አዳመጠ በድንገት ቆም አለ ከጳጳሱ አልጋ አጠገብ ደርሏል ቆሎ የደረሰ መሰለው አንዳንድ ጊዜ ተፈጥር የምንሠራውን ሥራ ለማራገበ ከእኛ ጋር ታብራለች ለግማሽ ሰዓት ያህል ህመና ጨረቃን በመጋረድዋ አካባቢው ጨልዋ ነበር አሁን ግን ልክ አንደተማከረ ሰው ዣን ቫልዣ ከጳጳሱ አልጋ አበገብ አንጻቸሠ» ጻፍመና ለጨረቃ ቦታዋን ለቀቀች የጨረቃ ብርፃን ግባት ከጳጳሱ የገረጣ ፊት ላይ አበራ ጭልጥ በሠስኮት በኩል ዘልቅ ዘመ ጮቹ በጠዋት ፀሐይ እንደ ወጣች ጳጳሱ ከአትክልት ውስጥ ይንሸራሸራሉ መዳም ማግልዋር አየሮጡ መጠ «አባታችን ሰውዩው ሄዲል አነዚያ የብር ሣህኖችም ተቸ ቸው ሴትዮዋ ይህን ሲናገሩ ከአትክልቱ ውስጥ የእግር ኮቴ ተመሰክቱ ኮቴውን ተከትለው ግምቡን ሲያዩ ከአንድ ፊት መሸረፉን ተገነዘቡ «አባታችን አዩ በዚያ በኩል ነው የወጣው በአጥር ዘልሎ ከው የሄደው ምን ዓይነት ቀበኛ ነው ሣህኖቻችንን ሠርቆ ነው የፄደው» ጳጳሱ ለጥቂት ጊዜ ዝም አሉ ከዚያም አንገታቸውን ቀና እድርጣው ሴትዮዋን እየተመለከቱ «ጥንትም ቢሆን እኮ ሣህኖቹ የእኛ ነበሩ አንዴ። » ሲል ዣን ቫልዣ አጅግ በጣም ዝቅተኛ በሆነ ድምፅ አጉረመረመ ቅዙት መሰለው እንጂ በውኑ እንደሆነ አላመነም «አዎን ልትሄድ ትችላለህ ነገር አይገባህም» አለ ፖሊሱ «ወዳጄ» አሉ ጳጳሱ «ከመሄድህ በፊት እነዚያም የሻማ ማብሪያዎች የአንተ ስለሆኑ ውሰዳቸው» ጳጳሱ ወደ ምግብ ጠረጴዛ ሄደው የሻማ ማብሪያዎችን አምጥተው ለዣን ቫልዣ ሰጡት ሁለቱ ሴቶች ተገርመው ከእዚያው ከገበታ ሳይ አቀርቅረው ቀሩ ቃል አልተነፈሉም ዣን ቫልዣ ሰውነቱ ርድኦ መቆም ተሳነው የሻማ ማብሪያዎቹን ተቀበለ ፊቱ የአውሬ መሰሰ «አሁን» አሉ ብፁዕነታቸው በሰላም መፄድ ትችላለህ» ከዚያም ብፁዕነታቸው ፊታቸውን ወደ ፖሊሶቹ አዙረው «ልጆቼ ወደ ሥራችሁ ልትመለሱ ትችላላችሁ» አሉ ፖሊሶቹ ወጥተው ሄዱ ዣን ቫልዣ ራሱን ስቶ ከመሬት አንደሚዘረር ሰው ተንገዳገደ ግን አልወደቀም ጳጳሱ ወደ እርሱ ጠጋ ብለው ዝቅ ባለ ድምፅ የሚከተለውን ተናገሩ «አትርሳ ገንዘቡን እውነተኛና ታማኝ ሰው ለመሆን አጠቀምበታለሁሆ ብለህ ቃል የገባኸውን አስከ እድሜ ልክህ እንዳትረሳ ዣን ቫልዣ መቼ ቃል እንደገባላቸው ማስታወስ አቅቶት በመደናገር ዝም ብሎ ቆመ ጳጳሱ «ቃል የገባኸውን አትርሳ» በማለት አጥብቀው ጠይቀውታል ንግግራቸውን ቀጠሉ «የእኔ ልጅ ዣን ቫልዣ ከእንግዲህ አንተ ለጥፋት ዓለም ሳይሆን ለደግነት የተመረጥህ ነህ ነፍስህን ነው የምገዛልህ የአንተን ነፍስ የምሰጠው የሁሉም በላይ ለሆነው ለአንድ አምላክ ነው ዣን ቫልዣ አገር ጥሎ አንደሚሸሽ ሰው አግሬ አውጪኝ በማለት ተጣራ ገባ ድረስ እየ ከተማውን ለቅቆ ገጠር መሥ እንደመራው ተውል ነበር የሚፄደው ወዴት እንደሚ ና መ ሆኖም የረሃብ ስሜት ምሮ በምን ምክንያት ዝም እያለ ንር መባ ብሎቻልክ በማን ህና ራሉን ጠየቀ እይቶ ግን አያውቅም የሚቀጥለው ምን ጅነት ዘመትን ካስታወሰ ወሰው በ የገጠር አየር የልጅነት ጊዜው ኦ አሳቦች ተፈራሪቁበት በጣም ቆይቶ ነበር ከዚያም ብዙ ከተማውን ጥሎ ወጣ ትገባ ስትል ዣን ቫልዣ ፀሐይ አሽቆልቁላ ገብታ ከአድማስ ውስጥ ል ብሉአል የአልፕስ ብታ ሳይ ቁጭ እልም ካለ ጫካ ውስጥ ከአንዲት ጉ እንዳለ አንድ ቀጭን የእግር መንገድ ተራራ በሩቁ ይታያል ከጫካው ወጣ ፊቱን አለ የሚል ድምፅ ይሰማል ቸን። የአ ዓለም ውሽ ተቀምጠው ለተመለከተ እጅግ ያሳዝናሉ አናጎ ት ውስ ከልጀዋ በስተቀር ሌላ ሀብት አልነበራትም ሕዛ ሃቸም ከሺ ገ ሌላ ም ነገር የላትም ፋንቲን በደከመ አቅምዋ ለልኮዩዋ በ ገን መንገድ ሲ ታዝላታለች ሊቀመጡ ትታቀተፋታለች በሽታዋ ሲጠናባት አልር አለ ያስላታል ተስያት ላይ የዐሐይ ግለትን ለማሳለና ጥቲት ካረፉ በኋላ ገዞአቸፀ ይቀጥላሉ ፀሐይ ቆልቀል ስትል አሁን ከነበሩት በመድረሳቸውና በጣ ስለደክማቸው ነበር ከዚያ ያረፉት እነዚያ ሁለት ልጆች ከጋሪው ወባራም ሰንሰለት ላይ ቁጭ ብ ደስ ብሉአቸው ሲጫወቱ በማየትዋ ፋንቲን ክአሳብ ባህር ውስጥ ተዘፈቃለሰሽ ለጆቹ ፊት ላይ ደስታ ይነበባል ይህም ያ የተባረከና የተ ሥፍራ እንደሆነ አሳመናት ሆቴል ቤቱም በረከት ያልተለየውና መሽ ቅዱስ የቀረበው ለመሆኑ ከልጆቹ ሁኔታ ገመተች ሁለቱ ልጆች በአእርግዊ ተደሳቾች ነበሩ ልጆቹ ላይ አፈጠጠች አደነተቻቸው ስለዚህ ነው ቀ ብለን እንደገለጽነው «ደስ የሚሉ ልጆች ነፀ ያለዎት አሜቴ» በጣሽ ለመናገር የዩፈረችጡ የሁለቱ ልጆች እናት ቀና ብላ ካየቻት በኋላ ስለሰጠችው አስተጃ ታመሰግናታለች ልጅ የታቀፈችው ልጅ ከሴትዮዋ ምግብ ቤት ወለዩች ስለነበር የተቀመጠችው ሁለቱ ሴቶች ጨዋታ ይጀጆጀምራሉ «መዳም ቴናድዬ እባላለሁ» አለች የሁለቱ ሌቶች ልጆች እናት ሆቴል ቤቱ የባለቤቴና የእኔ ነው» መዳም ቴናድዬ ሸበት ጣል ጣል ያደረገባትና እንደ ወታደር ሚስት አንገትዋን የደፋች ስትሆን ጠባየብልሹ ሴት ትመስላለች ወንዳወንድ ብጤ ሆና ሰውነትዋ ደልዳላ ነው ለረድም ጊዜ ሆቴል ቤት ውስጥ ከገባና ከወጣ ሰው ጋር መሟሟህና ከወዲያ ወዲህ መሯሯጥ ይህን የመሰለ ባህርይ ሊያሰጥ ይችላል ሽበት ቢወራትም በእድሜ እስከዚህም የገፋች አልነበረችም ከሰላሣ ዓመት ብዙም አታልፍም ሕባን ልጅ ታቅፋ ኩምሽሽ ብላ ከተቀመጠችው እናት አጠገብ የቆመችውና እንደ ነጋዴ የፈረጠመና ሂልዳላ ሰውነት ያላት ቴናድዬ ተና ብለው ሲያዩዋት ትከብዳለቼ ቁጭ ያለችዋ ሴት «እኔና አርስዎ አሁን አኩል ቆመን አንሄዳለን ብላ ሳታስብ አልቀረችም አንዱ ቁጭ ብሉ ሌላው ከአጠገብ ቆሞ ቁልቁል እያየ ሲያፈጥ ትንሽ ማስፈራቱ አይተርም ያውም ግዙናና ጠንካራ ብጡ ሰው ሲሆን ለማንኛ ውም መንገደኛዋ ሴት ታሪኳ ውስጥ ትንሽ ቅመም እየጨመረች አወራቻት በታሪክዋም ሥራ እንደነበራትና ባልዋ አንደሞተባት ተናገረች ፓሪስ ከተማ ውስጥ ሥራ ልታገኝ ስላልቻለች ትውልድ አገርዋ ውስጥ አድልዋን ለመሞከር እየሄዩች መሆንዋን ገለጸች ከፓሪስ ከተማ ልጅዋን አዝላ የተነሳችው ገና ጎሕ ሲቀድ በእግር ጉዞ መሆኑንና አሁን በጣም ስለደከማት ለማረና ከበረንዳው ጥላ ሥር ቁጭ ማለትዋን መንገድ ላይ ድካሙ ሲጠናባት ልጅዋ በእግርዋ ጥቂት መጓዝዋን ግን አድግ በጣም ለአጭር ርቀት መሆን ከአስረዳች በኋላ ይህም በመሆነ ሕፃንዋ በጣም ስለዴክማት እንትልፍ እንደወሰዳት ተናገረች እናት ይህን እንደተናገረች የልጅዋን ጉንጭ ምጥጥ አድርጋ ትስማለችት በዚህ ጊዜ ሕዛንዋ ስለተተሰቀሰች አነዚያ የሚያምሩ ዓይኖችዋን ገለጠች ዓይንዋን ስትገልጥ ምን አየች። ፋት ማስተባበያ ነበ ሓዉ ሎታ ናሥ ዘ ፀሐይ ከቁመትዋ የሚበልጥ መጥረጊያ ላለው የሚዘገንን ትርኢት ነበር ሆኖም በባቸው ያስታውቃሉ ትላልቅ ስለነበሩ ኮዜትን ከነማዳም ቴናድዬ ቤት ትታ ከሄደች በኋላ ትውልድ አገርዋ በዩህና ደርሳለች ከአሁን በፊት እንደተጠቀሰው ዘመኑ ዓም ነበር ፋንቲን ወደ ተውልድ አገርዋ የተመለሰችው አገሩን ለቅቃ በወጣች በአሥራ ሁለተኛ ዓመትዋ ነበር አገሩ በጣም ተለዋውጦ ነው ያገኘችው የእርስዋ ኑር እያቀለቀለ ሲሄድ የትውልድ አገርዋ ከተማ በጣም እያደገና እየተሻሻለ ሄድዋል በመጨረሻዎቹ ሁለት ዓመታት በተለ ይ ትልቅ መሻሻል ተገኝቶ አነስተኛ ኢንዱስትሪዎች ተቋቁመዋል በዚያ አገር ፋብሪካ ውስጥ ተመርተው የሚወጡ ዕቃዎች ዋጋ አጅግ የናረ ነበር ነገር ግን ፋንቲን ወጠደ አገርዋ ስትመለስ ያ ሁናቴ ተለውጦ ነው የደረሰችው አንድ ያልታወቀ ሰው በ ዓም መጨረሻ ገደማ መጥቶ አስዩናቲ የሆነ የፈጠራ ሥራ በመሥራቱ የፋብሪካ ውጤቶች ዋጋ ዝቅ ይላል ሦስት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሰውዬው ከመጠን በላይ ሀብታም ይሆናል ፋብሪካው ውስጥ ይሠሩ የነበሩ ሰዎች ደግሞ ጥሩ ደመወዝ ስለተከፈላቸው እነሱም የተሻሻለ ኑሮ መናር ቻሉ ሰውዬው ማን እንደሆነና ከየት እንደመጣ ግን ማንም አያውቅም ወደ ከተማው ሲመጣ ምንም ገንዘብ ይዞ እንዳለመጣ ሁሉም የሚያውቀው ነው ግን እርሱ በወጠነው የፈጠራ አሳብ አርሱ ብቻ ሳይሆን አገሩ ሁሉ ከበረበት ወደዚያ ሲመጣ አለባበሱም ሆነ አነጋገሩ የጭቁን ሰው ነበር በታኅሣሥ ወር ለዓይን ያዝ ሲያደርግ ወደ ከተማው ሲገባ የለበሰው ልብስ የተቦጫጨቀ እግሩና እጁ በሥራ ብዛት የሻከረ ሲሆን በአንድ እጁ ምርኩዝ መሳይ ነገር ይዞ በሌላ አጁ በጨርቅ የተጠቀለለ ነገር አንጠልጥሉ ነበር በእለቱ እርሱ ወደ ከተማው ሲገባ ሰፈር ውስጥ የእሳት ቃጠሉ ተነስቶ ስለነበር ሰውዬው በቀጥታ ዉደ እሳት ቃጠሉው ይሄዳል ልክ እርሱ ሲደርስ ሁለት ትንንሽ ልጆች በአሳቱ ተከብበው ያያል ዘልሎ ገብቶ ይዞአቸው ይወጣል ልጆቹ የባለሥልጣን ልጆች ነበሩ በዚያ ግርግር የከተማው ሹሞች የመታወቂያ ወረቀት ሳይጠይቁት ከሕዝብ ጋር አብር ይቀላቀላል እንኳን የመታወቂያ ወረቀት ሊጠየቅ ስለፈጸመው በጎ ተግባር ሰው ሁሉ ከብቦ ያመሰግነዋል ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ሁሉም ሰው «አባባ ደጉ ማንደላይን እያለ ጠራው ዕድሜው በግምት ዛምሳ ይሆናል አሳብ ስለሚያጠቃው ዘወትር ትክዝ ከማለቱ በስተቀር ስለዚህ ሰው ከዚህ ይበልጥ በአሁኑ ሰዓት ማውራት አይቻልም ብቻ አርሱ በፈጠረው ጥበብ ሳቢያ በብዛት ተሠርቶ ለሚወጣው የፋብሪካ ውጤት ምስጋና ይግባውና የብዙ ሰው ሕይወት ተሻሻለ ከተማዋ የነጋዴዎች መናኸሪያ ሆነች አቃው ከአገር ውጭ ወደ እስፓኝ በብዛት ተወሰደ የአቃው ዓይነት እንግሊዝና ጀርመን አገር ተመርተው ከሚወጡት ሦነትን አተረፈ ፆ በመገኘዞ ተወዳችት ይለይ ሀተሽለ ሆና ቦም ያነ አባባ ማንደላይን ችው እቃዎች የተ እጀግ ብ። » በእርግጥ ከአሁን በፊት ጋር ሙግት መግጠሙን ል ዓይነት ስለነበር እንኳን በዓይነቁራኛ ወደ ከተማው ሲመጣ ከዚያ ፀሀደፊት አያበጠረበኑ ሃሦባሩ እስክ ተቀንድዙ በፀተር የተሸፈነ ጨገጎ ፊት የለሁ ፊቱ የሚያርዘዩኗብድና የኮስታራ አለታ ሰውነት ያለው ሰው ነው ሰ በሁለት ዓይነት አመለካከቶች የተወጠረ ነበር በመሠረቱ አሳቦቹ ምንም ዓይነት ስህተት የሌለባቸው ተላል አመለካከቶች ሲሆኑ ዣቬር ግን በጣም ስላጋነናቸው እንደ ከባድ ነገር ነበር የሚያየቸው እነርሱም ባለሥልጣንን ማክበርና ሕግ የሚፃዛረሩትን መጥላት ናቸው በአርሱ አመለካከት ሌብነት ግድያና ማንኛውም ወንጀል መፈጸም ማለተ ሕግን መፃዛረር ማለት ነው በማንኛውም የሥራ መስክ የተሰማሩ የመንግሥት ሠራተኞች ማለት ከአገር መሪ ጀምርሮ እስከ ተራ ወታደርና ተላላኪ ድረስ የእርሱን እምነት መቀበል እንዳለባቸው ያምናል በአርሱ አመለካከት ሕግ የሚጥሱትን ሁሉ ተከታትሉ ማጥፋትና ማስወገድ ተገቢ እርምጃ ነው ሕግ የሚጥሱትን ከመጠን በላይ ይጠላል ማንንም ሳይለይ ሕግን ማስከበር ለእርሱ ትልቅ ቁም ነገር ነው «በአንድ በኩል» ይላል ዣቬር «የመንግሥት ባለሥልጣንን ማታለል አይቻልም ሕግ አስከባሪ ዳኛ ደግሞ ፈጽሞ አይሳሳትም በሌላ በኩል ደግሞ» ይላል «መዳኛ ከሌለው አዘቅት ውስጥ ከተዘፈቁ ክፉ ሰዎች በጎ ተግባር አይጠበቅም «ሰው የሠራው ሕግ መጣስ የለበትም» ብለው የሚያምነ የአንዳንድ ወግ አጥባቂዎችን አምነት ይከተላል ከተጠራጠረ እንደ ጦር የሚወጋውን ዓይኑን ሰው ላይ እንዲተክል የሚገፋፋው ይህ አምነቱ ነበር ይህም በመሆነ «ነቅቶ መጠበቅ» በሚል ዓልስፍና ሕይወቱን ያንፃል በዚህም የተነሳ ሕሊናው ሕግን በማስከበር እምነቱ የእለት ተግባሩን በመክታተል ላይ ያተኮረ ሲሆን ቄሶች ለቅዳሴ እንደሚራሯጡ ሁሉ አሱም ለስለላ ተግባር ይራሯጣል ይብላኝለት እርሱ መዳፍ ውስጥ ለሚጠጦድቅ አባቱ ከእስር ቤት ሲያመልጥ ቢያየው ርጦ ፄዶ ያሲዘዋል አናቱ አንድ ጊዜ ቲኬት ስታጭበረብር ስላገኛት አሳልፎ ሰጥቶአታል ዣቬር ተመሳሳይ የሆነ ሥራ በሚሠራበት ጊዜ ትክክለኛ ነገር እንደፈጸመ ሰው መንፈሱ ይረካል ሕይወቱ በብቸኝነትና በግላዊነት የተሞላ ሲሆን ከዓለማዊ ምቾት የራቀ ነበር የአርሱ ዩስታ ወንጀለኞችን ተከታትሎ ማደን እንጂ ዳንኪራ መርገጥ ወይም ሙዚቃ ማዳመጥ አልነበረም ዣቬር ማለት ይህ ሲሆን አሁንም ዓይኑን ከመሴይ ማንደላይን አላነሳም በጣም ይጠራጠረዋል ግን የተጨበጠ ማስረጃ ሊያገኝ አልቻለም በመጨረሻ በክፉ ዓይን እንደሚያየው መሴይ ማንደሂላይን ደረሰበት ሆኖም ህሇዖነ ለማወቅ ፉልጎ ጥእዚ ከምንም አልቆጠረውም ዣቬር ማን አን ብዙም አልሸበ አልጠየቀውም ለማንኛውም ብዙም አላቀሪ ሊሎችን በሚያይበትሂ በየጊዜው ሲያፈጥበት እያየ እንዳላየ ሆና ያልፉ የጨ ዝር ደግነት በተሞላበት አንደበት በረ መወ ብ ገው ሆኖም አንድ ማንደላይን ሁናቴ ዣቬርን በይበልጥ ነገሩ እንዲህ ነበር የዣቬር ሁኔታ መሴይ ማንደላይንን ያ አንድ ቀን መሴይ ማንደላይን አይንደች ቸዊ አሚነ ከወዲያ ወዲህ እያለ ይንሸራሽራል መረ በስማ ንተባሉ ዝኝሚለ « ወደ ሥፍራው ቢሄድ ደብተራ ሠ እ ደ ና የ መ አያላ ው ሁሉ ሽማግሌውም ጋራ በመ ጠነኛ ጭነት ስለነበረ ሽማግሌወ መመር ፈስ ነ ቁ ሰዎች ተሰብስበው ጭነቱን ብድግ አድር ቋቹ ነ የሌለው ሙከራ የአንዳንዱ አያዚ ቢሞክሩም አልሆነላቸውም ዋጋ የሌለው ብቻ ነበር ማግለል ንዳንዱም አያያዝ ለማ እ የቡ ሊሞቱ ሆነ መፍትሔው ማይገ ዚ ግ ነበር ከጋሪው ላይ ወጥቶ የተጫነውን ጭ ራ ሞክ ማድረግ ነበር ቸው ሆነ ክሥሩ ገብቶ በሸክም ብድግ ለማድረግ ለሪ የባሰውን ሊጫ ም ተፋጠጠ ዣቬር አደጋው እንደዩረለ ፈራ ሆነ ስለዚህ ሁለ ወጥቶ ስለነበር የእቃ ማንሻ መሣሪያ እንዲመጣ ሰው ልኮአል ራው ደረሰ ሕዝቡ መንገድ ለቀቀለቅ መሴይ ማንደላይን ከሥፍራው ዴረ «እርዱኝ አባካችሁ» ብለው ሽማግሌው ጮኹ «የማነው ሳምራዊ ይህ ሽማግሌ የሚያድን። «ሁለት መቶ ፍራንክ» አለ መሴይ ማንደላይን የተሰበሰበው ሰው መሬት መሬት ያይ ጀመር «ከእዚያ ውስጥ ደፍሮ የሚገባ ሰው በጣም ጡንቸኛ መሆን አለበት ግን እኮ ያ ሰው ከዚያ በኋላ እንዴት ይወጣል አዚያው ተጨፍልቆ ይቀራል እንጂ» አለ አንድ ሰው በመካከሉ «በሉ አባካችሁ። አራት መቶ ፍራንክ» «አሁንም ዝም» «ፈቃደኛነቱ እኮ አይደለም የጠፋው» አሉ አንድ ሰው መሴይ ማንደላይን ዞር ብሉ ሲያይ ዣቬርን አየው ከዚያ ለመኖሩ አልተገነዘበም ነበር ዣቬር ቀጠለ ኃይል ነው የሚያስፈልገው ከዚያ ውስጥ የሚገባ ሰው ደፋርና አጅግ በጣም ጉልበተኛ መሆን ይኖርበታል ይህን የሚያህል የእቃ መጫኛ ጋሪ በደርባው ተሸክሞ ለማንሳት የሚችል ምን ዓይነት ጉልበተኛ ነው። በዚህ ፍላት ሽማግሌ መጠጥ ቤት ሲለፈልፍ ራበት የነበረው ክዓል ተቀጣጣረ በ ኢዛ ፐሒዐዑቪ ንጆ ስለነበር የሚቀነኑባትኦ ከተማውንም ሰቅቃ ለመውጣት አልቻለቹም የቤት አቃዋን በዱቤ የገዛችው ውራጅ አቃ ከሚሸጡ ባለሱት ስለነበር አዳሽን ሳትከፍዬ ከአገር ብትጠፊ ለፖሊስ ነግሬ ካለሽበት አሲዝሻለሁኔ አያሉ ይዝቱባታል የምትኖርበት ቤት ባለቤት ግን «ወጣት ነሽ ከዚህም በላይ ቆንጆ ስለሆንሽ ያለብሽን የቤት ኪራይ እዳ መክፈል አያቅትሽም እያሉ ያበረታትዋታል አምሳውን ፍራንክ ከፊሉን ቤት ላከራይዋት ስትሰጥ ከፊሉን ለውራጅ አቃ ሻጭ ከፈለች የአቃው እዳ ብዙ ስለነበር ለጊዜው በጣም የሚያስፈልጓትን እቃዎች አስቀርታ ቀሪውን ማለት ሦስት አራተኛ የሚሆነውን ለባለቤቱ መለሰች የሚቀርባት አዳ ወደ አንድ መቶ ፍራንክ ገደማ ነበር ጎረቤትዋ የሆኑ ወታደሮች ልብስ ያሳጥቧት ስለነበር ከዚህ የምታገኘ ው ገቢ ቆሞ ለመሄድ የሚያስችል ስንቅ መግዣ አደረገችው ለልጅዋ የምትልከው የወር ኪራይ ግን መክፈል አቃታት ወደ ትውልድ አገርዋ የተመለሰችለት መኖር እንዴት እንደሚቻል የሰጠቻት ትምህርት ለአሁን ኑሮዋ የጨለማ ሁለት ገጽታዎች መሆናቸውን አስረድታት ነበር ሲሆን ሁለተኛው እንደ ጨለማ ድብቅ ነው ስትል መክራትም ነበር ፋንቲን በጨለማ ያለ መብራት መኖር ለመደቸው የምትቀምሰውን አራት ለመብላት ከጎረቤት መስኮት በሚመጣ የብርሃን ውጋገን እየተጠቀመች ትጎርሳለች እራት ከሌለም ለዓይን ያዝ ሲያደርግ ጥቅልል ብላ መደፋት ነው ትምህርት የለገሰቻት አሮጊት ሩህሩህ ሴት ነበረች ስምዋ ማርጋሬት ይባላል ድሃ ብትሆንም ለተቸገረ አዛኝ ቤተክርስቲያንን መሳም የምታዘወትር ጽኑ አማኝ ምዕዋት መስጠት የሚያስደስታትና ስምዋን ከመፈረም በስተቀር ማንበብና መጻፍ የማትችል ሴት ነበረች የሚገርመው ብዙውን ጊዜ እንዲህ ያለው ደግነት እንዲህ ያለው አምነት የኑር ደረጃቸጡ ዝቅተኛ ከሆነ ሰዎች ዘንድ አይጠፋም አንዴ ሲከፋቸው አንዴም ደስ ሲላቸው ይኖራሉ በነገ በጣም ያምናሉ በመደመሪያ ፋንቲን በጣም አፍራ ለጥቂት ቀናት ከክፍልዋ ሳትወጣ ከቤትዋ ውስጥ ቁጭ አለች ከቤት ከወጣት ሰዎች ኋላ ኋላዋ እየተከተሉ ጣት በመቀሰር የሚጠነቁሉባት መሰላት አውነትም ከቤት በወጣች ቁጥር ሰጡ ሁሉ ያየታል ሰላምታ ግን አይሰጥዋትም መንገደኛ ሁሉ ደግሞ በክፉ ዓይን ሲያያት መጥፎ ስሜት አሳደረባት ይህም ስሜት አንደ ጥትምት የመጀመሪያው ስውር አሕንዩሆነ ክቤተ ቤት እየዞረች ጠየቀች ማንም ሊቀጥራት አልፈለገም። ጥሩ ሰዎች ናቸው አይደሉም አርባ ፍራንክ። ያጨበጭባል ፋንቲን መቧጠጥ ብቻ ሳይሆን በጥፊ ትማታለች ም ሰው እየሮጠ መጥቶ ሴትዮዋን በዌፅ ንገት አንድ እረጅ መ ወገብዋን ይዞ «በይ ተከተዬኝ» አላት አንገትዋን ቀና አዴ ድምፅዋ ቀዝቀዝ አሰ በፍርሃት ተ እንደሆነ አወቀች ሽ በግርግር አውደልዳዩ ሹልክ ብሉ ከዚያ ጠፋ ው የቆሙትን ሁሉ ዣቬር በተናቸው ከዚያም ሴትዮየየ ሰዳት ቢሮው ከዚያ ሩቅ አልነበረም ሴ ንተጠቀጠች የፖሊሱ አዛዥ እየጐተተ ወደ ቢሮው ወ ኛ ተከተለ ሕዝብ ሌንዮዋን ለአብደት በሚዳርግ ፌዝና ሰቆቃ አሸሽሟጠጣት ከፖሊስ ጣቢያ እንደደረሱ ዣቬር በር ከፍቶ ፋንቲንን ይዞ ገባብ መልሶ ዘጋው ፋንቲን እንደ ፈራ ውሻ ቃል ሳታሰማ ጥግ ይዛ ከፀ ላይ ቁጭ አለች ዘበኛው መብራት አበራ ዣቬር ከኪሱ ወረቀት አወ መጻፍ ጀመረ የፖሊሱ አዛዥ ኮስተርተር ያለ ሰው በመሆኑ ፊቱ ላይ የመ ምልክት አይታይበትም ሕግን የማስከበር ጥማቱ የሚያረካባት በመሆኑ ሥልጣኑን ለማሳየት ተነሳሳ የተቀመጠበት ወንበር ትክ ፍርድ የሚሰጥበት ሥፍራ እንደሆነ ከልቡ ያምናል ከሳሽም ፍ ሰጪም ራሱ ነው የሴትዮዋን አድራጎት በይበልጥ በአጤነ ቁጥር ወገ ነትዋን ከመጠራጠር ይገታል ወንጀል ስትፈጽም በዓይኑ አይቷል አቕ ሴት አዳሪ አንዱን የክተማ ነዋሪ ከሰው ፊት ደብድባለች ለዚህ ዣቬር ራሱ የዓይን ምስክር ነው ፀጥ ብሉ ሁኔታውን መዘገበ የጊዜውን ራፖር መዝግቦ ሲጨርስ ፊርማውን አኖረበት ችው ቃል አልተነፈሰችም ተሰብስቦ የነቪ ረገች የጋለው ሰውነትዋ በረዴ በቁጣ የነደደዉ አጣጥፎ ለዘበኛው ሰጠው «ሦስት ሰዎች ይዘህ ይህችን ሴት እስር ቤት ውሰድዋት ወደ ፋንቲን ዞር ብሎ የስድስት ወር አስራት ተፈርዶብሻል» አላት እድለቢስዋ ሴትዮ ሰውነትዋ ተንቀጠቀጠ «ስድስት ወር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال