Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የሞት ጉዞ.pdf


  • word cloud

የሞት ጉዞ.pdf
  • Extraction Summary

ይፄ የእኔ እሳቤ ነው። ስደትን ማንም ይጀምረው ማን መቼም ይጀመር መቼ ስደት ባይኖር አለም አሁን የደረሰበት ደረጃ ባልደረሰ ነበር። ህይወት አስጠሊታ ሆነች ስቃዩ ምግብ ሰርተህ ብላ የሚባለው ነገር ነው። ስል ጠየኩት ለየመን ቅርብ የሆኑ ቦታዎች ማለት ከሚስምሸት ጂዛንአካባቢ ነበርን አብዛኛዎቻችን ክዛ ተነስተን ጂዳና ሪያድ ፄደን እንደሌሎቹ ሀገራችን አስገቡን ማለት አንችልም ያን ያህል መንገድ ስንሄድ በየመንገዱ ይህን ዘገባ ቆረጥ አድርጌ ያስገባሁት የወገን ትብብሩን ለማሳየት ያህል ነው ዋይት የሚለው ውፃ አመላላሽ መኪናዎችን ነው የሞት ጉዞ አይቻለሁ በአይኔ በብረቱ አንዷ ልጅዋ በርፃብ ሞታባት ነው የቀወሰችው። የፄድኩት ለአንድ ስራ እና ተዋውዬ ነበር ። ምን ሆንሽ። መንግስት የሌለበት አገር ይመስል ጐረምሶች በር እያንኳኩ በሽጉጥ በካራ ሰው መግደል ጀመሩ ስለዚህ እጃችንን እንስጥ ብለን ተማከርን ሌላው ችግር ፖሊስ ትዳር መስርተው የሚኖሩትን የሀበሻ ወንዶች እየወሰደ ሴቶችን ለብቻቸው ይተዋቸው ነበር። አንዷን ደግሞ ለሰባት ደፈሯትና ገድለ ውጥለዋት ሊወጡ ሲሉ ሹርጣ ሲስ መጣ ከፖሊስ ጋር ተኩስ ገጥመው እርስ በርስ ተገዳደሉ የሀበሻ ወንድ ከእህቱ ወይንም ከሚስቱ ሊለዩት ሲመጡ አልለይም ይልና ይገደላል ይደበደባል በቃ እልቂት ይሆናል አዲስ አበባ ብለሽ ካራ ሬ እንደምትይው ሪያድ ብለሽ ሞንፋ የሚባል አካባቢ በርካታ አበሾች ይኖራሉ እኔ እንኳን የማውቀው ከአምስት በላይ ሴቶች እንደተገደሉ ነው። መላ አካላቸውን ቆራርጠው ነው የጣሏቸው ግን ይፄ ሁሉ መከራ ምን አድርገን ነው። ስገቺ ከገዴት መጣሽ ወደ ስዝርሽ። አሰሪዬ የት ልትፄጂ ነው።» የሚለው የሎሬት ፀጋዬ ገመድህን ግጥምን ማስታወስም ያስፈልጋል በዚያም አለ በዚህ ግን እንደጉድ እየተሰደድን ነውር ወደ ስደት የሚጎርፈው ህዝባችን ከእለት ተለት እየጨመረ ነው። በጓደኛችን ወጥቶ መቅረት ጭንቀት ውስጥ እያለን ሌሎች ከሌላ ህገር የመጡ ሰዎችም ከእኛ ጋር ተቀላቀሉ በምልክት ካልሆነ አንንባባም በመሀል ምን እንደነካኝ ሳላውቅ ተዝለፍልፌ ወደኩ ምን እንደ ተፈጸመ ወዴት እንደወሰዱኝ አሳውቅም ምን ያህል ጊዜ እንደቆየሁ ሳላውቅ ነቅቼ ወዴ እዝነ ልቦናዬ ስመለስ ክፍል ውስጥ ብቻዬን አልጋ ላይ ተኝቻለሁ ቀስ ብዬ አይኔን ገልጨ ዙሪያዬን ቃኘሁ ክፍሉ ጽዳት የጎደለው ረሠ በየቦታው የተንጠባጠበበት የሚከረፋ ክፍል ነውና ተደናገጥኩኝ ምን ደነገጥኩ ምንድን ነው። መቼ ነው።

  • Cosine Similarity

የመን ውስጥ በተደራጁ አፋኞች ወገኖቻችን ሳይ በሚፈጸመው ስቃይ ሰለባ ለሆኑ በተለይ በእነዚህ ሀይሎች ብልቱን ተቆርጦ ሀረድ ያለው ርአ ካምፕ ውስጥ ህክምና ሲደረግለት ራሱን አንቆ ላጠፋው ወጣት መታሰቢያነቱን በጥቃት ቁጭት እየተርመጠመጥኩ አበረክታለሁ ሐቴጽ ገቴት ሐፍ ህተ በሶማሊያ እና በጅቡቲ አቋርጠው ከ ሰዓት ሰው በምትጭን አሳ ማስገሪያ ጀልባ ከ ሰው ሆነው ተፋፍገው በባህር ተጉዘው ወደ የመን ለመሻገር ቀይ ባህርና ህንድ ውቅያኖስ ሰምጠው ሰቀሩ በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ ወገኖቼ ይሁን በ ጀልባ ሞልተን ተነስተን አንዱ ከ ሰው በላይ እንደያዘ እያየነው የስመጠበት ሁኔታ ከአይነ ህሊናዬ የማይጠፋ ነውና ልዩ መታሰቢያነቱ በዛ ጉኮ ስምጠው ለቀሩ ወንድሞቼ ነው ግሩም ተሀይማኖት የሞት ገጉ እንደ መሜቢያ ስንብተ አካባቢ ሐረርን ማለፍ ከጅጅጋ እስከ ጠረፍ ጉዞ ወደ ቦሳሶ ቆይታ በቦሳሶ የባህር ጉኮ የየመን መሬት ላይ ቆይታ በሰነዓ እስር ቤት። » የሚለው መልስ አልባ ጥያቄ ውስጤ ብልጭ አለ ለገዛር መኪና ተራ ስደርስ ሰዓት ከ ነበር «ናዝሬትሞጆ ዛዝፊትሞጆ በሚለው ካቻማሊ የሚባለው ቅጥቅጥ አውቶቡስ ላይ ከመሰቀሌ በፊት አንዳንዴ ረጅም መንገድ ስፄድ እንደማደርገው ጫት ያዘኩ አንድ ሊትር ተኩሉጭኒሽግ ውህ ገዛሁ እና ተሳፈርኩ ልቤ ግን መሙ ግሩም ተሀይማናት ምቱ የቤተክርስቲያን ደጡል እስኪመስል ይደልቃል በስደት ከርመው የመጡ ሰዎች ሲነግሩኝ በተለያየ ጊዜ ለትምህርትም ሆነ ለስራ ወደ ውጭ ሀገር የተጓዙ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበትን የእናት ሀገራቸውን ምድር የሚረግጡበትን ቅናት ይቆጥሩና ይናፍቁ እንደነበር ነው እኔ ደግሞ ገና ከአዲስ አበባ ሳልወጣ የምመለስበትን ጊዜ ሁሉ መናፈቅ ጀመርኩ መኪናው ሲንቀሳቀስ አሁንም ልቤ የፍርፃት አዶከብሬውን አጠናክሮ ይደልቃል የተሳፈርኩበት አውቶቡስ ውስጥ የተለጠፈውን ምስል ሳይ መለማመን ጀመርኩ «አቤቱጌታዬ ሆይ ከፍቶኝ ቤት ሚስቴን ልጄን እህቴን እናቴን ወንድሜን ተሰይቕ ወድጄ ሳይሆን አማራጭ አጥቼ ሀገር ለቅቄ ህይወቴን ለማትረፍ ነሮዬን በትጌ ስደት ልገባ ነው መንገድም ብርዛንም የሆንከው አልፋና ኦሜጋ አንተ ተከተለኝ ውስጤን ፍርፃት ፍርፃትይለዋልና ብርታቱን ቆራጥነቱን ስጠኝ ህይወቴ በሙሉ በፈተና የታጠረ ነውና በቃ ብለህ ይህን የመጨረሻ አርገው የደከኔ ብታ ሳይሆን አዙንስ ስዘገሬ ስጩገነ ውቡ በቃ። » አለኝ አስብ የነበረው ግን «የትላንትናው ግሩም አከተመ ዛሬ ሌላ ግሩም ነኝ ከትላንትናው ግሩም ውስጥ የበቀልኩኝ አዲስ ስደተኛው ግሩም ሆንኩ አዲስ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የሚለውን ነበር ይህ ነበር ውስጤ ለውስጤ ያበሰረው ከባለታክሲው ጋር አገናኙችኝ የድለላውን ብር ተቀብለው የሶማሊያው መቶ አለቃ «ፍተሻ ቦታ ላይ ገንዘብ እየሰጠ ስለሚያሳልፍህ ነው ያስወደደው በተረፈ አንድ ችግር ቢገጥምህ መንገድ ላይ ቢያስወርድህ ቢዘርፉህ ቢመታህ ለሁሉ ነገር ደውልልኝ» ብሎ ሞባይል ስልክ ቁጥሩን ጽፎ ስጠኝ። ሞባይል በዛን ስአት እኛ ጋ ክሀገር ከተሞች ላይ ስራ ተብሎ ለጉድ ይወራል መንግስት አልባዋ ሶማሊያ ውስጥ የትኛ ውም ቦታ ተንቀሳቃሽ ስልክ መስራቱ ገረመኝ በፋሚሊ ከሪሲዳ ማርክ ቱ መኪና ነው የሚያጓጉዙት ከሹፌሩ አጠገብ ከኋላው እቃ መጫኛው ጋር እንደተገኘ ይጭናሉ ሰው የሚጫንበት ጋር ገባሁ አንድአንድ ሲል ሞላ አሁን የቀረው ጋቢና ኩፌሪ ጋር ያለችው አንድ ሴት በመሆሟ ተደራቢ ብቻ ነው ቆየና ተገኘ ሴቷ ግን አጠገቤ አይቀመጥም ብላ ረበሸች የመቀመጫውን እጥፍ ትከፍያለሽ ሲላት መሰለኝ እኔን ዞር ብላ አየችኝ ኢትዮጵያዊነቴን ጠይቀውኝበሹፌሩና በእሷ መካከል እንድቀመጥ አርገው በእኔ ቦታ አዲሱ ተሳፋሪ ገብቶ ጉዞ ተጀመረ ለምን እንደዛ እንዳደረጉ ገረመኝ እንቆቅልሽ ሆነብኝ ይህን ያረጉበት ሁኔታ የገባኝ የመን ከገባሁ በኋላ ነው ወንዶቹ የሞት ጉዞ ሆን ብለው ስለሚተሻሹዋቸውና እምነታቸው ደግሞ ያን ስለማይፈቅድ ው ሀበሻ ሆን ብሎ እንደማይተሻሻ ስለሚያውቁ ሻ አጠገቧ ያስቀመጡኝ ግን ፈርቻለሁ ሚያውቁ መሰለኝ አጠገቧ ጉዞው ሲጀመር አጠገቤ ያለችውን ሴት ተሳፋሪን ጨምሮ ሁለ ም ሊስሚአዚጋ ብለው ፀሎት ማድረግ ጀመሩ አስደሰቱኝ እኔም «በስመ ብ አልኩ በሆዴ። ነካ ነካ አድርጌ መመገቤን አቆምኩ «ጉድ ፈላ» ያልኩት ሂሳቡ ሲነገረኝ ነው ራሴን ይዢ ሁሉ ብጮህ ደስ ባለኝ ሂሳብ ቢጠየቅ ማንንም ያስደነግጣል ምንዛሪውን ላላወቀው መደንገጤን ያየው ራጁ «የኢትዮጵያ ብር ካለህ ስጠው መልሱን ይስጥሀል» አለኝ ሽልንግ ተመለሰልኝ ለዝርዝር በየመንገዱ የተከመረውን ገንዘብ ሳስታውስ የብራቸው መውደቅ ትዝ አለኝና «ይፄኔ አታሎኝ ሁሉ ይሆናል ይህን ብቻ የመለሰልኝ» ስል አስብኩ ግምቴ ትክክል ነበር ሶስት ሺህ አታሎኝ ራጁ ተቀብሎ ለራሱ ወሰደው ወደ ቦሳሶ የሚወስደን ሹፌር ወዲያው ብሩን አምጡ ብሎ ተቀበለን ታክሲ ውስጥ አስገብቶ ከተማዋን ትንሽ ካዞረን በኋላ «ሙባረክ» የሚባል ትልቅ ሆቴል ውስጥ አልጋ ያዘልን በጠዋት ለመፄድ ቀጠሮ ሰጥቶን የሞት ጉዞ ተለየን ወዲያው ወጣ አልኩና ከተማዋን እንዳልጠፋ ምልክት እያደረኩ ትንሽ ዞርኳት ስመለስ ጫት ምን ያህል እንደሆነ ለማወቅ ጠየኩ ውድ ከመሆኑ የተነሳ የከተማው ውድ እቃ ቢባል አያንሰውም ሐርጌሳ ሰውና መኪና እየተጋፉ የሚሄዱበት ሁሉ ድምጽን ከፍ አድርጎ የሚያወራበት ዘመናዊ ህንጻዎች ብዙም የማይታዩባት ከተማ ነች የቤቶቹ አሰራር ሙሉ በሙሉ በድንጋይ የተገነቡ ከመሆናቸውም በተጨማሪ ቀደምትነት የተላበሱ ናቸው ለዓይንም ማራኪ አይደሉም ሶማሊያውያኑ የትራፊክ ህግ ያላቸው አይመስሉም እና ከዛ በላይ ሆነው መሀል መንገድ ላይ ቆመው ያወራሉፎ መኪና አይፈሩምር ድንገት መኪናው ይፈራቸው ይሆን። አመት በምርኮ ታስረው የተለቀቁት የሰጡት ቃል ታወሰኝ ግን ከትውስታ ያለፈ ነገር የለኝም አንዲት ቀይ ቆንጅዬ ልጅ ሁለት ህጻናት ይዛ ወደ እኔ መጣች ህዛናቱ ጠቆር ይላሉ ስላም ብላኝ ሳንቲም እንድሰጣት ጠየቀችኝ ለምን እንደምትለምን ልጆቹ የአሷ መሆናቸውን ሀርጌሳ ስንት አመት እንደሆናት ብዙ ጥያቄዎች እያከታተልኩ ጠየኳት ከወሎ የመጣች የራያ ልጅ እንደሆነች ነገረችኝ ልጆቹ የአሷ ናቸው አንድ ሶማሊያዊ አግብታ ሁለት ከወለደችለት በኋላ ጥሏት እንደጠፋ አወራችኝ ኑሮዋን የምትገፋው ተባራሪ ስራ ስርታ ነው ስታጣም ለምና እንደምትኖር እንባ እየተናነቃት ያወራችኝ አሁን ድረስ በአይነ ህሊናዬ ተስሎ ይታየኛል ያልፍልኛል ተብሎ ስደት ተገብቶ ልጅ ወልዶ በስው ሀዘ በልመና መተዳደር ህሊና ያቆስላል እኔ በተጓዝኩበት መስመር ሶማሊያ ውስጥም ሆነ የመን በዛ ያሉ ሌቶችን ሥዝቤያለሁ ከሀገር ባል ማጣት ያስደዳቸው ይመስል ያገኙትን የሞት ጉዙ ዜጋ ያገባሉ አብዛኛዎቹ አግብተው ሲጠቀሙ ሳይሆን ሰርተው ማብላትና ትርፋቸው ልጅ የሆነ በርካታዎች ስነዓ ከገባሁ በኋላም አጋጥመውኛል አባት አልባ ልጅ የያዙትም ቁጥር ቀላል አይደለም የተሰደዱበትን አላማ መርሳት የአብዛኛው ስደተኛ ችግር ሆኖ ነው ያየሁት ሱማሊያ ውስጥያውም ከራስ ያልተሻለ የማይችል አሳዛኝ ኑሮ ከሚኖር ሰው ላይ መለመንትያሳፈራል ወስጤ ቢያነባምውስጤ ቢቆስልም ምንም ማድረግ አልችልም ሀሳቡ በቀጥታ ወደ አዲስ አበባ ነጉዶሚስቴ ልጄን ይዛ ስትለምን ታየኝ ሰቀጠጠኝ አይኔ የእንባ ቋሳ አዘለ ከዚህ በላይ የምሰማበትም ሆነ የማይበት አቅም የለኝም ኪሴ ስገባ ያገኘሁትን የሶማሊያ ሽልንጎች አራግፌ ሰጠኋት ጨመር አድርጌ መስጠት ብፈልግም ገና መድረሻዬን ያላወኩ በመሰደድ ላይ ያለሁ ትኩስ ስደተኛ ነኝ ፍሬሽ ስደተኛ ልበለው። » አዎ አሳየኋት እውነትም ሰላይ ብላ እንዳታሲዘኝ ፈርቻት ጭምር ነው ያሳየኋት በሀዘኔታ ራሷን ነቀነቀች «ኢረዳህሎ» ስትል ድጋሚ ቃል ገባችልኝ ለሌላ ሰው እንዳልናገር አስጠነቀቀችኝ ጉዞው እንደቀጠለ ነው የደሴን ጠመዝማዛ መንገድ የሚያስንቅ ጥምዝምዝ ያለ ብቻ ሳይሆን ከላይ ሆኖ ቁልቁል የሚያፈጥ መንገድ ከተራራው ላይ ያለሀሳብ ተኝቶ አየን በቄንጥ የተስራ የልጃገረድ ሹርባ ይመስላል የመኪናው ፍጥነት ተገታና ጠመዝማዛውን መንገድ ተያያዘው ተራራውን ወጥቶ እንደጨረስ ስመ ከተማ ዘለጋጠረ ታማ የሆነች መንገዷ ዳርና ዳር ትንሽ ቤቶች ያሉባት ቦታ አገኘን ሼክ ትባላለች የጫት ኤርፖርት እንዳላት ነገረችኝ አየር ማረፊያውን ግን አላየንም ጥግ ላይ መኪናው ቆመና ምላ ብሉ ተባለ ገና ስወርድ «የሀገር ልጅ» የሚል ድምጽ ሠምቼ ዞር አልኩ ቀይ ሰልካካ ደስ የሚል ልጅ አየሁ። እስከዛ የመጣንበት የሱማሌላንድ ታርጋ ሲሆን የቀየረው የኾንትላንድ ነው ከልካዮ ከሚባለው ከተማ በኋላ ሞቃዲቦና ቦሳሶ የኙንትላንድ ገንዘብ እንደማይስራ የመኪናውም ታርጋ ድጋሚ እንደሚቀየር ስታወራኝ ገረመኝ ከልካዮ የሚባለው ቦታም ሆነ ሞቃዲሾ ኦንደማንደርስ ነግራ «ገረዊ» ላይ መገንጠያ መንገዱን አሳዩዴኝ ቦሳሶ ፕንትላንድ ውስጥ መሆንዋን መ ግሩም ተሀይማኖት ስታስረዳኝ የጂኦግራፊ ተማሪ የሆንኩ ቢመስለኝም ትንተናዋን ወደድኩት ታርጌት ያረኳት ቦሳሶ ከገረዊ ኪሜትር ትርቃለች በመካከላቸውም «ቃርዳ የምትባል ከተማ አለች ገረዊ ለኾንትላንድ ርዕስ መዲና ነች እሁድ ጠዋት ከሐርጌሳ የተነሳን ስንፄድ ውለን አድረን ሰኞ ከጠዋቱ ላይ ቦሳሶ ገባን የሞት ጉዞ ቆይታ በቦሳሶ ደረቴገ ስስደቃ እገደሰው ሬቴገም ስስነፕ ሳቀስስው ወንድ ስያስቅስም ብስው ስርሬ እገድሞት ስደርገው ስሁን አንዴት ሳገባ ሲከሩኘ ሆዱ ሲባባ ቦሳሶ እንደጠበኳት አይነት ከተማ ሆና አላገኘኋትምፁ የሶማሊያ እርስ በእርስ ጦርነት አሻራውን ጥሎ የማይረሳ ትዝታውን ተክሎ ካለፈባቸው ከተማዎቻቸው አንዷ ናት የፈራረሱ የቤት ቅሪቶች በየቦታው ይታያሉ ጣራውግማሽ ግድግዳው የተቦደስ ቤት በሩቅም በቅርብም አይን ይስባል አዲስ አበባ በጋሽ አበራ ሞላ የተጀመረው ፕሮጀክት በህዝቡ ውስጥ ሰርጾ ከገባ በኋላ ንጽህናዋ እጅጉን የተሻሻለ ሆኗል ከሶማሊያዊያኖቹ ከተማዎች አንጻር ስትታይ ግን ድሮም ንጹህ ነች ያሰኛል በየቦታው የወዳደቀው ላስቲክ የሚጠጣ ነገር የሚታሸግባቸው ቆርቆሮዎችና ፌስታል ላስቲኮች ለከተማዋ ንጽህና ጉድለት የመጀመሪያ አስተዋጽኦ አድራጊዎች ሆነው ታዩኝ ቦሳሶ እንደገባን አንድ ሆቴል ጋ የወረደችው የመንገድ ጓደኛዬ «አሳዝነኸኛል ከባሌ ጋር መጥቼ እጠይቅሀለሁ» ካለችኝ በቷላ ለሹፌሩ ደግሞ «አባክህህበሻዎች ያሉበት ሰፈር አውርደው» አለችው እውነትም ከከተማዋ ዳር ወደ ባህሩ ተጠግቶ ያለው ቦታ የሀበሻዎች ማረፊያ ሆኗል ሹፌሩ እዛ ባሉት ስደተኞች ዘንድ «ጋሽ የሚለውን መጠሪያ የተጎናፀፈው «አቶ ስለሞን ችሚባል ሰው ንግድ ቤት በር ላይ አወረደኝ ግሩም ተሀይማናት ስሙን ያወኩት በኋላ ነው ጠልጠል ያረኳትን ቦርላ እንደያዝኩ ዞርዞር ብዬ ሳይ አንዱ እንኳን ደህና መጣህ» አለኝ እንኳን ደህና ቆየኸኝ «ገና መምጣትህ ነው። » «አለ ከፈለክ ላሳይህ» ትንሽ ፄደን አንድ ቦታ ይዞኝ ገባ ጥሩ ፉል አበላኝ ውድም ጋሽ ሰለሞን ቤት ከቀማመስኩት ጋራ ፉሉን ጨርሰን መብላት አልቻልንም ተነስተን ሂሳብ ልንከፍል ስንል አንድ ጥቁርቁር ያለ የተጎሰቋቆለ ልጅ መጥቶ ትተነው የተነሳነውን ቁጭ ብሎ መብላት ጆመረ አበላሉ እህል ካየ ሰንበት ያለ ይመስላል የሆነ መጥፎ ስሜት ተሰማኝ ተመልሼ ተቀመጥኩ ሰውነቱ ሁሉ ይንቀጠቀጣል ጅብሪል ግራ የገባው መሰለኝ ደጋግሞ እንሂድ እያለ ይወተውተኛል የእኛን ንግግር ከምንም አይ ተራው በልቶ ሲጨርስ ትንፋሹን በረጅሙ ለቀቀው አሁን ቀና ብሎ «ሰላም ነህ። «ጅጅጋ እንደደረስኩ ደላሎቹ ሲያዋክቡኝአመንኳቸው እጅ ሰጠሁ አፋቸው አቀለጠኝ ጀልባውን ጭምር እናሳፍርሀለን ሲሉ እውነት መሰለኝ በ ብር ሁሉን ጨረስኩ ብዬ ተስማማሁ አንድ ፍየሎች ያሉበት ጊቢ ወስደው አስገቡኝ ቀድመው የተቀመጡ ልጆች ነበሩ እስር የጀመረው ከዛ ነው መውጣት መግባት አይቻልም ተባለ ጠባቂ ልጅ ተመደበልን ለሽንት እንኳን ካልተፈቀደ በቀር ጊቢው ውስጥ መንቀሳቀስ ክልክል ሆነ ለ ቀን በዚህ ሁኔታ ስቆይ ያየሁት ጭቆና ሀገሬ ሳይ ያለሁ አልመስል አለኝ ሌሎችም ተጨምረው ጳ ሆንን ትልቅ የተዘጋጀ ድስት አለ ሩዝ በውፃ ቀቅለን እፃቁበላበታለን ቁርስና እራት መደበኛ ዳቦና ሻይ ግሩም ተሀይማኖት አለን በሶስተኛው ቀን ሌሎች ልጆች ተጨመሩ ወዲያው ፍየል የተጫነበት መኪና መጣና እኛም እንደ ፍየል ተጫንን መጀመሪያ ወደ ጊቢ ሲያስገቡን ቦሳሶ ድረስ መፄጃ ብር የጀልባ ብር ብለው ብር ይቀበላሉ ትኬት ነገርም አምጥተው ይሰጣሉ አርትሼክ ፍተሻ ላይ ስንደርስ «ለማሳለፊያ ብር ለእያንዳንዳችሁ እንከፍላለንና አምጡ» አሉ ስናንገራግር ያለበለዚያ የከፈላችሁት ብር ይቀልጣል ያስወርዷችኋል እኛ ሀላፊነት የለብንም ብለው አስፈራርተው ተቀበሉን እነሱ ግን ፍተሻ ጋ ሊደርሱ ቀርቶ የት እንዳለ ሣናየው ጫካ ጫካውን አቆራርጠው ቡርኦ ያለ ዛሳብ ደረስን የቡርኦን ከተማ በርቀት እያየን ወደ አንድ ጫካ ተጓዝን አብዶ አሊ ከሚባል አንድ ሰው ቤት አረፍን ጊቢ አለው። እግሩን ፈርከክ ስላደረገ ደብድበውት እንደሆነ ገባኝ የገባኝ ግን ልክ አይደለም ወይም አልገባኝም ነበር ማለት ነው ደብድበውት ብቻ ሳይሆን በኋላ ስሰማ ተደፍሮም ነው ከደገፉት ልጆች አንደኛው አንተነህ የሚባል የአዲስ አበባ ልጅ ነበረና ተግባባን ታሪኩን ሲነግረኝ «ዋሔደ እዚህ ስንመጣ ያየነው መከራ ቀላል እንዳይመስልህ የሞት ገዞ ቢሆንም ሶማሊያ ውስጥ ስንጓዝ ቀንተደብቀን እየተኛን ሌሊት ሌሊት እየተጓዝን ገረዊ የምትባለው ከተማን በርቀት እያየን ስናልፍ «ወገኖች ወገኖችአአአ» የሚል ድምጽ ሰማን ተጠጋነው ለሶስት ደፍረውት መንገድ ዳር ጥለውት ፄደው አገኘነው ወንድ ልጅ ነው መቀመጫው አካባቢ በደም ተጨማልቋል ወንድ ልጅ በወንድ ልጅ ተደፈረ ማለቱ ራሱ ያሳፍረኛል ምን አይነት እርዳታ እንስጠው። ድንገት ያሳስሩን ይሆናል ብለን ስላሰብን ቁስል መጥረጊያ እና አምፒሲሊን ገዝተን ጠራረግንለትፅ ኪኒኑንም ዋጥነው ርከጅጅጋ ፍየሎችና ድንች ጭኖ የመጣ ሾፌር ትንሺትንሽአማርኛ የሚችል አገኘንና የጠየቀንን ከፍለን ተጫንን ታዲያ ምን ያደርጋል ቦሳሶ ከመድረሳችን በፊት መኪናውን አስቁመው ውረዱ አሉን ምንም አይነት ገንዘብ የለንም ያለንን አሰባስበን ለባለመኪናው ሰጥተነዋል ሲፈትሹን ምንም የለንም ለምን ይፈልጉት ባናውቅም በዛ የበረፃ ሙቀት ሰዓት ጀምረን ማታ ድረስ ጉድዓድ አስቆፈሩን «ከምሽቱ አራት ሰዓት በኋላ ከፈለጋችሁ ሂዱ አሉን የሚበላ ጠየቅናቸው በልተው የተረፋቸው ሰሀን ላይ ሳይከደን ተቀምጦ የዋለ ነበርና ብሉ አሉን ከነጋ ሻይና ዳቦ የበላን ነን ከቀማመስን በኋላ ያን የተደፈረ ልጅ እየተረዳዳን ደግፈን መንገድ ቀጠልን ስንጓተት ኪሎ ሜትሩን ቀንና ሌሊት ፈጅቶብን ቦሳሶ ደረስን አስብ እንዳናዝለው እግሩን ግራና ቀኝ ሲከፍተው ቁስሉ ያመዋልፎ እግሩን መግጠምም አይችልም ተሰቃይቶ ተሰቃይቶ ደም እንባ እያለቀሰ ቦሳሶ ደረስን ለ ቀናት ቦሳሶ ብንቆይም ምንም አይነት ህክምና ስላልተደረገለት ሳይድን ጀልባ አገኘን ቅዳሜ ልንፄድ ነው እንዴት እንደምንሆን አላውቅም» አለኝ በእርግጥም ያወቅት አልፎ ዛሬ አሱም ተደሩሪዕወ የመን ሰነዓ ከተማ ነዋሪ ነው ሶማሊያ ውስጥ ያሳለፈውን ነገር ሲነግረኝ ፌወቅቱ በጣም ሙቀት በመሆኑ ቶሎ አልዳንኩም የባህሩ ውሀ ሲነካኝ ጨዋማ በመሆኑ በጣም ታመምኩ ጀልባው ላይ ካለው መተፋፈግ ጋር ፊንጢጣዬ እያዣቀ ህመሙ ራሴን አካተኝ ሶማሊያዊያኑ እየጮህኩ ግሩም ተሀይማኖት ስላስቸገርኳቸው አንስተው ወደ ባህር ሊከቱኝ ሞከሩ። » ጠየኩ «በአረቢኛ ፖሊስ ማለት ነው» አለችና ስናይት ቀጠለች «አስር ቤት ከርመን ወደ ሀገር ቤት ተላክን ከለበስነው ልብስ ውጭ መቶ ዶላር ይዘናል እኔ ደግሞ ባሌ ስራ ስለፈታ ነው መሰደድ ግድ ያለኝ አስብ ወር ቆይተናል ቤተሰብ ጋ ባዶ እጅ መግባት አሳፈረን የእሷ ሩቅ ዘመድ መርካቶ ተክለሀይማኖት አካባቢ ስናርፍ አንድ ሰው አገኘን በባህር ይዞን እንደሚሄድ ነገረን ጅጅጋ ካደረሰን በኋላ ግን ጠፋብን ስንመጣ ያየነውን ስቃይ አትጠይቀን ሁሉም ያዩትን ስቃይ ቀምስናል መንገድ ላይ የያዝነው ብር ስላለቀ መኪና እየለመንንየደረሰብንን ሁላ በፀጋ እየተቀበልን ነው እዚህ የደረስነው» በሴትነታቸው ብዙ ነገር እንደደረሰባቸው ገመትኩ ማውራት ያልፈለገችው ነገር እንዳለም ተረድቻለሁ ፌሁሉም ያዩትን ስቃይ አይተናል» የሚለው አባባል የገለጸውን ያህል ገልጾልኛል እዛች እፍንፍን ያለች ቤት ውስጥ የመጠጡ ሽታሺሻው ሲጋራውጭሱ አቅለሸለሸኝ ወጥቼ ወደ ባህሩ ዳር መፄድ አማረኝ ግን እግሬ እርምጃውን እንዲገታ ያደረገ ሁኔታ ገጠመኝ ክንዱን በጨርቅ ጠቅልሎ ያሰረ ልጅና አንዲት ሴት ይጨቃጨቃሉ አራት ልጆች ቆመው ያዳምጣሉ «አንቺማ በምንም ታምርከዚህ በኋላ ሚስቴ ልትሆኝ አትችይም አይኔ እያየ ተኝቶሽ። ሰው ከተጫነ በኋላ ችግር ቢከሰት ጀልባው ቢበላሽ ገልብጧቸውና ኑ ትላቸዋለች በባህር የሚሄድ ስደተኛ ላይ ያልሰራችው ግፍ የለም» የሚል ምላሽ ስማሁ እያንዳንዱ የሚያወሩትን ታሪክ ለማዳመጥ ብሞክርም አልቻልኩም መደማመጥ ባልሰፈነበት ሁኔታ ነው የሚያወሩት ሰ ጊዜ በባህር ተመላልሻለሁ» ያለው አንድ የወልዲያ ልጅ ትኩረቴን ሳበው «ለምንድን ነው ይህን ሁሉ ጊዜ የምትመላለሰው። ብዬ ሰነዓ ከተማ ከገባሁ በኋላ ብዙ መረጃ አስባስብኩ ያገኘሁት መረጃ ከዚህ በክፋ መልኩ እንደነበር ነው የተረፉት ሰዎች የሞቱትን ስጋ እየበሉ ህይወታቸውን እንዳተረፉ በተለያየ ጊዜ ያገኘ ኋቸው ሰዎች የስጡኝን ምስክርነት በቂ ነው ሰዎች ከተረፉት መካከል ብለው አንድ አይነት ስም ጠሩልኝና ያንን ሰው ፈልጌ አናገርኩኝ ስሙን እንድጠቅስ ፍቃደኛ አልሆነም ር በአርግጥም በሰዓቱ የሞተ ጓደኛቸውን የበሉ አሉ እኛ ግንሽንታችንን እየጠጣን ውሀ ጥሙን ለመቋቋም ችለናል ሲል ምግቡን አድበስብሶ አልፎታል ከዚህ በተጓዳኝ ባህር የሚያቋርጡ ስደተኞችን የጫነ ጀልባ ሰምጦ ሁሉም ሲሞቱ አንድ ሰው ከ ቀን በኋላ ጅቡቲ ጠረፍ ላይ በህይወት ተገኘ ዛሬ በሰነዓ ከተማ ሆቴል ከፍቶ አለ ባህር ተፍቶት በህይወት አሳ አጥማጆች አግኝተውት እንካ ወገንህ ነው አስታመው ብለው የስጡት ልጅ ነው ያወራኝ አስታሞ ለዛሬ አሱነቱ ያበቃው ሰው ሰለሞን መርሻ ይባላል በዛን ጊዜ ነዋሪነቱ ጅቡቲ ነበር ባለታሪኩ ያን ወቅት ላስታውስ ያመኛል አታንሳብኝ በሚል ልንነጋገር አልቻልንም እውነታውን ግን አልካደም ብዙ ብዙ ተረትተረት የሚመስሉ ነገሮች ይሰማሉ አሰቃቂአሳዛኝለማመን የሚከብዱ ታሪኮች ይደመጣሉ ቦሳሶ ያገኘሁት ተራኪዬ ለማመን የከበዱኝ ከማንም መረጃ ያላገኘ ሁላቸው ብዙ ነገሮች ሲያጫውተኝ ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ሆነ። እሱ ሌላ ስራ ነበረው ለካ መ ግሩም ተሀይማኖት ቤት የሰራው እንዲሁ አይደለም ሌላ አንድ ልጅ ይዞ መንገዱን ስለሚያውቅ ብዙም ሳንቸገር በወር ከሳምንት የመን ገባን ትዕዝ የሚባለው ከተማ ውስጥ የሚጠብቀው ነገር ነበረው «ለሁለት ሳምንት ከስዎች ጋር እየተደዋወለ ቀየን ምንድን ፈልጎ እንደሆነ አልገባንም የያዝነው ገንዘብ ለቀለብም ለምንም ስንመነዝረው አለቀ እኔ አከፍልና ስርታችሁ ትከፍሉኛላችሁ ብሎ አፅናናን ተባረክ ብዬ ሀሳቤን ጣልኩ ከሳምንት በኋላ ጉዞ ጀመርን ግን ባዶ እጃችንን አይደለ ንም የሆነ የታሽገየታሸገ ነገር ይዚል እኔም አብሮኝ ያለውንም ሌላ ልጅ አስይዞናል ምን እንደሆነ ለማወቅ ጣርኩ የሆነ ግማታም ጭቃ ነገር ነው መስታወት ማጣበቂያው የአሜሪካን ጭቃ እያልን የምንጫወትበት አይነት ነው የልጅነቴን አስታውሼ እዛ ውድ ቢሆን ይሆናል አልኩና ዝም። ከተቀበለን በኋላ ከብቶቹ ያሉበት ቦታ አሰረን ለምን እንዲህ እንዳደረገ አብሮኝ ያለውን ልጅ ስጠይቀው የያዝኩትን እንዳላወኩት ነገረኝ ቀድሞ ቢያየው ኖሮ አብሮኝ እንደማይመጣ ሁሉ ሲነግረኝ ምን እንደሆነ ለማወቅ ጓዓሁ ለካ ሀሺሽ ነው ደነገጥኩ የሞት ጉዞ ወር እዛ ቤት ውስጥ ካሰረን በኋላ ከብት ጥበቃውን ለአባቱ መስራት ጀመርን እኔና አብሮኝ ያለው ልጅ የምንገናኘው በሁለት ሶስት ቀን ነው አብስዬ የምበላው ዱቄት ይሰጠኛል በቃ። ብሩ አንድ ተብሎ መመዘዝ ተጀመረ ምን አለፋህ ያን ማታ ጀመርኩና አብሬያት መቅበጡን ተያያዝኩትፀ እሷም አቀባበጠችኝ አቀባበጥኳት በወር ከአስር ቀኔ ብሬ ላስታ ኪሴ ከስታ መጎረባበጥ ስትጀምር ዳግም በባህር ለመምጣት አማራጩ ግድ ሆነ ይህች ልጅ ይህን ያህል ጊዜ አብራኝ ነበረች መላመድ ፍቅር ነው ተግባባን የቡና ቤቱም ህይወት ሰልችቷት ነበር አብራኝ መጣች አሁንም አብራኝ ነው ያለችው አሁን ብር ፈልጋ ሳይሆን ያላትን ብር ይዛ ፍቅር ፈልጋ ነው የተሰደደችው መንገድ ላይ ከእኔ ጋር ያየችው መከራ የዋዛ እንዳይመስልህ ደብረዘይት ናዝሬት ሞጆ ድሬደዋ እያልን ስናቆራርጥ በየከተማው ስንደስት ስናድር ስንጠጣ ጅጅጋ ደረስን ጅጅጋ ላይ በደላሎች ስንዋክብ ነገር አለሙ ጠፋ አዝማሚያቸው አላምር ሲለን ገንዘ ቡን እሷ አርቃ ደበቀችው መቼም የሴት ማራቂያ የት እንደሆነ አስብ የሞት ጉዞፀ ቡርኦን ሁሉ በሰላም አለፍን የኢትዮጵያ ዐ ብር ከፍለን በካርቶን የታሸገ አቃ በጫነ መኪና ላይ ነው የተጫነው ዋናውን መንገድ ትቶ በኮንትሮ ባንድ መንገድ ጉዞውን ተያያዘው ከ ቀን ጉዞ በኋላ የቦታው ስም ምን እንደሚባል አላውቅም አቆመና ውረዱ አሉን ቤተሰቦቹ ናቸው መሰለኝ እዛ አካባቢ ያሉ ሰዎች ከበቡን እኔና አሱ ከወንዶቹ ጋር የሆነ ክፍል ገባን እሷ ከሴቶቹ ጋር አንድ ላይ ገባች በምን ቋንቋ እንግባባ። ውስጤ ተጎዲ የልጁ ታሪክ ደስ የሚል ጥንካሬ የታከለበትና አሳዛኝነት ያለው ቢሆንም እንቅልፍ እያንጎላጀጀኝ ነው የሰማሁት አቃተኝ ሙቀቱም አይጣል ነው ድንጋይ ተንተርሼ ለምን ያህል ጊዜ እንደተኛሁ ሳላውቀው ራስና አንገቴን ሲያመኝ ነቃሁ ቀዳማ ሪ ፅፃዬኑ ከብዙ ቆይታ በኋላ መኪና መጣና ከግማሽ መንገድ በለጥ ያለውን እንደወሰዱን ውረዱ አሉን ቀሪውን በእግር ተጓዙ ተባልን አስቸጋሪና ወጣ ገባውን መንገድ ነው እየተጓዝን ያለነው ነጭ ላብ ከፊት ከጀርባዬ ይንዝቀዝቃልነ ወደ አንድ ስዓት እንደተጓዝን አንድ ጋራ ስር በርካታ ጥቁርቁርጉስቁልቁል ያሉ ስዎች አገኘን ጠጋ ብለን እንዳናናግራቸው ዱላ የያዙ ጠባቂዎቻቸው ከለከሉን በርቀት ግን ከቡርኦ በቀጥታ እንደመጡ እዚሁ ጋራ ስር ቀን እንደቆዩ ኤልያስ የሚባለው አንዱ ደላላ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ነገሩኝ። ነገሮች ተደራርበውበትሃ ይ ናል ጀልባው ላይ ካየኋቸው ነገሮች ሌላው ደግሞ ጀልባው ውስጥ የ ጊገባውን የሚመጠው ሞተር አይሰራም አፉ በተቆረጠ ጀሪካን ነው እየተቀዳ በቅብብሎሽ ይደፋል ሞተሩ የራሱ ሳይሆን የከባድ መኪና ሞኅ ከመሆኑ ሼአኸዜ የነር ጎፍ ወሩ አዩነት ነሁ ለደር ይደሩ መያ ከቦት ተ እክም ብሎ ይሉን ስቶ ወደላይ ሲያወጡት ባላንስ ካልሆነ የሞት ጉዞ አእንስምጣለን ግርግር አታብዙ ብለው ሲያነሱት ወደ ንፋሱ ሊያስጠጉት መስሉኝ ነበር ወደ ባህር ከነነፍሱ ጣሉት በጣም ደነገጥኩ እስከ አሁን ውሀ ብቻ ነው የምጠጣው ያለ አህል ሰዓት ያህል ተጓዝኩፁ ገና መጀመሪያ ላይ ከያዝኩት አቡወለድ ብስኩት ብቀምስ ሁለቴ ወደ ሳይ ስላለኝ መብላቱን ፈርቼዋለሁ በበላሁ ቁጥር ስስ ፌስታል ፍለጋ መሯሯጥ ሆነብኝ እንቅልፉ ሊደፋኝ እያንጎላጀጀኝ ነው አቅም አጥቻለሁ እኔ ደግሞ እንዳይወስደኝ እየታገልኩ ነው የሚሆነውን ሁሉ አፍጥጨ እያየሁ ይሁን ባይ ነኝ ሰውነቴ ሁሉ ዛል አለብኝ ከላይ ጸሀዩ ደግሞ መድከማችንን አውቆ የበረታብን መሰለኝ ስርባኝው ሰዓት ጀልባው ጉዞውን ሊያጠናቅቅ ከአንድ ሰዓት በላይ ይቀረዋል አቅጣጫ ስተዋል ባይስቱ ኖሮ ከ እስክ ሰዓት ብቻ መጓዝ በቂያችን ነበር አንድ ጀልባ ወደ እኛ ስትከንፍ መጣች ነጫጭ የለበሱ መሳሪያ የያዙ የየመን ባህር ሀይል ባልደረቦች ናቸው መሳሪያውን ወደ ላይ ያንጣጡት ጀመር ሶማሊያውያኑ ምንም ምላሽ አልሰጡም የባህር ሀይል ጀልባዎቹ ቁጥር እየጨመረ መጣ መሳሪያውን እያንጣጡ ከበቡን እጅ አንሰጥም ብለው ከተታኮሱ አለቀልን ስል አሰብኩ ሶማሌዎቹ ግን አንድም ሳይተኩሱ ጀልባውን ገልብጠው ለማምለጥ ነው የፈለጉት ትግልም ጀመሩ በቢጫ የዘይት ጀሪካን ቁራጭ እየተቀዳ የሚደፋውን ወደ ጀልባዋ የሚገባ ውሀ እንዳይቀዳ ከለከሉ ባህር ሀይሎቹ ሶማሊያውያኑ ላይ ደግነው ጉዞ ተጀመረ ለመገልበጥ የሚያደርጉት ጥረት ይበልጥ አሳሰበኝ የፈለገ ዋና የሚችል ሰውም ቢሆን ዋኝቶ መሬት መርገጥ የሚችል አልመሰለኝም የእኔ የዋና ችሎታ ደግሞ ብዙም የሚያወላዳ አይደለም እነሱ በጣም የሚመኩበት የዋና ልምድ አላቸው ሴቶቹንም አሰብኩ። አግሬን መሬት ለመሬት እያንፏቀኩ ለመሄድ ሞከርኩ ብዙም መጓዝ አልሆንልህ አለኝ ምን እንደሆንኩ አላውቅም ተዝለፍልፌ ወደኩ ልጆቹ እንደነገሩኝ ከሆነ ስወድቅ ድንጋዩ ልቤ ሳይ መቶኛል ያለው አማራጭ ስለሆነባቸው እኔን ደግፈው መሄድም የእነሱ እዳ ሆነ የወሰዱን ወደ ቀይ መስቀፅ ግቢ ነው አናስገባም ስላሏቸው ከግቢ ውጭ ተደረደርን ደግፈው የያዙኝ ልጆች የያዝኳትን በባህሩ ውፃ የራሰች ቦርሳ አስደግፈው አስተኙኝ ወደ ታሪኩ ስመለስ ራሴን ያወኩት ቀዝቃዛ የጠርሙስ ጭማቂ ነገር ሲያጠጡኝ ነው የሰጡኝን ብስኩት ለመብላት ጉሮሮዬ የተጣበቀ ወይም የጠበበ ሁሉ መሰለኝ በሌላ በኩል መተንፈስ አቅቶኛል ቦርሳዬን ለማዳን ስታገል የተጎነጨሁት የባህር ውሀ ጥሩ ስሜት አልፈጠረብኝም ያጥወለውለኛል ሆዴን የነፋኝም መስሉኛል አቅም አጣሁ ድካም ተስማኝ ለ ሰዓት ስንጓዝ ለሰከንድ አንቅልፍ በአይኔ አልዞረም ሜዳው ላይ ጋደም እንዳልኩ እንቅልፍ ወሰደኝ ለምን ያህል ስዓት እንደተኛሁ ባላውቅም ወታደሮቹ አንስተው መኪና ላይ ሊጭኑኝ ሲሉ ነው የነቃሁት ትላልቅ የጭነት መኪና አምጥተው እየጫኑ «ማይፋ» የሚባል የሶማሊያዎች ማስተናገጃ ካምፕ እየወሰዱን ነበር የመጨረሻው መኪና ላይ የመጨረሻ ተጫኝ ነኝ ለምን ያህል ስዓት በምን ሁኔታ እንደተጓዝን ምንም አይነት ትዝታ የለኝም በኋላ ባገኘሁት ሥሠ ግሩም ተሀይማኖት አቅም ከየት ይምጣ። ከሸርሲሐረርሐረር ድጅ ጋባሴአያደስ በመታበዋያ ተሞልቷልስ በለሳው ገኑ አገደ ድምሳ መቃብር ዘርካታ ዚጺትዮጵያዊያን ተቃቅፈው ተኝተዋፀስ በህይወት የሉጵም ሠ ወ ግሩም ተሀይማኖት መረጃ ኪሎ ሜትር አካባቢ ከባህሩ ወይም ቢራሊ ከሚባለውቦታ እንደሚርቅ ለማወቅ ችያለሁ «ማይፋ» ካምፕ ስንደርስ ጨላልሟል በግምት ሶስት ሰዓት ይሆናል ከመኪናው ላይ እንደ ምንም ወርጄ ሰው ወደ ተሰለፈበት ቦታ አመራሁ ገና ስወርድ ደጋግፈው ቃሬዛ ላይ ሲያደርጉኝ ደህና ነኝ ብዬ ለመነሳት ስሞክር ተንገዳግጄ አንዱን ይፔ ከመውደቅ ተረፍኩ መልስው አስተኙኝ እንደተኛሁ ሳይ ለካ ከእኔም የባሰ አለ ወደ ስው መነሳት እያቃተው በቃሬዛ እየተቀባበሉ አወረዷቸው እነሱን ላይ ደህና ነኝ ብዬ እንደምንም ተነሳሁ ለመመዝገብ ወደ ተስለፉት ሄድኩ መዝጋቢው ልክ ከባህር ስንወርድ እንዳየኋቸው ወታደሮች ጉንጩ ተወጥሮ የአፉ አቅጣጫ እስኪንሻፈፍ ጫቱን ወጥቋል ቅርፍፍ ማለቱ ያናድዳል መቆም አቅቶኝ አስሬ እየተቀመጥኩ ወረፋዬ ከመድረሱ በፊት አዞረኝና ወደኩኝ ከዚህ በኋላ ራሴን ያገኘሁት አንድ ፅዳቱ አስቀያሚ የሆነ ክፍል ውስጥ ጉሉኮስ ተሰክቶልኝ ነው ደነገጥኩ አንድ ሰው ቆሞ አዘቅዝቆ ያየኛል ቀደም ብሎ ሊመዘግብ ያየሁት ሰው መሰለኝ ሀዘኔታ ተሰምቶት ይሁን አይሁን በማላውቀው ሁኔታ እጁን ግንባሬ ላይ አድርጎ ትኩላሳቴን የሚለካ መሰለኝ «ከየት ነህ። ምሽት ሁለት ስዓት ከአርባ አምስት ሲሆን ሰነዓ ያለው ኢሚግሬሽን ወይም በእነሱ አጠራር ጀዋዛት ተብሎ የሚጠራው እስር ቤት ደረስን በጉዞዬ ሁሉ የማሰላስለው ወደ ሀገሬ ስመለስ የሚገጥመኝን ነው ረሀብ ውስጤን ቢጎዳውም ምን ይሆን መጨረሻዬ የሚል ሀሳብ እልህንዴት ጭንቀት ተባብረወውብኛል ለእነዚህ መፍትፄ ከማግኘት ውጭ ምንም አለታየኝም ሰነዓ እስር ቤት እንደገባን የታጎርንበት ግቢ ነገር ጣራ የሰውም እስረኛ እንዳይዘል ከአናቱ ግን በፌሮ ብረት ተዘግቷል ፀሀይ መሞቂያ ቦታ ነው ሸማሲ ይስታፅ በእነሱ ስጠራር ከወደጥግ በኩል አንድ ሸራ ግንቡን አስታኮ በገመድ ታስሯል ከውስጡ አንድ ጸጉሩን ያሳደገ ግዙፍ ሰው ወጣ። አንድ ቀን አልፈጀብኝም ለምን ይህን ህይወት እንደመረጠው ግራ ገባኝ ለእኔ ግን መንገድ ጠርጎልኛል። ይህ ግራ መጋባቴ እውነት እንደሆነ ያወኩት ታዋቂው የኮሮሜኛ ቋምጻዊ ናሁ ጎበና ለአንድ ወር ከአስራ አምስት ቀን አብሮኝ በታሰረበት ጊዜ ነው ናሁ ያስኝን እሱው በስልክ ያገናኘኝ ሁለት የኦነግ ባሰስስጣኖች ደግመውልኛል «አባልና ደጋፊ ከሆነ ሁሉም የኦሮሞ ህዝብ ከጎናችን ነው እኛን በመደገፋቸው ታስረዋል ተገርፈዋል ተገለዋል ሀገር ለቀው ተስደዋል ታጋዮቻችን ግን አሁን ያሉት ኤርትራ ውስጥ ነው» አሉኝ በአስር ቤት ቆይታዬ የታዘብኩት ያየሁት ብዙ ነው ሀበሻ ፍቅር ያለው ህዝብ ማለት መሆኑን ያሳዩኝ ብዙ ሰዎችን ያየሁበት ያየእስር ቤት ሌላው ከጋጣሚ ነው እስረኛ ወገናቸውን ሊጠይቁ መምጣታቸው ነው ያስደሰተኝ እዚህ በስደት ሀገር እርስ በርሳችን ካልተረዳዳን ማን ሊረዳን ይችላል። ሴቶች ክፍል አእምሮዋን የሳተች ልጅ እንዳለች ነገሩኝ ችግሯ ምን እንደሆነ የሚያውቅ የለም ብቻ «እንትን አደረጉኝ ኡኡደፈሩኝ እያለች ሌሊቱን ሙሉ ስትጮህ ታድራለች ብቻዋን እንደምታወራ ነገሩኝ ሌላም ኮንትራት ቤት ለ ወር ምንም ሳይከፍሏት ቆይታ ፓስፖርቷ ላይ ቀይ አስመትተው ሊመልሷት የታስሰረችብቻ ብዙ ብዙ አወሩኝ ወደ ስነዓ እስር ቤት ከተዘዋወርን በአስራ ሶስተኛው ቀን ሌሎች ትዕዝ ከሚባለው ቦታ መጡ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመሸጋገር በዝግጅት ላይ እያሉ የተያዙ ናቸው ረሀብ አቅም ነስቷቸዋል አንደኛው ወድቆ አፈር የነካውና ግንብ ስር ያስቀመጥነውን ዳቦ አንስቶ መብላት ጀመረ ውስጤ ተላወሰ ሳልበላው ያስቀመጥኩት ሁለት ዳቦ ለስንቶቹ ይሆናል። ከማልቀስ ሌላ ላደርገው የምችለው የለምና አይዞህ ባይ በሌለበት አስነካሁት ከተፈጠርኩ እንደዛን ጊዜ ያለቀስኩ አልመሰለኝም እንባዬ ግን አላዳነኝም የሞት ጉዞ ሸምሰዲን የሚባለው እንዳያገሳብጠኝ ከተቀመጠ መነሳት የሚያቅተው ውፍረትና ስንፍና የተዳበሉት ጀብጃባ ነው ከፍተኛ የሆነ ራስ ምታትና ውጋት ስለነበረኝ ፈፅሞ መንቀሳቀስ አልቻልኩም የሸምሰዲን ሚስት ሀያት ደረቅ ያለ ፍራሽ አምጥታ መውረጃ ስለሌለው የታቆረውን ውሀ ጠርጋ አነጠፈችልኝ እንደ ምንም ተንፏቅቄ ያስተካከለችልኝ ቦታ ተኛሁ ደገፍ አድርጋ እንዳታነሳኝ እንኳን የመን ያለ ህግና ባህል የዋዛ አይደለም እህቴ ወይም ሚስቴ ካልሆነች መንካት ነውር ነው ባሏ ሸምሰዲን እንደሆነ እያወቁ እኔን አቅፋ ደግፋ ብትታይ ከፍተኛ ወንጀል ነው ያሳስራል እስር ላይ ሌላ ምን አይነት እስር ያስፈርዳል እንዳትሉ ሀያት የፍቅር እና የተስፋ እስረኛ እንጂ የህግ እስረኛ አይደለችምፁ እንደልቧ ወጥታ ሰርታ ተመልሳ ትገባለች ከባሌ አልለይም ብላ እስር ቤት አብራው ገባች አበበች የነበረው ስሟን በሀያት ኦርቶዶክስ የነበረ እምነቷን በእስልምና የቀየረችው ለፍቅር ስለፍቅር ብላ ብቻ ግን አይደለም በሸምሰዲን ምላስም ተታላ ነው የስደተኛነት ማረጋገጫ ለማግኘት ለሀአዘር ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደርጎበት ሳለ አሜሪካ ሊወስዱኝ ፕሮሰስ እስኪ ጨርሱልኝ ለደህንነቴ ጥበቃ ሲሉ ነው እስር ቤት ተቀመጥ ያሉኝ ብሎ ዋሽቷታል ተግጦ እንዳለቀ የበቆሎ እሸት ቆረቆንዳ ሆኖ የታቀፈው እድሉን የውሸት አሪቲ ሰክቶበት የተስፋ አሜሪካን ተጓዥ የፍቅር ምርኮኛ አድርጓት ነው ያለው ታዲያ እንዴት እስር ቤት ወንድና ሴት አንድ ላይ ይታሰራል የሚል እሳቤ ሊከስት ይችላል። የሆነ ሆኖ ወር ከ ቀን ውትወታና ልመና በኋላ ሪያል ለአጃቢ ፖሊስ ከፍዬ ሀእዘርክዩ ቢሮ ወሰዱኝ ፋጡማ የምትባል ግብጻዊት ፕሮቴክሽን ኦፊሰር ነበረች መረጃዬን አይታ አስያ የምትባል ትውልደ ሀበሻ ጸሀፊጋ መራችኝ ፎርም ተሰጠኝና ሞልቼ መረጃዎቼን ኮፒ እያረገች እንድታያይዝ ስጠኋት እስር ቤት ውስጥ ይጠፋብሀል አዚሁ ይቀመጥልህ አለችኝ አላመንኳትም መረጃዬ ከእኔ አልፎ መውጣት እንደሌለበት አምናለሁና ነው ጥሩ እንዳላሰበች ግን በኋላ ተረዳሁኝ ቀጠሮ ሳትሰጠኝ ነበር ወደ እስር ቤት የመለሰችኝ እስር ቤት ስለሆንክ አንመጣለን ቀጠሮ አያስፈልግህም ነበር ያለችኝ በዛ ምክንያት ግን ስንት ስቃይ በላሁ በዚህ መሀል አንድ ሀሙስ ቀን ጆሲ የሚባለው ኳስ ተጫዋች ትክክለኛ ስሙ አህመድ ከሊል ሊጠይቁኝ መጣ። በመሀል አንድ አርብ ቀን የማላውቃቸው እስረኛ ጠያቂ ሀበሾች መጡ «ግሩም የሚባለው ጋዜጠኛ ልጅ «እኔ ነኝ ምን ፈለጋችሁ። ይፄ ቆዳ ነው አይደል ትሸጠዋለህ ነበር ያለኝ አንድ ቁጥር ውስጥ እንድገባ ተደረገ ተደራራቢ ጥንድ አልጋዎች አሉ ያለው ሰው አካባቢ ይሆናል ግራ ተጋባሁ ቦርሳዬን መሬት ላይ አስቀምጩ እላዩ ላይ ልቀመጥ ስል የሀገር ልጅ» የሚል ኮልተፍ ያለ አማርኛ ሰማሁ ወደአሱ ሄድኩኝ ዓመት እስኪሞላው ናዝሬት ያደገ አህመድ የተባለ ትውልደ ሀበሻ ነው እሱ አልጋ ላይ ተቀምጩ ተኩል ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከላይኛው አልጋ የወረዱ ግንባሬ ላይ ቅማሎች አነሳሁ ይሄ ግንባሬ ላይ ያገኘሁት ነውር ውስጤ የተሰገሰጉት ይሁኑ አላውቅም መሬት አልጋ ስር በሙሉ ሳይቀር ይተኛል ምግብ ማታ ማታ ኩደም የሚሉትን ዳቦ ይሰጣል እሷን ቀማምሼ ተባይ አላስተኛ ብሎኝ ስንቀራጠጥ አድራለሁ ተባዩ ሲጫወትብኝ ቆይቶ በሳምንቱ ፍርድ ቤት ቀረብኩ ከፍርድ ቤት መልስ ወደ ሌላ እስር ቤት ተወስድኩፁ ይሄኛው ሁለት በሁለት የሆነች ክፍል ነች ግራውንድ በመሆኑ መስኮት የለውም መብራት ስዓት ይበራል አንድ ጆርዳናዊ አንድ ፍልስጤማዊ ሁለት ሳዑዲ አረብያዊአኔ አምስተኛ ነኝ። ሁሉም እጅ እጄን ሲያዩኝ ፈራሁና አከፋፈልኩ እንጂ ወሩን ሙሉ በበሻታ እንደ መማቀቄ እና በምግብ እንደ መጎዳቴ ሳስቼለት ነበር ቅዳሜ ስዓት አካባቢ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ በዘፈኖቹ የሚታወቀው ናሁ ጎበና ተይዞ እስር ቤት መጣ ደግነቱ ወደ ኢትዮጵያ የሚሳፈሩት ጠዋት ላይ ተሳፍረው የቀረነው ስለ ነበርን መኝታ በሚገኝበት ሰዓት መጣ የኦነግ ቀንደኛ አባልም ቀስቃሽም እንደሆነና ካናዳ እንደሚኖር ነበር የሰማሁት የመን እንዴት መጥቶ እስር ቤት እንደ ተገናኘን በጣም ገርሞኛል ሁሉንም በጥሞና ካየ በኋላ እኔ ያነጠፍኩት ፍራሽ ላይ ቁጭ አለ በውስጤ «ለማውራት ተመቸኝ» አልኩ «አስር ቤት ሳልገባ ጋዜጠኛ ልጅ እንደታሰረ ሰምቼ ነበር የት ክፍል ነው። » ሰላሳ አመት መታገሉን ነግሮኛል ያን ትግሉን በብጫቂ መሬት ሊለውጥ መገዳደሩ ውስጡ ንዴት ፈጥሮብኛል በአልህ ነው የተናገርኩት ከዛ ግን አንድ ቀን በድንገት ትላልቅ አንቴና ያለው ሬድዮ የጨበጡ ሰዎች መጡና ኖሁ ተነስተነስ ብለው ይዘውት ወጡ በዚህን ጊዜ አቃውን እያዘገጃጀ ምስጢር ያላቸውን ወረቀቶች ጠዋት ሚስቱ ስትመጣ እንድሰጥለት ነገረኝ ከወረቀቱ ላይ በጻፈው አቡዳቢ ላለው ካናዳ ኤምባሲ እንድታሳወትለት እንድነግራት ነገረኝ በዚህን ስዓት የተሰማኝ ፍርሃት ዛሬ ሳስታውስው ይሰቀጥጠኛል ኮሎኔል መሀመድ የጻፈውን ደብዳቤም በራሴ ማስታወሻ ላይ ገልብጨ ያስቀረሁት በዚህ ወቅት ነው የት እንዳደረሱት የማላውቀውን ያህል ከጊዜ በኋላ ኖሁ ጎበናን ሀገር ገባ ሲባል ሰማሁ ወደ እስር ቆይታዬ ልመለስ በየጊዜው ተመላልሰው እየመጡ የሚያዙ ልጆች ገጥመውኛል ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ሙራድ ከድር ከአርሲ አቦምሳ የመጣ ነው የረጅም ጊዜ ጉስቁልና የተጫወተበት መሆኑን ፊቱ ያሳብቃል ግንባሩ መሀል ላይ ሰፋ ያለ ጎድጓዳ ነገር አለ ጠባሳ ብቻ አይደሰም የግንባሩ አጥንት ተሰብሮም ይመስላል መጀመሪያ ያየሁት ጊዜ ተፈንክቶ ቢመስለኝም ቁስለት ስለሌለው የቆየ ለመሆነ ማረጋገጫ ሆነኝ እስር ቤት ከገባሁ በግምት ከሀያ ሁለት ቀን በኋላ መሰለኝ ያየሁት። ምንም ጥሩ ነገር እንደማልሰማ ምሬት ካዘለ ንግግሩ ተረድቻለሁ እስር ቤት በገባሁ ሶስፋኛው ወር ወጀ ሀገር ሲመሰሱ ለቤተሰቤ የሚሰጥ መልዕክት የላኩት ልጅ አቤል ዳኝም ታስሮ መጣ ገና ሲያየኝ ሠ ግሩም ተሀይማኖት ለወንድምህ ነው ደብዳቤውን የሰጠሁልህ አለኝ እኔም ብዙ ጥያቄ አላቀረብኩለትም ከሁሉም ተደጋጋሚ አንድ አይነት ነገር ነው የምሰማው እኔ እዛው እስር ቤት እያለሁ ሙራድ ለሶስተኛ ጊዜ ተይዞ መጥቶ ተገናኘን ገና እንዳየኝ አንተ በቃ እዚሁ እየጠበክን ነው። ይሄን ችግሬን በዚህ ተወጥቼ ጆሲም መጣ ያው ለአራት ወር ያለመታከት ያበላኝ ያጠጣኝ የነበረው እሱ ነው ሰብለወርቅ ግን ከሞት ያተረፈችኝ መልፅክተኛ አድርጌ አየኋት ከልብም ወደድኳት አሁን አግብታ አዲስ አበባ ሳሪስ ናት የሚያውቁኝ ሁሉ ስራ ያፈላልጉልኝ ጀመር አንድ ቀን ብርፃኑ የሚባለው ያስጠጋችኝ ልጅ የእህቷ ባል ስራ አለ ብሎ ጠራኝ አንድ ትልቅ አይስክሬም ቤት ማናጀር ይፈልጋሉ ብሎ ይዞኝ ፄደ። በልጆች አገናኝነት ተገናኘን ከአቀባበላቸውም ከምኑም ግን ልቤን እንክት ያደረገኝ ያድሩበት የነበረውን የፈረሰ ህንጻ ያሳዩኝ ጌዜ ነበር አንድ ሳምንት ቆይቼ ተመለስኩኝ ምክንያቱም ፕሮቴክሽን ኦፊሰሯ ዋሽታ በሳምንት ሁለት ቀን ኢንተርኔት ትጠቀማለህ ብለው የሌለ መረጃ ሰጥተው ነበር የላክችኝ አደን ያለችው ፕሮቴክሽን ኦፊሰር ግልጽን ነገረችኝ ዱቂት እና ዘይት ተሰጥቶህ ነው አብስለህ የምትበላው እንኳን ኢንተርኔት ልትጠቀም አለችኝ ህአዛዘርጸ ይህን ቦታ የስደተኛው መቀጮ አድርጎ ነው ያለው ሁኔታውን ካወኩ በኋላ ወደዚህ ቁምፕ አልገባም በማለቴ አስከዛሬ ድረስ ምንም አይነት ሪሴትልመንት እንዳይሰጠኝ ክቀይ ምልክት ተደረገብኝ ሠ ግሩም ተሀይማኖት እዚህ የሰው ልጅ መሰቃያ ቦታ ስደተኛውም በዘር በጎሳ በእምነት ተቧድኖ የሚባላበት ቦታ ለምን አልገባህም ተብዬ ዱረብልሶሊሽን አታገኝም የተባልኩት ለምን ይሆን። ይህን ካምፕ በግሌ በ ፄጄ ለማየት ሞክሬያለሁ እዛ ያሉ ስደተኞች እጅግ በጣም አሳዛኝ ህይወት እንደሚኖሩ ለማወቅ ችያለሁ እኔ በሄድኩበት ጊዜ ካምፕ ውስጥ ያለምንም መፍትሄ አመት የሞላቸው ሁሉ አጋጥመውኛል ስው ጥየቃ ነው ብዬ እዛ ያስ ልጅ አስጠርቼ ነው የገባሁት እዛው ነዋሪ የሆነ ሰው ካልሆነ መግባት ክልክል ነው ተባለ እስር ቤትም ይመስላል ዱቄት እና ዘይት ። በመጨረሻ አራት ልጆች ብቻ ቀረን ክዚህ ቦታ እስከ ቦሳሶ ያለው መንገድ በእግር ሰዓት ያስጉዛል ያንን አስራሰባት ሰዓት ቀንና ሌሊት እየተጓዝን ካጋመስን በቷላ ውሀ የለም ምግብ የለም በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ገጠመን ወደ ቦሳሶ የሚወስደውን ዋናውን መንገድ ከያዝን በኋላ የምናገኛቸው አሽከርካሪዎች ሁሉ በጣም ሀበሻን ማየት የማይፈልጉ ክፉዎች ናቸው። ግሩም ተሀይማኖት የሞት ገ ጥያቄ ቦሳሶ ለስንት ቀን ቆ ። በዛ መስቀል ችግር እንደሚመጣ አብረውኝ የነበሩት ሰዎች ነገሩኝ እኔ የፈለገ ይሁን እንጂ አልፈታም ብዬ ታገልኩ በኋላ ግን ከመሞት መስንበት ነው ያልኩት እንዲያውም እዚህ ውስጥ ክርስቲያን ካለ ከእኛ ጋር አይስስት ክርስቲያን ይህችን መሬት ረግጦ አያውቅምመሞት መገደ ም ያላሉት የለም ሊገድሉኝ ነበር ባለቤቴ ሙስሊም ስለነበረች ሶማሊ ከእኔ በተሻለ ስለምውቅ ያለውን ነገር ሁሉ ነግራቸው መ በስም ብሃ ተረፍኩ የዛን ቀን ነው ሼኩም ሳያሰልመኝ የሰለምኩት ሰለምኩ ክመንግስቱ ካልድ ሆንኩ ቀበሌ መንደር ውስጥ አንዳንዶቹ አረቦች ናቸው ጥሩዎችም ነበሩ አጋጣሚ በምን ይውረዱ በምን አላውቅም ግን እኛ በመጣንበት መንገድ እንደማይሆን አምናለሁ ዱቄት ሰንደል ቴምር ዘይ ስኳር እሽግ ጭማቂዎች ስጡንና ከእንግዲህ በኋላ ይህን ጋራ ብትሻገሩ ሞቃዲሾ ትገባላችሁ ያማለት ታልቃላችሁ ስለዚህ ተመለሱ ብለው በሌላ መኪና እንድንመለስ አስገደዱን በዛን ወቅት እግዚአብሄር ነው የተፋ አንድ ሰውነቴንም ሲያዩት ባለስልጣን ነው የምመስለው አገተ ወታደር አንተእያሉ ጦጣ በሙዝ እንደምትጫወተው እንደ ህጻን ልጅ ለ ቀን ተጫወቱብኝ ህጻነም ክላሽ ሽጉጥ የታጠቀውም በመጣ ቁጥር በጥራ እያሉ አላገጡብኝ ሚስቴን እና አብራን ያለችው ዘመዲን ካልደፈርና ው ብለው ብዙ ነገር ደረሰብኝ እኔም አታደርጉም አልኩ ስደት ሴት ቢያደርገኝም ወንድ ነኝ መቼም ድብደባውን ተወው የቻልኩትን ያህ አግባባሏቸው የቻልኩትን ያህል ተደበደብኩ ገ ሶማሌ ረዱኝ ባለቤቴን ሁሉ እንደመድፈር ብለው እዛ ያሉ ሴቶችን ብቅ ሲሉ ጠብቄ ነግሬ ነው ያስጣሏት። ጉሉኮስ ተደርጎላት ለሰባት ቀን አካባቢ እዛ ህክምናዋን እስክትጨርስ ቆየን ከዛ እዚህ መቆየት አትችሉምአልቀረስ ካምፕ ግቡ ተባልን አማራጭ የለንም ገባን እነሱ ናቸው በመኪና የወሰዱን በዛ ሰዓት ሚስቴን አጥቻለሁ ልጄን ማጣት አልፈልግም እሷን ለማትረፍ ስል አድርግ የሚሉኝን ሁሉ መቀበል ግዴታዬ ነው በእነሱ መኪና ነው የወሰዱን ኦዛ ካምፕ ስደርስ ግን ለከብት ማጎሪያነት እንጂ ፈጽሞ ለሰው ልጅ መኖሪያ የማይመች እና ሰብዓዊነት ያልተዘራበት ያልበቀለበት ቦታ ነው የሚስጡት አስቤዛ እንኳን ልጅ ይዝ ቀርቶ ለአንድ ራሴም አይበቃም እዚህ የባሰ ልጄን ላጣ የምችልበት ሁኔታ እንዳለ ታወቀኝ ለሶስት ወር ስቀመጥ ትርፋችን በርሃብ መቆራመድ ብቻ ሆነ ለልጅቷ ብለው አንድ ኪሎ ዱቄት እንኳን አልጨመሩልኝም በምግብ አጥረት ጭምር ልጄ ትታመም ጀመር በኋላም ሆስፒታል መተኛት ግድ ሆነባት ከባህሩ ጀምሮ ተጎድታ ስለነበረ ደም ሁሉ ተሰጣት። ጎበዝ እንድድን ጣደፈኝ በክ ነገሬ ወደ እሱ ታሪክ ገባን ለእናንተ ይህን ሠሪ ደሳሳባዎቹ ሰዉን ከያዋከቡ ሰመጡሰድም በብዛት ይጠቀመበታፅ ውሸት ነው አውነት ነው የሞት ገዞ ሶማሊያ ውስጥ በጣምበጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ነው ፊሳ በየመንገዱ ተጋድሞ ነበር የእኛን ሴቶች እየደፈሩመናገሩ ያሳፍራል ከሴቶች አልፈው ወንድ ሁሉ እየደፈሩ ታያለህ ለሁለት ለሶስት ሆነው ይደፍራሉ ተርበንተደብድበን በግፍ ተጭነን ነው የባህር ጉዞ የጀመርነው ጀልባዋ ላይ የሚሰሩት ሶማሌዎች ጠጥተው ሰክረው በዱላ ጭንቅላት ጭንቅላታችንን እያሉ ያሰኛቸውን ወደ ባህር እየወረወሩ ተሰቃይተን ነው በአውሮፓ ዓም የየመንን መሬት የረገጥነው የየመንን መሬት ከረገጥኩ በኋላ ለአንድ አመት አልቀረስ የተባለው ካምፕ ውስጥ ቆየሁ ቀይ መስቀል የሰጠኝን ወረቀት አሳይቼ ቆይ መፍትፄ ይስጥሀል እየተባልኩ ምንም መፍትፄ ሳይሰጠኝ አንድ አመት አልቀረስ ተቀመጥኩ ከዛ ጠፍቹ ወደ ሰነዓ መጣሁ አንድ ወር እንደሞላኝ ከምተኛበት በረንዳ ላይ ያዙኝና ጅዋዛት ኢሚግሬሽን እስር ቤት ወሰዱኝ «ይፄ ማለት በ መጨረሻ አካባቢ እኔና አንተ አስር ቤት በተገናኘን ጊዜ ነው መስለኝ። » በመሀል የወረወርኩት ጥያቄ ነው አማርኛ ከእኔ የባስ አትችልም ሶማሌ ነሽ አሉና ወደዛ አሳፈሯት እሷ ሳትፄድ ሳትጠረዝ በፊት እኔ ሶስቴ ታስሬ ነበርዕስት ጊዜም በብር አስፈታችኝ ስራም አጣሁ በአጋጣሚ ከእሷ ጋርም በትንሽ ነገር ተጋጨን ተለያየንና ሌላ ቦታ መኖር ጀመርኩ በዚህ ወቅት ነው ለአንቺ ስራ አገኘንልሽ እናስገባሽ ያሏት እስከ ሰዓት በመቶ ዶላር እሰራለሁ አለቻቸው ከዛ በተሻለ እናስገባሽ ብለው አስቸገሯት ስራ ስትሆን ልጆቹን የምታስቀምጥበት ጠባቂዎች አሉ ከስራ ስትወጣ ከእነሱ ጋር ልታመጣ ስትሄድ እዛ ጠበቋት ስራ እናስገባሽ ብለው ካናገሯት ውስጥ አንዱ እና ሁለት ፖሊሶች ናቸው ከነልጆቿ መኪና ላይ አስወጧት እስር ግሩም ተሀይማናት ቤት ወሰዷት ከዛ ተጫወቱባት ደፈራትአንገላቷትደሟን አያዘራች ፖሊስ ጣቢያ ወሰዲት ከተወሰነ ቀን በጊላ መታሰሯን ሰማሁ የት እንዳለች ሳፈላልግ አንቺ ኢትዮጵያዊ አይደለሽም ሱማሌ ነሽ ብለው ወደ በርበራ ወደብ አሳፍረዋታል ተባልኩ የማደርገው ጠፋኝ አሷ ግን ከበርበራ ወደብ ወደ ሃርጌሳ ህአዘቨርክ ቢር ፄዳ የገጠማትን ብትናገር እኛን አይመለክተንም ይፄ መታወቂያ እዚህ አይሰራም የመን ፄደሽ አመልክቼ ኮሏት ያላት አማራጭ ከሁለት ልጆቿ ጋር ወደ ቦሳሶ መፄድ ስለሆነ ፄደች የማደርገው አጣሁ። በየፖሊስ ጣቢያው እያስፈለኳት እያለ ነው ይህን የለማሁት በሌላ በኩል ህክ እና ቀይ መስቀል አመልክቻለሁ ወረቀትም አስገብቻለሁ ሁለቱም ልጆቼ አብረዋት ነው ወደ ሱማሊያ የተወለዱት የመጀመሪያው ልጄ አመት ከ ወር ሁለተኛው አመት ከ ወር ነው ከሀርጌሳ ወደ ቦሳሶ እንደገባች ሪማ ወደቀች ሲያነሷት መታወቂያዋን ሲያዩ አጋጣሚ አንድ የሚያውቃት ለው አገኛት እሱም ለእኔ ወደ የመን ደወለልኝ በዚህን ጊዜ ነው ሱማሊያ ውስጥ ያለችበትን ሁኔታ በትክክል ያወኩት ወዲያው ቀይ መስቀል ገብቹ ሱማሊያ ቦሳሶ መሆኗን አሳወክኝ እነሱም ቦሳሶ ወዳለው ቀይ መስቀል ተደዋወሉ ህከ ግን አያገባንም አሉኝ እዛ ያለው ቀይ መስቀል በረዳት ብር ጤንነቷ መለስ ሲል ወደየመን ለመሻገር ጀልባ ላይ ክሁለት ልጆቿ ጋር ወጣች ማዕበል ተነስቶ አቅጣጫቸውን ስላስቀየራቸው ላንድ ሳምንት ባህር ላይ እንድትቆይ ተገደደች ማዕበሉ ከቆመም በኋላ ጉዞ ሲጀመሩ ያሱበትን ስውቀው መንገዳቸውን እስኢያስተካክሉ ብዙ ሰው ከ ሰው በላይ አልቀዋል የእግዚአብፄር ነገር ከነልጆቿ ተረፈች ቀይ መስቀል ነግሬ ስለነበር እነሱ ባህሩ ድረስ ፄደው ተቀበሏት እሷ ራሷን ስታ ወድቃ ልጆቹ ተኝተው አገኙዋቸው ያሁሉ ሰው ሲያልቅ ህጻናቱ በመትረፋቸው ደስ አለኝ ሌላስ የጤና ችግር ገጥሟቸው ይሆን። የሰውየው ሚሜስት ማለት የልጁ እናት ታማ ሆስፒታል ተኝታ ነበር እሷን በማስታመም ላይ የነበረች አንዲት ፊሊፒንሳዊት ገና ስታየኝ አዘነች የተያየነው ከ ቀን በኋላ ነበር አሷ ስለለመደችው እኔ ላይ ሊደርስ የሚችለውን አስባ ነው ማዘኗ ማታ ላይ መኝታ ቤቴ በር ላይ ሆነው አባትና ልጅ ያወራሉ አባት እኔ ጋር ልጅ ደግሞ ፊሊፒንሷ ጋር ገቡ ይፄ ሁኔታ በዚሁ ዓይነት የሞት ገዞ በየቀነ ቀጠለ ተመካክረን ሁለታችንም አንዳችን መኝታ ቤት ለመተኛት ሞክርን ታዲያ ምክክራችን በምልክት ነው ሁለቱም አንድ ላይ ገብተው ስራቸውን እየተያዩ ቀጠሉ ምን አይነት ሀገር ነው አባትና ልጅ የማይተፋፈሩበት። እንዴት ብቅ ጥልቅ በምልበት ስዓት እንደጮህኩ አላውቀውም አንድ መሙ ግሩም ተሀይማኖት ሶማሊያዊ አቅፎ አወጣኝ ምን ያህል እንደሆነ ባላውቅም የጠጣሁትን ጨዋማ ውሀ አስተፋኝ ቀኑን ሙሉ በውሀው ምክንያት አሞኝ ዋለ አሞኝም ቢሆን መጓዛችንን ተጥለናል አብረውኝ የነበሩት ልጆች አይዞሽ እያሉ አደን የምትባለው ከተማ ድረስ ሄድን ቀጥታ ከተማዋ ውስጥ አልገባንም በሳቲን የሚባለው ቦታ ነው ይዘውኝ የፄዱት ኡስማን እና ፈቲያ የሚባሉ ባልና ሚስት የአርሲ ልጆች ጋ አሳረፉኝ ፈቲያ ደግ ነች የምቀይረው ልብስ እና ከላይ የሚለብሱት ጥቁር ከለር ያለው ባልጦ የሚባለው ልብስ ሰጠችኝ አርብ እለት አደን ይዛኝ ፄደች እዛ አንደደረስን ክርስቲያን ስለሆኑ ይርዱሽ ብላ ፕሮቴስታንቶቹ ጋ ጊቢውን አስገብታኝ ተመለሰች መፍራቴን አይቶ ይሁን አዲስ መሆኔን አውቆ ደረጀ የሚባል ልጅ አሁን ካናዳ ነው ያለው ደስ የሚል አቀባበል አደረገልኝ መቸገሬን ሁሉ የተረዳ መሰለኝ ትህትናው ራሱ ያስደስት ነበር አዲስ ነሽ። የእኔ ህይወቴ በግፍ መበላሸቱ አንሶ የሌላውን ሰው ህይወት ማበላሸት አልፈልግም ያለሁት ስደት ነው ያውም የአረብ ሀገር ስደት ሴት ልጅ ብዙ ግቐ የሚፈጸምባት ቦታ ነኝ በሰው ሳይ ምንም አይነት ቆ ካሰች ለመሰረት ቅርብ ጓደኛዋ ስቷሆን ካሰች ለምትቀርባት ለሰፈሯ ልጅ ነግራ ነው እኔ የሰማሁት ካሰች ሲሳይ የሳሪስ ልጅ ነች ግሩም ተሀይማኖት የበቀል እርምጃም ሆነ በእንዝህላልነት ጉዳት ላለማድረስ እጠነቀቃለሁ ምክንያቱም ያሰው መልሶ እንደኔ አይነቷን ወገኔን እህቴን ያበላሻል ግን ምን ያደርጋል ባልፈልገውም አንድ ቀን የሰው ህይወት ማበላሸቱ ራሱ ፈልጎኝ መጣ ሰነዓ እንድመጣ የጠራችኝ ጓደኛዬ በ ዓም በስርዓቱ ለውጥ ምክንያት ወደ የመን ከተሰደዱት የባህር ኃይል ባልደረባዎች መካከል አንዱን አግብታ ነበር አነሱ ነገሮች ተሳክተውላቸው ወደ አሜሪካ ሲሄዱ ጠራችኝና በእሷ የምትሰራበት ቦታ ተካችኝ አሁን አሜሪካን ነው ያለችው ያቺ ጓደኛዬ ምግብ አብስላ ጥሩ ክፍያ ይከፈላታል እኔ እንድጠቀም ብላ ለ ቀን ያህል አለማመደችኝ አሰሪዋ ትውልደ ሀበቫ ነው በጣም ተግባቢ ተጫዋች ተላፊ ነው ሚስቱም ትውልደ ሀበሻ ስለሆነች በጣም ወደዱኝ አዳሪ እስራና ሀሙስአርብን አሁን ያየሀቸው ልጆች ጋር እነካሰችና መስከረምጋ ነው ያለሁት እነሱ ቤተክርስቲያን ሲሄዱ እኔ ቤቱን አዘገጃድጅቼቹ እጠብቃቸዋለሁ ሀሙስ ስለምቅም ስለማጨስ አርብ ቤተክርስቲያን መሄዱ ማርከስ ይመስለኛል አልፄድም የሚገርምህ ባልና ሚስቱ ፍቅራቸው ለእኔ ያላቸው ነገር ሁሉ ይገ ርማል ለእኔ ጎዶሎ ቀን የሆነብኝ ህዳር በኢትዮጵያ አቆጣጠር የህዳር ሚካኤልን ቡና ላፈላ ስዘገጃጅ የሚካኤልን ቡና መጠጣት እፈልጋ ለሁ አለኝ። በራሴ ከደረሰብኝ በደል እና ፈተና ይበልጥ የዚፀች ልጅ ስቃይ እና ህይወት እስካሁንም ውስጤ ጉልህ ጠባሳውን ጥሎ አለ ኤቢ ደመቀ ይህቺን ልጅ ጁሜሪ ከተባለው ሆስፒታል አውጥቶ መቅበር ብቻ ሳይሆን በርካታ ቦታ ላይ ለወገኖቹ የሚያደርገው ድጋፍ ያኮራኛል ጆኒም ዮሐንስ በቀለ ማሙሽ የተባለውን የአዕምሮ በሽተኛ አስታሞ ቤተሰቦቹን ጎንደርፅአፈላልጎ ሰዉን ሳንቲም አዋጡ ብሎ ለሀገሩ ከማብቃት ጀምሮ ለበርካታ ጩኖቹ ከባህር ሲመጡ ከረንቡላ የሚያጫውትበትን ቤት ለማደሪያነት ከመፍቀድ ጀምሮ ብዙ በጎ ሥራዎች ላይ የሚሳተፍ ልጅ ነው የጠላት ልጅ እስካሁን ደህና ነኝ አልሓም ዱሊላሂ የከፋም ቢመጣ ላልርቅህ ወላሂ ቃል እገባለሁኝ ከስርህ ላልጠፋ አንተም ቃል ግባልኝ ጭራሽ እንዳይከፋ ቀና አድርግልኝ ልጅህ አልከፋ ዛሬ ዛሬ ስደት ውርደት መሆኑ ቀርቶ ክብር ሆኗል ብዙ ሺህዎች ገንዘብ እየተከፈለ ሀገር መልቀቅ ዛሬ ኩራት ነው ውጭ ሀገር ልጅ አለው ልጅ አላት ዘመድ አላቸው ደረት ያስነፋ ጀምሯል በዚህም የተነሳ ዛሬ ዛሬ ሰው አሀገር እንዳይቀር የተባለ ይመስል እንጎርፋለን ወደ ስደት ዘርፈ ብዙ ችግር ጠርተን ኩንታል ሰበብ ደርድረን እንሰደዳለን ምክንያቶቻችን ብዙ ናቸው ሰላም ማጣት ኑሮ ማጣት ጦም ላለማደር ሽሽትእከሌ ሄደ ብሎ ይክፋው ይድላው ሳይታወቅ መክከተልመከተል ጭራ ይመስል መከተል በአብዛኛው የአረብ ሀገራት ስደት በመከተል ላይ የተመረኮዘ ነው ችግር እንዳለ እየተነገረ ችግር እቀርፋለሁ ብሎ እሳት ውስጥ መግባት ሙ እንግዳዬ ይህንን እውነታ ታስረግጥልናለች ኢንተር ቦስ የሚባል ግብረ ሰናይ ድርጅት ከሀረጥ ልጆች ተደፍረው የመጡ ህክምና እየተሰጣቸው ነው የሚል መረጃ አገኘሁና ወደዛው ሄድኩ ከሴቶቹ ተደፈሩ ከተባሉት ጋር እንዳልገናኝ ሰራተኞቹ ከለከሉኝ መኖራቸውን አውቂ ስለአደጋው ለመጠየቅ ቢሮ ስገባ በዘበኛ ውጣ ተባልኩ የሞት ጉዞ ውጭ ላይ ሌላ አንዲት ልጅ ታለቅሳለች ሁለቱ ያባብላሉ ምን ሆና ነው ለማለት ስጠጋ አንደኛዋን በአይን አውቃታለሁ። መጥፎ የሚባለው ህይወት ውስጥ እንዳይገቡ ማድረግ የሚው ሳል ንዴት ነውፃ የሚለውን ማስብ ግድ ይ የሚፈጸምባቸው ግፍ እንዲቆም ማድረግ ብቸኛው አማራጭ ነው የሞት ሃዞ ህይወት ጉዞዋ እኛ በፈቀድነው ብቻ ሳይሆን ባልፈቀድነውም ይሆንና ያላሰብነው አረንቋ ውስጥ ትዶለናለች በአንድ ወቅት ዱባይ የመኖሪያ ፍቃድ የሌለውን ማፈስ ተጀመረ ይህ ችግር ሲከሰት አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ስደተኞች መኖሪያ ፍቃድ አልነበረውም ምክንያቱም በኮንትራት ስራ እየፄዱ በሚደርስባቸው ግፍ ተማረው ሲጠፉ ፓስፖር ታቸው ቀጣሪዎቻቸው እጅ ስለሚቀር ነው ታዲያ አፈሳው መኖሪያ ወረቀት ለሌለው ሱሪ በአንገት የማስወለቅ ያህል ከባድ ምጥ ነበር ከተያዙ የአይን አሻራ ተነስተው ወደ ሀገራቸው ይጠረዛሉይላካሉ ማንም አይን አሻራ የተነሣ ስደተኛ ደግሞ በድጋሚ ወደ ዱባይ መመለስ አይችልም ስለዚህ ስደተኛው የነገ ሕይወትን ችግር ውስጥ ላለመክተት ያለው አማራጭ ሳይያዝ በራሱ ጊዜ ሀገር ገብቶ በቪዛ ዳግም ወደዱባይ መግባት ነው እናም ስደተኞቹ ሳይያዙ ወደኢትዮጵያ ለመግባት በየመን በኩል እንደጉድ ይጎርፉ ጀመር ይፄ ደግሞ በህገወጥ አጓንች ነው የሚከወነው ምክንያቱም የመን የዱባይ ድንበርተኛ ስላልሆነች የኦማንን ድንበር ጥሶ በጨለማ በጫካ መዓዝ ግድ ነው በዚህ አስቸጋሪ የጉዞ ወቅት በየመንገዱ የተደፈሩ የታሰሩ የተዘረፉ እና ሌሎች ብዙ ችግሮች ያስተናገዱ ሞልተዋል በለስ ቀንፈቸው ምንም ሳይገጥማቸው የገቡም በርካታ ናቸው ብቻ ምንም ይሁን ምን ተጠርዞ ከችግር እና ስራ አጥነት ጋር ሀገር ቤት ገብቶ የቤተሰብ ጥገኛ ከመሆን የደረስውን ግፍ ተቀብሎ የመን መግባት አማራጭ የሌለው ብቸኛ አማራጭ ነው በዛን ወቅት የመን የመጣችሁ ከህገወጥ አጓጓዥቹ ጀምሮ በየመንገዱ እያንዳንዳችሁ የደረሰባችሁን መክራ ታስታውሳላችሁ ዱባይ ያላችሁ ወደሌላ ሀገር የተዘዋወራችሁም ሆነ ኢትዮጵያ የገባችሁ የምትረሱት አይደለም በፖሊስ ተይዘው ሲደበደቡ የክረሙ ገንዘባቸውን የተነጠቁ ጥቂቶች የተደፈሩ ነበሩ እዚህ የመን ውስጥ ጉዳያችሁን አስፈጽማለሁ ብለው አሳር መከራችሁን ያሳዩዋችሁ ብዙ ወገን ተብዬዎች ነበሩ። ምን ክፋት አለው ሀያ ኪሎ ሜትር በሁለት መቶ ሪያል ከወሰዷቸው ብዬ ወሬውን እንዲቆርጥ ላደርገው ሳሞጠሙጥ በሰላለም ቢያደርሷቸው ጥሩ ነበር አለና ልቤን አንጠልጥሉት እርፍ መሀል ላይ መንገድ ቀይረው ወደሚፈልጉት ቦታ ይወስዷቸዋል አግተው ይይዚቸው እና ስልክ እየሰጡ ከቤተሰባቸውም ሆነ ሌላ ቦታ ካለ ዘመዳቸው ገንዘብ እንዲያስልኩ ያስደርጋሉ የራሳቸው እስር ቤት አላቸው እዚያ ወር እና ከዛም በላይ የታሰሩ ሰዎች እንዳሉ ሰምቻለሁ የሚያወራው እውነት ለመሆኑ ግንባሩ ላይ የሚነበብ ይመስል ትክ ብዬ አየሁት የሰማሁት አሞኝ ነው ትክ ብዬ ማየቴ እንጂ እንዳልኩት የሚነበብ ኖሮ አይደለም ደግሞም በአጋጣሚ ወደትዕዝ ከተማ የፄድኩ ጊዜ አንድ አጋቾቹ ባደረሱበት ድብደባ ሳቢያ እጁን የተሰበረ ልጅ አግኝቼ አነጋግሬው ነበር እናም ይህን በድብደባ እጁን የተሰበረ ልጅ ማስረጃ አድርጌ ሁማን ራይት አንድ ሁለቴ የየመን ጋዜጠኞች ስብሰባ ላይ በተገኘሁበት አጋጣሚዎች የማውቀው የመናዊ የግል ጋዜጣ አዘጋጅ ጋዜጠኛ መሀመድ ደርማን ጋር ለመማከር ቀጠሮ ያዝንና ነገርኩት የበለጠ ትኩረት ሰጥቶ መረጃ አሰባሰበ እኔ ያላገኘሁትን ሁሉ አገኙኝ በባህር ከሚገቡት ኩላሊት መሰረቁን ግን ሁላችንም ያገኘነው ነገር የለም። ሂርሪኘ ግሩም ተሀይማኖት ዘመዱ የሆነ ሳዑዲ አረቢያ የሚመላለስ ልጅ እዛ ስራ ብትሞክርስ። መጨ ቅቹ ሂድ የሞት ጉዞ መጀመሪያማ እዛ ነው የገባሁት ግን ከእኔ በፊት የገቡ በጣም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አሉ ሶስት አመት የተቀመጡ አሉ እዛም እድሜ መፍጀት ነው የሆነብኝ እኔ ገና ሰባት ወሬ ነው በዛ ላይ በጣም ለተጎዱት ቅድሚያ ይሰጣሉ ስለዚህ እዚህ ያለውን አማራጭ መሞከር ፈልጌ መጣሁ አለኝ ሰባት ወር ያህል ክቆየህማ ካምፕ ውስጥ ብልቱን የቆረጡት ልጅ ነበር ብለውኛል። አዛው ኤርፖርት ውስጥ በአንድ ክፍል ውስጥ ይበላል ይጠጣል ወንበር ላይ ይተኛል የገማ ሽንት ቤት አለ እዛ ይገባል ከ በላይ ብንሆንም የምንጠቁመው ሽንት ቤት ነው ውሀ የለም ምግቡ የየመናዊያነ አልተስማማንም ብዙዎቻችን ታመናል ከእኛ በፊት እዚያ የደረሱት በተለይ መቋቋም አቅቷቸው ይወድቁ ሁሉ ነበር ብቻ የመን ምንም ጥሩ ነገር አለ ማለት አይቻልም ግን ቤይሩት ያለውን ስታይ የመን ይግደለኝ ትላለህ ቤይሩት ኤርፖርት በስድብና በዱሳ ነው የሚቀበሉህ ህይወት ያስጠላኝ ቤይሩት ኤርፖርት ነው እዚያ የደረስ ጠዋት ሁለት ሰዓት ተኩል አካባቢ ነው ሉተሪ የወጣለት ሰዎ መጥተው በጊዜ ይወስዱታል ያለበለዚያ ሜትር በ የሆነ ቤት ውስጥማ መታጎር ነው እጣ ፋንታህ የእኛን እጥፍ የሚሆኑ ባንግላዲሽ ሲሪላንካ ፊሊፒንስ ምን አለፋህ አንድ ሀገር ህዝብ ታጉሯል ውሀ አይታሰብም የኤርፖርቱ ሰራተኛ እንደ እቃ ነው የሚያይህ ሊያሻው ይሰድብሀል ሲያሻው ይመታሀል ከሚመታኝ ቢሰድበኝ እመርጣለሁ ቋንቋውን መ ግሩም ተሀይማናት አላውቀው የፈለገውን ቢል። ኢትዮጵያ አንድ ልጅ አላት። ላመጣቻት ልጅ ስትነግራት ሌላ ሰው ቤት ባልና ሚስት ቤት ትቀይራታለች። በ ዓም በ ዓም ደግሞ ወደ ኢትዮጵያዊያን ባህሩን ተሻግረው ወደ የመን እንደገቡ ብሉም ግማሹ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ሙ ግሩም ተሀይማኖት ሩ እንደተጓዙ አለም አቀፉ የስደተኞች ጽቤትከርዘህ የሚባለው ድርጅት መግለጹ ይታወቃል አብዛኛውቻ ከወሉ ክአርሲ ከሀረር እና ባሌ አካባቢ ነው የሚሰደዱት ይህን ያህል ኢትዮጵያዊ የሚሰደደው በኑር ችግር ምክንያት መሆኑ እሙን ነው ለዚሁም እማኙ በወሉ ቦረና ወረዳ መካነሰላም የሚባል አነስተኛ ከተማ ውስጥ ከዋለልኝ መኮንን ትምህርት ቤት ከ እና ኛ ክፍል ብቻ በዚህ አመት በ ከ ተማሪዎች በላይ አቋርጠው ስደት ወተዋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال