Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የኢትዮጲያ_ታሪክ_ኑብያ_ከተክለ_ጻድቅ_መኩሪያ (1).pdf


  • word cloud

የኢትዮጲያ_ታሪክ_ኑብያ_ከተክለ_ጻድቅ_መኩሪያ (1).pdf
  • Extraction Summary

ያለደራሲው ፈቃድ በሙሉም በከፊልም መተርጐምም ማተምም ክልክል ነው ። ሦ የአሶርና የባቢሎን ነገሥታት እነናቡ ከደነጾር በማርዱክና በሌሎችም በብዔል በአስታር በናናር በሲን በሌሎችም በዚህ ላይ ዘርዝረን በማንጨርሳቸው በሺ በሚይጠሩ ታላላቅና ታናናሽ አማልክት ሰየአንዳንዱ እንደግብፆችና እንደግሪኮች የግል ተግባር እየሰጡያመልኩ ነበር። ክሳርጎን ኛ ቤተ መንግሥት በየሰዉ ቤትሁሉ አድረው መልካም የሆነውን ተግባር ሁሉ እንዲፈጽሙ በመመኘት ነው። ሳይቀበር የሚቀረው ሰው አመፀኛና ጠላት ነው ። እንዱን መዋቲ ሰው ሳይቀብሩ መተው ለአውሬና ለአሞራ ማስበላት መዋቲውንና ቤተ ስቡን ለማዋረድ ሲፈለግ ብቻ ነው ። ይኸንና ሌላውን እላይ ያመስከትነውን ልማድ ሁሉ ሴማዊ ዘራችን ከመነ ጨበት ከነርሱ እንደወረስን የታወቀ ነው። ነገርግገእርሱ ፃ ዓለምን ለመያዝ ሲወጣ ሲወርድ ዴዎጋን በዚህ ዓይነት ዓለምንና በዓለም ያለውን ኑሮ ፈጽሞ መናቁ እየገረመው በልቡም እያከበረው ትቶት ሔደ ማለት ነው። «ወሰመያ ለይእቲ መካንአኪሪሳቡልስ የሚለው በኬል ዌዶን አጠገብ ቢዛንቲን ፊት ለፊት የሚገኘውን በግሪክኛ ክሪሶፓሊስ የሚባለውን የጥንት ከተማ ሲጠቅስ ነው። ወከመዝይሰምይዋ ኩሎም ሰብአ ብርንጥያ የሚላቸው ሞስጥንጥንያንከተማ በኛው መቶ ዓም ትልቁ ቄስጠን አኣህጨጠጩ ነ ጢኖስ መሥርቶት በስሙ ከመሰየሙ በፊት በላቲኖችና በግሪኮች ዘንድ አገሪቱቢዛንቲያ ወይም ቢዛንቲዩም ትባል ነበር። የርሱ ስም ሶተር ፕቶ ሌሜውስ በጥሊሞስ ሲሆን ላጎስ ያባቱ ስም ነው። ነገር መጽሐፍ ትልቁ እስክንድርከፋርሶች ጋር ተዋግቶ ግብፅን ። ሦስት መቶ ዓመት ከክርስትና በፊት በማሕ ሩም በኦስታር በጨረቃና በክዋክብት ያመልኩ ነበርእነ ዚህም አማልከት የደቡብ ዓረቦች የሚያመልኩባቸውና እነርሱ ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ይዘዋቸው የተሻገሩት አማ ልክት መሆናቸው ነው። በሃይማኖትና በዘር ብቻ ሳይ ሆን ከደቡብ ዓረብ በየጊዜው እየፈለሱ የመጡት የሳባ ዩድ የሂሚያሪት የሀበሳት ወገኖች ዛሬ ላለው ትግሬና አማራ አባትነታቸው ሲታወቅ የነርሱ የሳባ ፊደልና ቋንቋም ሰዛሬው ፊደላችንና የግዕዝ ቋንቋችን አባትነቱ ግልጽ ነው ።

  • Cosine Similarity

ስለዚህ ከክርስቶስ ልደት በፊት በሺና በሺ ዓመት መካከል ሁሉ ግብፆች በሐውልታቸውና በብራና ፓፒሩስ ጽሑፋቸው ሂዬሮግ ሊፍ ላይ እንደተዉት በሰፊው ኢትዮጵያን ብዙ ጊዜ የኩሽ አገር አንዳንድ ጊዜ የደቡብ ምድር ወይም የነሔስ የነሕሴ አገር አንዳንድ ጊዜ የፔንት አገር እያሉ ይጠሩት ነበር። ሽ ይኸን የልዩነት ሁኔታ የዛሬ ሲቃውንት ዮሴፍ ህለሺ ላ ኤድዋርድ ግላዘር መሀልዚ ቐልኮንቲ ሮሲኒ ርእዝበ ዢ ሪክማን ዐ ጀሂርቬሽለእ ሌሎችም በዚሀ ገጽ ስማቸውን ዘር ዝሬየማልጨርሰው ለማጣራት እንደ ደከሙ ወደፊትም ያሉት ጨርስው ማጣራት እስኪችሉ ድረስ የዛሬ ዘመን ጸሐፊዎች በብዙ ምርመራ እያጣሩና እየሰዩ እጸፉበት እዛሬው ዘመን ድረስ የጥንት ጸሐፊዎች ነቢያት ነገሥ ታትነገሩን እቅርብ ሆነው ሳይከታተሉ በሩቅ ሆነው ሲና ገሩምሲጽፉም እንድ ጊዜ ኢትዮጵያ እንድጊዜ ኩሽ እንድ ጊዜ ነገደካም አንድ ጊዜ ነገደ ሴም እያሉ ይጠሩት ነበር ። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ መልሰው የሚለዩበት ጊዜ አሰ ። የርሱም ተከ ታይልጁመጠሪያ ስሙ ካባቱባይርቅ ሻባቶካይባል ነበር ስለዚህ እላይ እንዳልነው በኑብያ የኢትዮጵያውያን መንግሥት ሻባ ሳባ የሚባል ሲኖር ከነገደ ዮቅጣንም ወገን በደቡብ ዓረብ የነበረው ወደ ዛሬዩቱ ኢትዮጵያ ስሜንም የዘለቀውንግሥተባባም የተጠራችበት የባባ ዘር ለየብቻ መኖሩን ይኸም ሁለቱ እየተደባለስቀ የጥንቱን ጸሐ ፊዎች ያስቸግራቸው እንደነበረ ከተመለከትን በኋላ ወደ ዋናው ጉዳይእንመለስ እነዚህ ሁሉ የጥንት ጸሐፊዎች ግብፆችም እስራኤሎ ችምግሪኮችምግማሾቹየኩሽ አገር የቀሩት ኢትዮጵያ እያሉሲጠሩን አሁን ባለንበት የፖለቲካና ያገር ክፍል የምንገኘውን ኢትዮጵያውያኖችን ብቻ አይደለም ነገር ግን ከዛሬው ቱኒዚና ማሮክ ክሊቢያና ግብፅ ከፍልስጥኤም ወደ ደቡብ በኤርትራ ባሕር ግራና ቀኝ እስከሕንድ ውቅያኖስ ጠረፍ ድረስ ያለውን የዛሬውን የዓረብንም የሱ ዳንንም በመካከል የሚገኘውን ያሁትን የኛንም አገር አንዳ ንድ ጊዜ እየለዩ ብዙ ጊዜ እየደባለቁ ነው ። በዚህ ጊዜ ሁሉ ባሁኒቱ ኢትዮጵያ የሚገኙት አግዓዝያን ወይም ሐበሳን የሚባሉት ሲመቻቸው በነዩነት ሳይመቻቸው ግብፅ በፊት ናፖታ በኋላ በየጊዜው እየወረ ሯቸውና እየገበሩ በመካከላቸው ኃይለኛ ሲነሣ እየጠቀለላ ቸው ሲጠፉም በየነገዳቸው እየተክፋፈሉ ክክርስቶስ ልደት በፊት « እስከ መቶ ወይም ቢበዛ መቶ ዓመት ድረስ ኖሩ ። ደግሞ በአክሱሙ መንግሥት የግሪክ ቋንቋ ሲሠለጥን በየሐውልታ ቸው ላይ አንድ ጊዜ በሳባውያን አንድ ጊዜ በግሪክ ቋንቋ አንዳንድ ጊዜ ባልሠስጠነው ግፅዝኛ ወይም ሁስቱ። ስጥዎ ቋ ሺ ሺዛ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት አሜን ሖቴብ አንደኛ አህያፕ ሺ ሺ የሚባል የግብፅ ንጉሥ ነበር ። ቢሆንም ክክርስቶስ ልደት በፊት ክአምስት መቶ ዓመት ወዲያ ባለው ጊዜ ውስጥ በምንም ዓይነት ቢሆን ሥልጣኔ የነበረውን የኑሮው ደረጃ ከፍ ያስ አይመስልም ። ገጽ ፈን የሆነ ሆኖ እነዚህ ሕዝቦች በዚያን ጊዜ ኑሮአቸውን በሺናሺ ከክርስቶስ ልደት በፊት የአምሰተ ኃይስኛ ሲገኝ እየተበበሰቡ ሲጠፋ በጐሳቸው እንደ አለቃ ኛው ዲናስቲ የግብጾ ንጉሥ ነፈርቃል በነገሠ በአራተኛው ወይም እንደ ንጉሥ እየአበጁ እርስ በርሳቸው እየተዋጉ ። እነዚህ ሁለቱ የግብፅና የኑብያ እገሮች እስከ እዚህ እስከ እዚሀ ጊዜ እስከ ሺህ ስድስት መቶ ዓመት ከክ እስከ ሺህ ስድስት መቶ ዓመት ከክርስቶስ ልደትበፊት ድረስ በጉርብትና በሰላም ሲኖሩ ቀጥሎ ባለው ጊዜ የውጭ ርስቶስ ልደት በፊት ግን የኑብያ ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ሽ ወረራ እንደአጠቃቸው እነሆ እንመለከታለን ። ያው ዮቅጣን ሆኖ ሒክሶስ በላይ ደዚሁም ይኸው የሕንድ ንጉሥ ራማ ክዚህ ቀደም እንዳ በስሜን በሦርያ በኩል ወደ ግብፅ ነገደ ዮቅጣን የምንላ ልነውከነገደ ካም ውስጥ ኢአሪ እንደኛ በነገሠበት ዘመን ቸው በታችኛው ዓረብ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ገብተው ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ኢአሪን ወግቶ መንግሥቱን ያዘበት። ስትሪ ኛው በሚገዙበት በሁለት ሺና በሺሂ ዓመት ስለዚህ ከምሥራቅና ይልቁንም ከወደ አሶር መጥተው ግብ መካከል ራማ የሚባል የሕንድ ንጉሥ ገዛቸው የሚል ፅን መቶ ዓመት የገዙት ሒክሶስ ብዙ ጊዜ በግብፅሕዝብ የለም ። የሩቁን ዘመን የሚተርክው የዛሬው ታሪክ ነገሥታችን የሚ ለው እርግሺ እንደሆነ የሕንድ ንጉሥ ራማ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በዚያ ዘመን የነበረውን ንጉሥ ጴኦሪን ወግቶኢት ዮጵያን ባስገበረ ጊዜ እነዚሁ ነገደ ዮቅጣን ከያለበት ተሰ ብስበው ከመካከላቸው እክናሁስን እንግሠው የሕንዱን ንጉሥ «ራማን ተዋግተው ስለአስወጡ ነገደ አጋዓዝያን ፃ ኑእውጭዎች የሚባል ስም ተሰጣቹው። ከመካከላቸው ነገደ ዮቅጣን ሥልጡኖችና ጽሑፍ ያላቸው ናቸው ሲባ ልም ይህ እስካሁን የተገኘው ጽሑፍ ከዚህ ቀደም እንዳ ልነው ዘመኑ በግምት ከቿ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት ነውና ምናልባት ከዚያ በፊት ፊደል የሌለውና ያል ሠስጠነ የሴምና የዮቅጣን ዘር መጥቶ ከካሙና ከኩሹ ጋር ተደባልቆ ከዚህ ቀደም እንደተባለው በዛሬዬቱ ኢትዮጵያና በጥንታዊቱ ኢትዮጵያ በነብያ ሱዳን ጭምር ሲኖሩ የነገ ዳቸውን ዝርዝር ስም የሚቀመጡበትን ሥፍራ የሚመገቡ ትን እንስሳ ይነስ ይብዛ እንደ እጋርታቪድ እውነትም ስሕተትም የተደባለቀ ባይጠፋበት እነሆ ባለፈው ተመልክ ተናል ። በሰላም ጊዜ ንግድ በጦርነት ጊዜ ሲዋጉ ንጉሥና እንድ አንድ ያዝ ልማድ ሃይማኖት ጋብቻ ። በተረፈ የኢትዮጵያውያኖቹ እንደ ግብፆች ንጉሥ ከመንገሁ በፊት አንድ ስም ክነገሠበኋላ ሌላ ስም ስመ መንግሥት ይሰጠዋል ። ንጉሥ ስም። መቶ ዓመት ድረስ በሺኔጽ ዓመት ላይ። ኛው መቶ ዓመት ድረስ ከሂከሶሶች ጋር ሥርወ መንግሥት ሲቀባበል ሁሉም የራሳቸው ነው» በዚህ ምክንያት የዛሬ ዘመን ጸሐፊዎች ይኸን የመጨ ረሻውን የርስ በርስ በየተራ መገዛዛት ሳይክዱ ኢትዮጵያ መዣመሪያ ሥልጡን ሆና ግብፅን መግዛቷን አይቀበሉም ። እንደእውነቱየሆነእንደሆነግንመና መኔስ የሚባለው ግብፃዊ የደቡብና የሰሜን አገሮች ተብሎ ተከፍሎ የነበረ ውን በሺ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት መሥርቶ ከማቋቋሙ በፊትየሆነውን አናውቅም እንጂ ከርሱ ወዲህ እስከጂጴኛው መቶ ዓመት ድረስ በሺፄ ዓመት ላይ ሂክሶሶችመጥተው መቶ ዓመትከመግዛታቸውም በቀር የውጭ ባዕድ ግብፅን ወርሮ ገዝቶታል የሚል እስካሁን አልተገኘም ። እንደእውነቱየሆነእንደሆነግንመና መኔስ የሚባለው ግብፃዊ የደቡብና የሰሜን አገሮች ተብሎ ተከፍሎ የነበረ ውን በሺ ዓመትከክርስቶስፎልደትበፊት መሥርቶ ከማቋቋሙ በፊትየሆነውንአናውቅም እንጂ ከርሱ ወዲህ እስከጻኛው መቶ ዓመት ድረስ በሺፄ ዓመት ላይ ሂክሶሶችመጥተው መቶ ዓመት ከመግዛታቸውም በቀር የውጭባዕድ ግብፅን ወርሮ ገዝቶታል የሚል እስካሁን አልተገኘም ። ኛው መቶ ዓመት ድረስ ከሂክሶሶች ጋርሥርወ መንግሥት ሲቀባበል ሁሉም የራሳቸው ነው» በዚህ ምክንያት የዛሬ ዘመን ጸሐፊዎች ይኸን የመጨ ረሻውን የርስ በርስ በየተራ መገዛዛት ሳይክዱ ኢትዮጵያ መዝመሪያ ሥልጡን ሆና ግብፅን መግዛቷን አይቀበሉም ። በዚህ ዓይነት ሂክሶስ የሚባሉት ወደ ኢትዮጵያ በዓ ረብ አገር በኩል መጥተዋል የምንላቸው ስለኢትዮጵያም ከነገደ ካም በኋላ እንዴነገድ አባት የምናደርጋቸው ነገደ ዮቅጣን እንደሆኑ ግብፅ ኢትዮጵያን ከመግዛቷ በፊት ጸሺ ጅእሺ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት አስቀድሞ ኢትዮጵያን በነዚሁ በሂክሶስ ነገዴ ዛቅጣን ጊዜ ግብፅን ገዝታለች ማስት ነው ምንም እንኳን ሞኙ ኃይል ሲያገኝ ሆር ናዐኘላርጅ የካስቴራ ትርጐም ወደፈረንሳዊኛ ። እስራኤሎች ከኛው መቶ ዓመት እስከ ኛው መቶ ዓመት ድረስ አራት መቶ ዓመት ያህል በግብፅ አገር በኖሩ ጊዜ ምንም እንኳን ያባቶቻቸው የአብርሃምና የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ መኖሩን ቢያውቁ በጊዜ ብዛት በግብፆች ልማድ በዚህ በኮርማ አምልኮ ተውጠው እንደ ነበረ የተረጋገጠ ነው ። እነዚህ ያሥራ ሦስተኛው ዲናስቲ ሥርወ መንግሥት ነባሥታት በዚህ መን ከሺ እስከ ሺ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት መናገሻ ከተማ ያደረጉትን ቴብን በውበጡ የነገሥ ። በዚያን ጊዜ ከ ሺ እስከ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት ድረስ የአክሱም ድምፅ ገና አልተሰማም ምናልባት መኖሩ እንኳን ባይካድ እንደኋለ ኛው ዘመን ዕውቅ አልሆነም ። ብ እርሱም የገዛበት ዘመን እንደኤውሮፓ ቀጥር ከሺ እስክ ሺ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት ድረስ ነው። እርሱም በዚህ ዓይነት ከግብፅ ንጉሥና ከኢ ሥተሳባና ቀዳማዊ ምኒልክ የነበሩበት ጊዜ ሺ ዓመት ትዮጵያው ካሀን በመወለዱ ሁለቱን አገሮች ደርቦ እንደገዛ ክከርስቶስ ልደት በፊት በግብፅ አገር ኛው የታኒትና ይተረካል ። የገዛበት ዘመን መቅደስ የሚሠራበት መንግሥቱን በገናንነት የሚያስተዳድ ዓመት የነበረበት ዘመን ሺመቶ ዓመት ከከርስቶስ ርበት ዘመን ነው። ፒያንኪ ሱን መንግሥት በሰላም በሚመራበት ጊዜ በኛ በጐን መንግሥታችን ጊዜ እንደደረሰው ግብፆቹ ባገራቸው ተሰብስበው በአንድ ፈርዖን መገዛት እንኳን አ መቅ ዞከፍ ፒያ ኪ ኢት ፍ ነበብ ዘሩ በዚህ ጊዜ ባንድ ዘመን ውስጥ ከደልታ ከሳይስ ከየአውሪ ጃው ብዙ መሳፍንት ፈርዖንነት ለመያዝ እየተነሠ በርሳቸው ይዋጉ ነበር ። ዓመት አንደሌሎቹም ዓመት ከገ ሩን ኢትዮጵያን ኑብያን እየወጉ ያስገበሩትን የኃያላኑ ፈርዖኖች የነቱትሞሲስን የነራምሲስን ኛውን አገር ታላ ቂቱን ግብፅን ፒያንኪ የኢትዮጵያው ንጉሥ ስለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ዓይነት አስገብሮ ወደ ኢትዮጵያ ጨመራት ። ዓመት ግብፅን ከመውረሩ በፊት ዓመት በድምሩ ፀ እንደ ግማሾቹ ዓመት ያህል ከ አስክ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት ድረስ ገዝቶ ሞተ ወዲህ በነብያና በግብፅ ግዛት ሻባቃ ነገሠ ። ፒያንኪን የመሰለ ንጉሥ ወደ ግብፅ ከመሔዱበፊትና ተመልሶዕም አሥር ዓመት ኢትዮጵያንና ግብፅን በገዛበት ጊዜ የሠራው ። በፊት በናፓታ አንዳንድ ጊዜ ላዕላይ ግብፅን በመደረብ ዓመት በድምሩ ቋ ዓመት ያህል ከ እስከ ዓመት ድረስ ከክርስቶስ ልደት በፊት ገዝቶ ሞተ። ፒያንኪ ከግብፅ ዋና ክተማ ከመምፈስ ከተመለስ ወዲህ ዓመት እንደ ግማሾቹ ግብፅን ከመውረሩ በፊት በናፓታ አንዳንድ ጊዜ ሳዕላይ ግብፅን በመደረብ ። ዓመት በድምሩ ዓመት ያሀል ከ እስከ ዓመት ድረስ ከክርስቶስ ልደት በፊት ገዝቶ ሞተ ። ፒያንኪን የመሰለ ንጉሥ ወደ ግብፅ ከመዝመቱ በፊት ክግብፅም ተመልሶ አሥር ዓመት በገዛበት ዘመን የሥራው ዝርዝር ታሪኩ በጽሑፍ ስሳልተገኘ በዚህ መጽ ሐፍ የቀይውን ታሪኩን ለማግባት አልቻልንም ። የያዝሁ እኔ ነኝ ሲባባሉ ቆይተው በመጨረሻ ሻባካ ነገር ግን ገብርኤል ሀኖቶ የሚባስው የግብፅ አገር የሚባለው የካሽታ ልጅ የፒያንኪ ኛ የልጅ ልጅ ቦኮን ታሪክ በሚባለው መጽሐፉ ኛ ሾሊም መጽሐፍ ቅዱሱ ራፍን ገድሎ ዋናውን የፈርዖንነት ሥፍራ ይዞ ኛውን ሶዋ ያለውን የደልታ መስፍን ብሎታል ቢሆንም ይህንኑ የኢትዮጵያውያን ሥርወ መንግሥት አንደምን እንደ መሠ ። ሐውልት ቢሆንና ዝርዝር ጥንታዊ ታሪክ በመሸከሙ የሐ የሆነ ሆኖ አሣርሐዶን ግብፅን ወርሮ የራሱን የጦር ውልች አገልጋይነት ባይካድ አንድ ጊዜ አንዱ ንጉሥ። ሊሞስ ፊላደልፍ ዘመን የነበረው ማኔቶን »ፈልኦ ዳሩግን በዚህ ዓለም አስፈሪውና ኃይስኛው ሕዝብ የሚባለው በግሪክ ቋንቋ ባዘጋጀው የግብፅ የታሪክ መጽ ተመልሶፈሪምስኪን እንደሚሆን የደመቀ ከተማ ፈርሶ ሐፍውስጥ የጠፋው ጠፍቶ በተገኘው የነገሥታት ዝር ያልደመቀው መንደር እንደገና የደመቀ ከተማ ይሆናልና ዝርላይ የዚሁ ዕጣ ቴብን ሲገጥማት ነቢዩ እንዳስውየአፍራሾቹን ኛ ሰበቆን ሻባካ ዓመት የእሶራውያንን ከተማ ነነዌን ደግሞ በተራዋ ሲእከሳርየሚ ኛ ስቫኩስ ሻባታቃን ዓመት ዶን ንጉሥ ክ ዓመት በኋላ እፈራርሶራሱን የእሶርን ርኛ ታርቆስ ወይም ታራቆስ ታርሐቃ ዓመት መንግሥት ሲጥስው ወደፊት እናገኛስንና እሁን የዚህን በድምሩሦስት ነገሥታት ጓ። » ድምርየአራቱ ነገሥታት የግዛት ዘመን ዓመት ምዕራፍ ። የርሱም ግዛት ዘመን ከኔ እስከ ዓመት ድረስ ቋ ዓመት እንደሌሎቹ ቋ ሲሆን ከዚሁ ዓመት በኢ ትዮጵያ ብቻ ነግሦ ይሆናልና የግዛታቸውን ዝርዝር ድም ሩን እንመልከት ። ኛ ፒያንኪ ዓመት ኛሻባካዓመት ኛ ሻባታቃ ዓመት ኛ ታርሐቃ ዓመት ኛታኑታሙንቿዓመት የፒያንኪ የነብያ ግዛቱ ዓመት ባይቄጠር በግብፅ አምስት ዓመት ግድም ማድረግ የተሻለ ይመስላል ። እንግዲህ ግብፅን ክገዙት ከኢትዮጵያውያን የመጨረ ሻው ንጉሥ ታኑታሙን ከግብፅ ተመልሶ በናፓታ በ ን ዓመት ከሞተ በኋላ ከፒያንኪ ኛ ቀጥሎ አሚን እሰሮ የሚባለው አደላድሎ የናፓታን መንግሥት ያዘ ለመጀመሪ ያውም ጊዜ የላዕላይ ግብፅን ከቀድሞው አባቶች ሲያያዝ እንደመጣው ከያዘና ክዚያም አልፎ ታሕታይ ግብፅን ለመ ጨመር ሲል ከግብፃውያኑ ተዋግቶ ሲሸነፍ እንዲያውም የላፅላይ ግብፅን ጭምር ለቆ በአገሩ በኑብያ ኢትዮጵያ ብቻተጠቅልሎ ተቀመጠ ። እነዚህ ሕዝቦች ከዋነኛው ንጉሥ ከሐሙራቢ በፊት ከሦስት ሺ እስክ ሁለትሺ አንድ መቶ ዓመት መካከል መንግሥት አቁመውበነገሥታት መመራታቸውበዛሬ መርማ ሪዎችዘንድ ታውቋል። ስለአሶራውያንተዋጊነትና ጭካኔ ለመረዳት አሠርናዚር አባል የሚባለው በቿ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት ግድም የነገሠው ንጉሥ ራሱ በዘመኑ ወደ አንድ ወደ ሸፈተ አገር ዘምቶ ሲመለስ በደንጊያ ላይ ያስቀረጸውን ጽሑፍ ከዚህ ቀጥሎ ስንመለከት የአሶራውያንን ጭካኔ ያስረዳናል ። ነገር ብ የሜዶን ንጉሥ የባቢሎን ንጉሥ። ሴማዊ ሲሆን ክነዚያ አንድ ክፍል ነገደ ዮቅጣን ወደ የአሶር ንጉሥ አሱርባኒፓል ከአባቶቹ ከነአሣርሐይን ደበብ ዓረብ መጥቶ ከዚያ የኤርትራን ባሕር ተሻግሮ ከነሰናክሬምየበስጠ የአሶርን መንግሥት ከፍከፍ አድርጎ ወደ ዛሬዬቱ ኢትዮጵያ ገብቶ የዛሬዬቱ ኢትዮጵያ ነዋሪ ነበር ጥንት የግብፅ ታላላቅ ነገሥታት አእነቱትሞሲስ እነ ሕዝብ መረና አስተማረ ሲሆን ክርስትና ያለሰለሰው። ይህ ኢየሩሳሌም የፈረሰበትና እስራኤሎች የተማረኩበት ጊዜ ከክርስቶስ ልደት በፊት ፄ ዓመት ነው። እንደዚህም ሆኖ ሁለቱ ሕዝቦች ዝምድናን ጠብን እያፈራረቁ ጥቂት ዘመን እንደቆዩ ባለፈው ምዕራፍ ስማቸውን ባነሳነው በካ ምቢዝ ኛ የተመሠረተው በስመ ጥሩው ንጉሥ በቂሮስ የገነነው የፋርስ መንግሥት ከጊዜ ወደ ጊዜ ኃይሉን እያ በዛ ግዛቱን እያሰፋ መጥቶ በቂሮስ ልጅ በካምቢዝ ሁለ ተኛዘመን ይኸውካምቢዝ ራሱ ጦሩን እየመራ መጥቶ የግብፅን መንግሥት በ ዓመት ከክርስትና በፊት ወረረ ። በዚሁ ሕመም አሥር ቀን ያሀል እንደተኛ በተወለደ በሠ ሥ ሳሳ ሦስተኛው በነገሠ በሾኛው ዓመት ከክርስትና በፊት በ ዓመት በዚሁ በባቢሎን ከተማ ሞተ ። ሦስት መቶ ዓመት ከክርስትና በፊት ። ስሙ በደቅህ የቱት ቤተ መቅደስ ውስጥ በአውግስኮስ ቄሣር ጐን ተጽፎ እንደዚህ ሲል ይገኛል «እርኒከ አሚን የታዛዥ ሕዝብ ንጉሥ ዘወትር የሚኖረው የፀሓይ ልጅ የኢሲስ ወዳጅ» በሌላ ሐውልት ደግሞ «ሳቲ የወለደው የኑም ልጅ የሚመግበው የኦሲሪስ ልጅ » እነዚህ ሁሉ እንደ አሞን እንደሐትሆር የግብፅ የናፓታ ባመርዌ ነገሥታት የሚያምኑባቸው ልዩ ልዩ አማልክት ሜሆናቸውን ባለፈው ያነበብነው ትዝ ይስናል ። ግብፆቹ በሚገዙበት ጊዜ የበላይ የፈርዖኑ ልጅ የበ ታች ኢትዮጵያዊው ንጉሥ ባንድነት ይገዙ የነበረውን ሁለ ቱንም የኢትዮጵያ ንጉሥ እያሉ ሲያከታትሉትእንደዚሁም ኢትዮጵያውያኑ ግብፅን በሚገዙብበት ጊዜ ለአኅቶቻቸው ትልቅ ሥልጣን እየስጡ በቴብና በናፓታ ከተማ የሾሟቸ ውን ሴቶች ከፊርዖኖቹ ኢትዮጵያውያንጐን እያከታተሱ የቴብን ለላዕላይግብፅ ገዥዎች እንደ ኢትዮጵያ ነገሥታት ቁጥረዋቸዋል ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact