Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የከተማ_ቦታ_በሊዝ_ስለመያዝ_የወጣ_አዋጅ.pdf


  • word cloud

የከተማ_ቦታ_በሊዝ_ስለመያዝ_የወጣ_አዋጅ.pdf
  • Extraction Summary

ትርጓሜ ዐቧ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚሰጠው ካልሆነ በስተቀር ሀ ማንኛውም ይህን አዋጅና በዚህ አዋጅ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ጊ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ቀደም ሲል ቀርበው በእንጥልጥል ላይ ያሉ የከተማ ቦታ ጥያቄዎችን በሚመለከት ይህ አዋጅ ከፀናበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ በቀድሞው ህግ መሠረት ውሳኔ መስጠት አለባቸው ህሕወ ከ ነከበ ዐር ከ ዝ ኮከቢ በና ሀ ዐ ዌርሀቄዝር ከፎፎበበ ሸኪር ጩ ሀቢ ህበበጩ ሀርከጪ ዐቧዝ ሆ ር ሺ ሄከ ከ ከኋእ ሄህቭከ ከበበበበገ ሃር በ ህከ ጩ ነሂከ ሃ ፀዐነር ሄሕዐ ኬ ርከቧፎ ዐ ህበበበከበ ከዝ ከ በ ዐ እዐህእበከዩ ርኳገለ ነ ዐ ዞፍጩመጀእፕ ዐ ዝ ፔጀላሏ ዐጾነዐርጀሏር ሀር ዐ ዩሏ ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ ከህዩ በ ርዐበኗህቪበ።

  • Cosine Similarity

በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት የተሰላውን የከተማ ቦታዎች የሊዝ መነሻ ዋጋ መሰረት በማድረግ የዋጋ ቀጠና ካርታ መዘጋጀት አለበት የሊዝ መነሻ ዋጋ ወቅታዊነቱን ጠብቆ እንዲሄድ ቢያንስ በየሁለት ዓመቱ መከለስ አለበት የችሮታ ጊዜ የከተማ ቦታ በሊዝ የተፈቀደለት ሰው እንደ ልማቱ ወይም አገልግሎቱ ዓይነት የችሮታ ጊዜ ሊሰጠው ይችላል። አግባብ ያለው አካል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት ርክክብ የተፈፀመበት የከተማ ቦታ በሊዝ ውሉ መሠረት እንዲለማ መደረጉንና በየዓመቱ የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ ወቅቱን ጠብቆ እየተፈጸመ ስለመሆኑ ክትትል የማድረግና የማረጋገጥ ኃላፊነት ይኖርበታል የሊዝ ይዞታ የምስክር ወረቀት ጊ የከተማ ቦታ በሊዝ የተፈቀደለት ሰው የሊዝ ይዞታ ምስክር ወረቀት ይሰጠዋል። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተ ጠበቀ ሆኖ ማንኛውም የሊዝ ባለይዞታ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና መሠረት በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግንባታውን ካልጀመረ ቦታውን ከተረከበበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን የሊዝ ክፍያና የጠቅላላውን የሊዝ ዋጋ ሰባት በመቶ መቀጮ እንዲከፍል ተደርጎ ቦታውን አግባብ ያለው አካል መልሶ ይረከባል በዚህ አዋጅ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የከተማ ቦታ ይዞታ የተፈቀደለት ሰው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና መሠረት በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግንባታ ካልጀመረ ለአቅም ማሳያ በዝግ የባንክ ሂሳብ ከተያዘው ገንዘብ ላይ ሦስት በመቶ ተቀጥቶ ቦታውን አግባብ ያለው አካል መልሶ ይረከባል። በዚህ አዋጅ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተራ ፊደል ሀ ለ ሐ መ ወይም ረ መሠረት ቦታ የተፈቀደለት የሊዝ ባለይዞታ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና መሠረት በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግንባታ ካልጀመረ የሊዝ ውሉ ተቋርጦ ቦታውን አግባብ ያለው አካል መልሶ ይረከባል። የሊዝ ይዞታ መቋረጥና የካሳ አከፋፈል ጊ የከተማ ቦታ የሊዝ ይዞታ ሀ ባለይዞታው በዚህ አዋጅ አንቀጽ ። የከተማ ቦታ የሊዝ ይዞታ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ መሠረት ሲቋረጥ ተገቢው ወጪና መቀጫ ተቀንሶ የሊዝ ክፍያው ለባለመብቱ ተመላሽ ይሆናል። የከተማ ቦታ የሊዝ ይዞታ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ለ መሠረት ሲቋረጥ ባለይዞታው አግባብ ባለው ሕግ መሰረት ተመጣጣኝ ካሣ ይከፈለዋል። የከተማ ቦታ የሊዝ ይዞታ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሐ መሠረት ሲቋረጥ ባለይዞታው እስከ አንድ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በቦታው ላይ ያሰፈረውን ንብረት በማንሳት ቦታውን አግባብ ላለው አካል መልሶ ማስረከብ አለበት። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ለ መሠ ረት የሊዝ ውል ሲቋረጥ የቦታው ርክክብ የሚፈፀመው በዚህ አዋጅ አንቀጽ በተደነገገው መሠረት ይሆናል። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም የከተማ ቦታ በሊዝ የያዘ ሰው የሊዝ ውሉን ባለማክበሩ የቦታ አጠቃ ቀሙ ከከተማው ፕላን ጋር ሊጣጣም የሚችል ባለመሆኑ ወይም ቦታው መንግ ሥት ለሚያካሂደው የልማት ሥራ አስፈ ላጊ ሆኖ በመገኘቱ ምክንያት ካልሆነ በስ ተቀር የሊዝ ዘመኑ ከማለቁ በፊት ይዞታውን እንዲለቅ አይደረግም አግባብ ያለው አካል በሕገ ወጥ መንገድ የተያዘን የከተማ ቦታ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ። በዚህ አዋጅ አንቀጽ ። አግባብ ባለው አካል ውሳኔ ላይ ስለሚቀርብ ይግባኝ ጊ አግባብ ያለው አካል በዚህ አዋጅ አንቀጽ ። ንዑስ አንቀጽ መሠረት ይግባኝ ቀርቦ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ይግባኙን ውድቅ በማድረግ ውሳኔ ሲሰጥ ይሆናል። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም በሚለቀቀው መሬት ላይ ሰብል ቋሚ ተክል ወይም ሌላ ንብረት ከሌለ የከተማ ቦታ ባለይዞታው የማስለቀቅ ትዕዛዝ በደረሰው በ ቀናት ውስጥ የከተማ ቦታ ይዞታውን አግባብ ላለው አካል ማስረከብ አለበት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact