Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የቡርቃ ዝምታ - ተስፋየ ገብረአብ.pdf


  • word cloud

የቡርቃ ዝምታ - ተስፋየ ገብረአብ.pdf
  • Extraction Summary

በኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ነው ካካ ተራራና ቡርቃ አካባቢ ሀየሎም «አ ንተ ብሎ «አኖሌ ስራውን ተወው ማለት ነው። ምን ተፈጠረ።» ብላ ጮኸች ሀየሎም ትክዝ ብሉ እንዲህ አላት ፌ ማሀፈረ እስዋን ትቶ ሌላ ማግባቱ መብቱ መሆኑን አምናለች ተቃውሞዋን ግን የሰርጉ እለት ራስዋን በመግደል ገለፀች ከባድ ነው።» ሀየሎም እያመነታ መልስ ሰጣት «ግለሰብና ድርጅትን ደርቦ ማየት ትክክል አይመስለኝም» ሀወኒ ተቃወመች «የፖለቲካ ድርጅት ሲባል ተመሳሳይ አላማ ያላቸው ግለሰቦች ጥርቅም ማለት አይደለም እንዴ ሀየሎም። ክንፈም መለስንም ብታሣጋግሪጡ ሣን ጥሩ ይመስለናል ከፈለግሽ ከአስር ቀን በሁዋላ ቀጠር ልይዝልሽ ኦችላለሁ አላት መልካሃ» በዢርቃ ኮሄድሽ ላይተር እዘ ትን አማርኘ ተ ርቃ ከሄደ ይቀር እዚያ ያሉትን አማሮችም ሰብስበሽ በጋ ረጋኒያፃ ው ምን ይመስልሳል።» «ምን ሆነሻል ሀወኒ።» «አላወቅሁም» ሲል ፈጥኖ መለሰ ሀየሎም። ዐይስ ራሰ አኖሌ።» አለችው «አስቀይሜሳለሁ ይቅርታ አድርጊልኝኔ «ምን አድርገህ ነው ያስቀየምክከኝን።» እጢው ዱብ አለ። አይኖቹን አይኖችዋ ላይ ቸቐክሎ ቁና ቁና እየለ «ታገስኩቭ ሀወኒ።» «የምታውቂውን በግምገማ ላይ ላለመናገር ለክንፈና ለሀየኛሎምም ላለመንገር ቃል ግቢልኘ «አንተ ማንን ነው የምትፈራው። ሀየሉምን ነው ወይስ የኦሮሞን ህዝብ።ኦ የኦሮሞ ህዝብ ተስብስቦ እኔን ከስራ አያባርረኝም» «እንዲህ ነው የምታስበው።» አለች «እየቀለድሽ ነው።» አለች «ኦ። አለ ሳያስበው «ሀየሉሎም አርአያ «ሀየሎም ማስታወሻ ብሎ ይህን አበረክተልሽ። ዘመን ነው ዐገናዥቹ።» አንብባ ስታበቃ ቀና አለች አይኖችዋ በእንባ ተሞልተው ነበር።» «ምን ችግር አለ።» ሲል ጠየቀ «ሁዋላ እነግርሀለሁ» ለአይን ያዝ ሲያደርግ ቡርቃን ለቀው ወደ አባቦኩ ኩረብታ ይጋልቡ ጀመር ሀወኒ መጋለሰቡን አልረሳችውም ጭንዋ መሀል ቢቆጠቁጣትም ቻል አድርጋው ግልቢያዋን ቀጠለች ጨረቃ ደምቃ በመውጣትዋ ጉዞው ሳያስቸግራቸው ካሰቡት ጊዜ ፈጥነው ዉጠደ ኩረብታዋ ተቃረቡ የሞቀ ወግ ይዘው መንገዱ ሳይታወቃቸው ተገባደደ ሆርዶፋ መቹም ወግ አያልቅበት በኦሮሞና በአማራ ገበሬዎች መካክል ግጭት በተነሳበት ጊዜ የፈፀመውን ጀብዱ እያደነቀ አጫወታት ተርኩ ሲያበቃም ጠመንጃውን ብድግ እያደረገ ይቺ እኩ አኖሌ የላከልኝ ራስዋ ናት» አላት «መቼ ነው።» አለ ሆርዶፋ «መፅሀፍ ይመስላል» ብላ ወደ ፋኖሱ ተጠጋች መፅሀፍ ንዳ እንጂ ሀወጌ አልነበረም ማስታወሻ መያዥያ አጅንዳ አል ራለች ከሶስት መቶ ገፅ በላይ ቅጠል ያለው የአኖሌ የአለቅት ውሉ መመዝገቢያ ደብተር ናሮአል በተገናኙባቸው ጥጳት ጌዜያት ውሉውን በደብተሩ ላይ ሲያስፍር ማየትዋን አለሪሳችም ዘሆርዶፋ «ሀወኒ» «ጨርሰናል አንመሰለስ የመልስ ጉዞ ጀመሩ ጨረቃዋ ደማትቅ ነበረች ደማት ቢጫ ቢያንስ ጨለማውን አባርራ ለመንገዳቸው አስተዋዕኦ ማድረግ የፈለገች ይመስል ቡርቃ ድረስ ሸኘቻቸው ካካ ተራራ ጥላውን በቡርቃ መንደር ላይ እንደ ብርድ ልብስ አንጥፎታል ቡርቃ በዝምታ ተውጣ ተቀበለቻቸው በእንቅልፍ ዝምታ ሀወኒ ከቡርቃ አአዋባዓት ጋር ነቃች የአእዋዓቱ ዜማ ስንጥቃት በበዛበት በርና መስኩት እየሾለከ ገብቶ በጆርዋ ሲንቆረቆር ነበር ከእንቅልዓዋ የነቃችው ተነስታ ወደ ኩረብቶቹ ወጣች በአድዋ የአኖሌን የግል ማስታወሻ መያዢያ ደብተር ይዛለች ኩረብታውን መውጣት እንደደመረች ዘወር ብላ ተመለከተች ሰማዩ እንደ ስጋጃ ከተነጠፈው ለምለም የአርሲ ምድር ጋር ተገጣጥሞ ይታያል ለአይን አይጠገብም የማለዳው አየር ነፋሻ ነው ፀጥተኛ ገጠር በደን የተሸፈነ ምድር ውዛ የጠገበ መሬት ውፃ ያጋተ ሰማይ « አንዲት ጠፍጣፋ ድንጋይ ላይ ተቀመጠች ደስ አላት ይህ ሁኔታ ክሳድ ግመልን አስታወሳት ትግራይ የአሁኑ ስሜትዋ ግን ከዚያ ላቅ ያለ ነው ይህ የተወሰደችበት መሬት ነው አሁን አላማ አላት አሁን ህዝብዋን በቀጥታ በማገልገል ላይ ናት« ሀወኒ ዋቆቐ። አዎን አንቺኩ ወብ ነሽ አንቺን የመሰለ ማን አለ። አሁን ከከንድ ወር በፊት ሖ አለች «እርነት።» አሌ በህይወት መናሩንና አስመራ የገለፀልኝ «እ ዲያ ሲልሽ ምን አልሽ። በነጋታው ቤጂንግን ሌን አለመሞት የደበቁሽ ግን ለምን የሚያውቀው ሀየሎም ብቻ ሊሆን ይሻላል ለነገሩ ለዚህ መልስ መስጠት ያለበት ሀየሎም ነበር ሀየሎም ግን አሁን በህይዐት የለም» ብላ ትክዝ አለት በዚያው ቅፅበት የመጣልኝ ፈጠራ ነበር። «ቅጥፈት ነው። ምን። እኩ ምን። ለመሆኑ እኔንስ እንዲያው እንዴት ብትገምተኝ ነው።» ሲል እኔና ሀወኒን በየተራ እያቃኘ ጠየቀን መልስ አልሰጠነውም ተያይተን ዝም አልቱ ተጠለ አኖሌ ይሽው ነው ወዳጆቼ የሀየሎም ደብዳቤ መሳጭ ተረት ብቻ ነው ልክ እንደ ቡርቃ ዝምታ።

  • Cosine Similarity

» ብለው «አኖሌ ዋቆ። ሲሉ ጮሁ የደህንነት ሚኒስትሩ ግን የመበገር ስሜት አላሳየም «አኖሌን ከአመፁ ጋር የሚያገናኘው ምንም ጉዳይ የለም ይሄን አጣርተናል ሌላው ቀርቶ ከጀርመን መልስ ቡርቃ ፄዶ አባቱን የጠየቀው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ጨርሶ ጠባብ የሆ የጐሰኝነትን ስሜት አያንሀባርቅም በዚህ ላይ ወደሀገር ቤት እንዲመለስ ያደረገው ጉዋድ ጂብሪል ነው ከጂብሪል ጋር ጉዋደኛሞች ናቸው ጀርመን ሀገር ነው የተዋወጦቁትና የተወዳጁት ይልቁን አኖሌ ራሉ ዛሬ ወደ ቡርቃ ፄዶ አመዑሁን ለማቆም ጥረት እንዲያደርግ ልንልከው ነው ያሰብነው ይህም መፈተኛው ይሆናል ፕሬዚዳንቱ ረገብ አለ ባህርያቸው ነው። አኖሌ ዋቆ። » አኖሌ መልስ ለመስጠት ዘገየ የቡርቃ ዝም የአዲስ አበባ ሰዎች የማያውቁት ታሪክ ሊገባቸፀበ ስለማይችለውም ስሜት ለሰባ አመታት በቡርቃ ብቻ ሳይሆን በአር ተራራዎችና ሸለቆዎች ስለትነገረው ትንቢት እያሰላሰለ ነበር የቡርቃ ዝምታ። የት ናትን» ሲል የጥያቄ ዶፍ አወረደበት አኖሌ ትክዝ ብሎ «ታሪኩ ረጅም ነው ሴላ ቀን ላውጋህ እንድታውቀው ያህል ግን አመፁ የተቀሰቀሰው የቡርቃ ዝምታ ተብሎ በሚታወቅ ትንቢት ምክንያት ነው አባቴ የሞቱ ለት አመዕ እንደሚነሳ የቡርቃ ዝምታም እንደሚያበቃ ይነገር ነበር ኣለው ኒ ሥዛ ሙጫ መሙ የቡርቃ ዝም ምንድነው የባርቃ ዝምታ። » አለው እየተባለ ይነገራል ከዚያ ወዲያ የቡርቃ ሰዎች የዋቆ አባዱላን እለተ ሞት በተስ ይጠብቁ ጀመር ያን ጊዜ የቡርቃ ዝምታ ያበቃና ጀግናው ቡር እንደጥንቱ በኦሮሞ ምድር ደረት ላይ እያፉዋጨ ሲጉዋዝ ይታያል የቡርቃ ዜማ የቡርቃ ጀግንነት የቡርቃ ተረት ህልም ሆ አይቀርም ፍ ጂብሪል ከሚኒስትሩ ቢሮ እንደወጣ የሩጫ ያህል ነበር ዐወ አኖሌ የገለገሰው አኖሌ ከገበሬዎቹ ጋር ወግ ይዞ ነበር «አንድ ጊዜ ላናግርህ አለው በቸኩለ ድምፅ አኖሌ ፈጥኖ ወደ ጂብሪል ተራመደ «እንግዲህ ሚኒስትሩ በጣም ተስፋ አሳድረውብፃል አሁኑ ሾፌርና መኪና ስለሚዘጋጅልህ ወደ ቡርቃ ገስግስ ምናልባት ዛ ማምሻውን ወይም ነገ ማለዳ የሁለቱ ወገኖች ግጭት ሊከሰት ይችላል ቤ የቡርቃ ዝምታ ዴዴ ዴዴሙመ ምተሙ ገበሬዎቹ የአባትህን መሞት ብቻ ነው እየጠበቁ ያሉት አባትህ ከሞቱ ገበሬዎቹ እንደ ጐርፍ ሊተሙ ይችላሉ ገበሬዎቹ ወደ ሰፈሩበት ኮረብታ ዙሪያ አንድ ሻምበል የስፓርታኪያድ ጦር ተልኮዋል አዛዝ ሻለቃ ጉተማ ይባላል እሱም የአርሲ ልጅ ውጮ ነው ችግሩን በቅንጅት እንድትፈቱ አሁኑኑ በሬድዮ ይነገረዋል የኩድ ስምህ አልፋ ዋይት። አጅግ ውብና ለ ተስማሚ ነው መሬቱ ለእሀል የሰጠ ነው የሰርዶው አመላሜ » መፀመ ውጡቁዴ አበባ በ ናኑ በ ጀይኛያፓ ታዮ ኮኪቡኪምሞኛፓ ሁውጢሙኪቪኪቢ ቢቲ ኒጀኬ ራን ውኪ ዚኪኬኪኪኪኬ ከሱዑቡኩዑቤቬኪይጀፐ ሁሱሁሱቡኪኪ እ እ እ አ ጊዲ ፒ የሰኗቃ ዝምታ ታይቶ አይጠገብም አካባቢው ቅዱስ ስፍራ ይመስላል ቪያች መንደር ላይ የሰፈሩት አማሮች አብዛኞቹ የምንጃር ሰዖ ሲሆኑ ወደ አካባቢው የመጡት ከአያሌ አመታት በፊት ደጃዝማች ዛይለራጉኤልን ተከትለው ነበር ግጥ የአብዛኞቹ አባቶች ራሳቸውን እንዴ አገር አቅሺ የሚቆጥሩ ወታደሮች ናቸው በወቅቱ በመላዋ አርሲ ኦሮሞች ይከበሩ ከነበሩት ዋቆ አባዱላ ጋርም እልህ የሚያስጨርስ ፍልሚያ አድርገዋል ሆኖም ኦሮሞዎቹ ሀይል ሲበረታባቸው ወደ ቡርቃ ኮረብታ ወደ ካካ ተራራ ግርጌ ተስባሰቡ እንጂ አልተንበረከኩም ነበር ደጃዝማች ፃዛይለራጉኤል የተቀዳጁትን ድል ተጠቅመው የዋቆ አባዱላን ተከታዮች አላሳደዱዋቸውም ኦሮሞዎች ብዛት ስላላቸው ቂሙ በርትቶ አንድ ቀን ይነሱብናል በሚል ስጋት ከዋቆ አባዱላ ጋር እርቅ መስረቱ ዋቆ አባዱላ በወቅቱ ሀይላቸው ስለተዳከመ እርቁን ይፈፅሙ እንጂ ነፍጠኞች የፈፀሙባቸውን ግፍ ለወገኖቻቸው ከማስተማር አላረፉም ነበረ ይህን የተረዱት አማሮች ከእለታት አንድ ቀን የቡርቃ ሰዎች ይነሱሉብናል የሚል ስጋት ነበራቸው እነሆ አልቀረም ከብዙ አመታት በሁዋላ የቡርቃ ገበሬዎች እንደጉንዳን ሰራዊት እየተመሙ ከቡርቃ ኮረብታ ክዋቆ አባዱላ ደጃፍ ላይ ተሰባስበው ያቅራራሉ ይዝታሉ አማሮቹ ገበሬዎች የአመፁን ወሬ እንደሰሙ ድንጋጤ ትንፋሻቸውን ቆረጠው ሴቶች እንባቸውን ያዘሩ ጀመር ወንዶች ማድረግ ስላለባቸው ነገር በቅጡ ማስብ እንኩዋ አልቻሉም ቀስ በቀስ ግን አንድ ሁለት እያሉ የቅዱስ ሚካኤል ደብር ወዳለበት ኮረብታ ያቀኑ ጀመር አማሮቹና ኦሮሞዎቹን የሚለየው ኩረብታ በታቦቱ ስም ቅዱስ ሚካኤል ኮረብታ ተብሎ ይጠራል ከኮረብታው ኣናት ደጃዝማች ኃይለራትኤል ያሳነፁት ይኸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በመልካም አቀማመጥ ጉብ ብሏል ያስተጋባ መር አያይዞም የቅዱስ ሚካኤል ደብር ደወል ግርማ ሞገስ ባለው ድምፅ በርጋታ ጥሪውን ኮሰማ ጥሪው ግን ከወትሮው ለየት ይላል የአሁነ የደወል ድምፅ ከኮረብታ ኮረብታ እስኪያስተጋባ ድረስ ዛይልና ቁጣ ነበረበት ከዘጠና ደቂቃዎች በሁዋላ ወደ ቅዱስ ሚካኤል ኮረብታ ሽምጥ የሚጋልቡ ፈረሰኞች ብት ብቅ ይሉ ጀመር ጦርና ጐራዴ መጡዜርና ጉዋንዴ የያዙ ጠያይም አማራ ገበሬዎች ያን ለምለም መስክ እንደዋዛ ያቁዋርጡት ያዙ ፈረሶቹ የተቀለቡና የስለጠት ናቸው አማሮቹ ለፈረስ ግልቢያ የሚሰንፉ አልነበሩም ፈረሶቹም ጥሪውን የተገነዘቡ ይመስል ጆሮአቸውን ገትረው ወደ ተራራው ነ ። » የአባቦሩ ንግግር የተግሳፅ ያህል ስለነበር ሽማግሌው ገበሬ ግ የቡርቃ ዝምታ ወጋቸውን ገታ አደረጉ አኖሌ ግራ ገባው የአባቦሩ የተግሳፅ ምክንያት አልገባውም ወደ ዋቆ አባዱላ ጐጆ ሲቃረቡ በቡርቃ አድባር ጐጆ ዙሪያ ለአመፅ የተሰበሰበው የገበሬዎች ሰራዊት በግልፅ ይታይ ጀመር አኖሌ ባልተረዳው ስሜት ተሰቃይቶ አቃሰተ ጊዜው ሰአይን ያዝ ለያደርግ ምንም አልቀረውም መልአክ ሞት ካንዣበበባቸው የቡርቃ አድባር ጐጆ ዙሪያ በኩረብታውና በሀማጋው ላይ ጦራቸውን ጠመንጃዎቻቸውንና ችቦአቸውን ይዘው የሚያቅራሩት ገበሬዎች ድምፅ ከአኖሌ ጆሮ ደረሰ ልቡ ቀዘቀዘበት «አባቦሩ። » አሉት ቀና ብሎ ፊቱን በመዛረም አበሰ አባቱ አስከሬን አጠገብ የቆሙትን ሽማግሌ ትክ ብሎ ተመለከታቸውና አስታወሳቸው አባቦኩ በሚለው የክብር ማእረግ የሚጠሩ የተከበሩ ሰው ናቸው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ያያቸው በመላው አርሲ መልካም ስም እንዳላቸው ያውቃል እዚህ ለምን እንደመጡ ግን አልገባውም ሆኖም ይህን ሁሉ ለማሰብ ጊዜ የለም ከባድ ፃላፊነት ተጥሎበታል ምን ማድረግ እንዳለበት ማውጠንጠን ሲደምር አባቦኩ ንግግር ጀመሩ አኖሌ ልጃችን። እንኩዋን በደህና መጣህልን የቡርቃ ሰዎች በዚች ደቂቃ ትልቅ የሞት አፋፍ ላይ ናቸው ስለዚህ ወገኖቻችን ከከንቱ እልቂት ለማዳን እኛ የምንልህን ብቻ ትፈፅማለህ ዋቆ አባዱላ እስካሁን አለመሞታቸውን ዋሽተን የተናገርነው አመፁ እንዳይነሳ ግጭት እንዳይጀመር ሰግተን ነው ለሰባ አመታት እንደዋዛ ሲነገር የኖረው ትንቢት ወይም የቡርቃ ዝምታ ተረት ያልታሰበ መክዝ አምጥቶአል አደጋው አንዳይከፋ ብለን ነው ወደቪህ እንዲሰበስቡ የለቀቅናቸው አሁን ግን አንድ መላ እናበጅለታለን በቅድሚያ አባቦሩ የሚገልፁልህ አቢይ ጉዳይ ይኖራል አባባሩ ከተቀመጠብት ተነስተው መናገር ጀመሩ ፌ ከብዙ አመታት በፊት ኦገልጆ በምትባለው መንደር አመፅ ተቀስትሶ ነበር ኦገልጆዎች በደል ሲበዛባቸው ተቆጡና አመፁ የንጉሉ ወታደሮችም የመንደሪትዋን ህዝብ በጥይት ጨፈጨፉዋቸው የበ ዝም ጐጆዎችን በእላት አጋዩ የመንደሪትዋ ነዋሪ ሁሉ አለቀ ለወሬ ነጋሪ እንኩዋ በመንደሪትዋ የቀረ አልነበረም በርግጥ ማምለጥ የቻሉ በፈረስ ግልቢያ ብቻ አርሲን ጥለው ሸሽተዋል ይህ እልቂት ሰማይ ላይ በተከበረ ዙፋኑ ለነበረው ፈጣሪያችን በግልፅ ይታየው ነበር ፈጣሪያችን በአማርች ጭካኔ ከልብ በማዘኑም አለቀሰ ከአይኖቹ ሁለት የእንባ ዘለላዎች ወደ ምድር ወረዱ እኒያ ሁለት የእንባ ዘለላዎች ሁለት ነፍስ አዳኑኑ ልጆቻቸውን ታቅፈው ሲሸሹ በጥይት ከጀርባቸው የተደበደቡ ሁለት የኦገልጆ እናቶች ብብት ውስጥ አጅግ አምርረው የሚያለቅሱ ሁለት ሀፃዓናትን አገኘን አኖሌ ትንፋሹ ቁርጥ አለበት ጐጆዋ በፀጥታ ተዋጠች ሬ እነዚያን ሁለት ህፃናት ያገኘናቸው ማምሻውን ለቀብር ወደ ኦገልጆ ሄደን ነው የቡርቃ ሰው እነዚያን ህፃናት ይዞ በእልልታና በደስታ ይጨፍር መርኹ የፈጣሪ ተአምር መሆኑን አወቅን እነዚያ ሀዓናት የዚያ ሁሉ በደል ማስታወሻ ይሆኑ ዘንድም የቡርቃ ሰው ሁሉ ተንከባክቦ አስተምር አሳድጐ ለወግ ለማእረግ ሊያበቃቸው ወሰነ ልጃቾን አኖሌ ያንተና የልጅነት እጮኛህ የሀወኒ ታሪክ ይኸ ነው አኖሌ እንደምንም ስሜቱን አምቆ ይሰማ ጀመር «አባታችን ዋቆ ስምህን አኖሌ ያሉህም አኖሌ በተባለ ቦታ የተጨፈጨፉትን ወገኖቻችንን ለማስታወስ ነበር ግን ሁሉም እንደ ቡርቃ ዝምታ ተረት ብቻ ሆነ «ዋቆ አባዱላ ህልም ነበራቸው ምናልባትም ከንቱ ህልም ጤዛ ሆኖ የቀረ ምኞት ዋቆ አባዱላ ይኸን ታሪክ ከፍ ስትሉ ሊያወጉዋችሁ ነበር አሳባቸው እናንተግን ፊደል ከቆጠራችሁ በሁዋላ ዋቆንም እኛንም ቡርቃንም ረሳችሁ ናቃችሁን የቡርቃ አድባር በዚህ ሁኔታ ክፉኛ አዘኑ ልባቸው ቆሰሰ ተስፋ አጥተውም ለሞት በቁ የቡርቃ ህዝብ ግን ትንቢቱን ሳይዘነጋ ቆየ። ቡርቃ ዝምታ ደህና ነው የሚል መልስ ሰጠ ክንፈ የሁለቱም ገፅታ ላይ ደህና ስሜት እንደማይነበብ ግን በግልፅ ዞሃታይ ነበር ስብሰባ ላይ ነበራችሁ። » «አንድ ነገር ልጠይቅህ አኖሌ «ምን። ህጁም ብሎ ፊት ለፊት እየመራ ተኩስ ከፈተ ተከተልነው ነጋሽ እየመራን ገባ ኩረብታው አናት ላይ ምሽግ የያዙት የደርግ ወታደሮች ግን ከኛ ጋር መፋሰም አልከበዳቸውም ጭርሱኑ ይቀልዱብን ጀመር ከላይ እኛን ቁልቁል እያዩ እያውካኩ ይሳደቡና ያላግጡብን ያዘ ተኩስ አዘነመብን ቦንቦቻቸውን እየነቀሉ ወረወሩብን እኛ አፀፋውን መመለስ ቀርቶ ራላሳችንን መከላከል እንኩዋ አልቻልንም ውጊያው በተጀመረ በአስር ደቂቃ ውስጥ ነጋሽ ሸሪፎ ግንባሩ ላይ ተመቶ ተሰዋ መች ነጋሽ ብቻ ሆኖ አስቴር ፀሀዬም ተሰዋች አስቴር ፀህዬ ጨርሳ አትረሳኝም ቀይ ቆንጆ ነበረች የተማረች ወጣት ሴት ናት ወደ ትግል ሜዳ ከመውጣትዋ በፊት መምህር ነበረች ምንም እንኩዋን ከጥሩ ኑሮ ላይ ወደ ትግል የመጣች ብትሆንም ጾግናና ጠንካራ ታጋይ ነበረች ሌላው ቀርቶ አንደሌሎች የህወሀት ሴት ታጋዮች ሞዶስ የመሳስሉ ነገሮችን የምትይዝበት ሻንጣ እንኩዋ አልነበራትምኔ አስቴር ልዩ ፍጡር ነበረች ታዲያ በዚያ ውጊያ እንደነጋሽ በግንባር ቀደምትነት ስትፋለም በቦምብ ደረትዋ ላይ ተመትታ ተሰዋች አባቡ የሚባል ታጋይም ነበር ከአድዋ ጦጣ ብላ በምትገኝ አዳ አቡን በምትባል ቦታ የተወለደ ወጣት ጀግና ነው በቦምብ ሲመታ ሁለት እግሩ ተገነጣጥሎ ተለያይቶ ተሰዋ ወዲ ማዘር የምንለው ጠንካራ ታጋይም ነበር እሱም ተሰዋ ግማሽ ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለትግሉ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ጀግናችን አጣን የደርግ ወታደሮች ይህን ሁሉ የሚፈፅሙት ያለ ችግር ነበር ከዚያ አፈገፈግን አልቻልንም ብ የነጋሽ ሬድዮ ወድቃ ትጮህሀለች የነጋሽን የአመራር ቦታ አብርሀ መጀመእ የተባለ ጋንታ መሪ ተካው ሬድዮንዋን አንስቶ ከሀየሎም ጋር ግንኙነት ፈጠረ አብርሀ የነጋሽን መስዋት ለሀየሎም ገለፀለት የአስቴርን ጭምር የነገረው ይመስለኛል ለምን አልፈፀማችሁትም እያለ ከወዲያ በኩል ሀየሎም ናገራል የመሬት ከቀማመጡ መጥፎ መሆኑንና ማጥቃት መፈፀም ጨርሶ እንደማይቻል አብርሀ መጅሙእ ለሀየሉም በሬድዮ መዘን የ ጥ ና ኙ ሥር ኋ ር ገለፀለት ይህን ጊዜ ሀየሎም አሁትነ በሰሁብሎ የሬድ ገለሀለት ይህን ጊዜ አሁኑነ ራሴ እመጣለሁ ብሎ የሬድ ላሪ መ እዚያው ሸጥ ውስጥ አስቴር ፀሀዬን ቀበርናት ከተሰው ላይ መሳሪያ መ ሰብም ጆመርን የነጋሽን አስከሬን ማምጣት ግ የማይቻል ሀ ይ ከየተደበቅንበት ብቅ ስንል ኩረብታው ላይ በም ሁኔታ ላይ ገኙት የደርግ ወታደሮች እያውካኩና አፀያፊ የብልግ ተሳደቡ የጥይት በረዶ ያዘንመብናል «ሁኔታው ሁሉ ወለል ብሎ ይታየኛል የተሰ ጠመንጓሻሥ እ ው ጠመንጃዎች ሁሉ ሰቦሰብ ነ በቦምብ ሰውነቱ የዚ ለውን የአባስ ሰባህ የመ ግን ጨርሶ ሳንችል ቀረን የነጋሽን አስከሬ ተን ለዋን ከሰዳብሳ ነዓተው ደከታነእን ዘር ደወ ማ ክመን ኣንዳና ተው ይከታተሉን ነበር ደፍሮ ን መን ቱ በመካከላችን ገብረሚካኤል የሚባል አዝ ኃይ ነበር ስበው ድንገት ብድግ ብሎ ወደ ጠመንጃዋ ተፈተለክ ይቃቀጫ ውጣ ነ መለክተው ጀመር የደርግ ወታደሮች የጥይ እሩምታ ንበት ጀመር ገሬ አጐንብሶ በረረ ጠመንጃዋ አጠጉ እ ጻደረለ ከክ ፅበት አንስቶአት ዚግዛግ እየሰራ ይበር ጀመር አለ በህ ተመትቶ ወደቀ ብለን አይናችን ፈጦ ትንፋሻች ተፈጣረ ገሬ ይህን የጀግንነት ተ በ ን አንደም ተባ ግንነት ተግባር ለምን እንደፈፀመ ግን ግል ን ዚህ ወጊያ ቀደም ሲል በፈሪነት ተገምግሞ ነበር ገ በግም ው ተነሳው ነጥብ አልቀበልም ብሎ ተሙዋገተ የጋንታ ተጋዮች ንን ገብ ሚካኤል ፍርሃት አለበት ብለው በአንድ ድም በማለቅ ወደ በ አስድስት ማረሚያ ቤት እንዲላክ ወሰነ ይህ በል ላ ሀ ም ሻረው ገብረሚካኤል በርግጥ ፈሪ ከሆ ቦሚቀጥ ባት ዜያዎች አናየዋለኘ ብሎ ነበር የጋንታዋን ውሳ በሙ ክታ ወዲያ ታዲያ ገሬ በተለያዩ ውጊያዎች ጀግንነ ፅ ታዮ ነ ሁ። ለሀየሉሎሃ ገለፀለት የአስቴርን ጭምር የነገረው ይመስለኛል ለምን አልፈሀማችሁትም እያለ ከወዲያ በኩል ፈለ ሦ የ ት አቀማመጡ መጥፎ መህ ገ ከ ይናገራል የመሬ ቻ መጀመእ ለሀየሎም በሬድዮ ጨርሶ እንደማይቻል አብርሀ መጻ መፈፀም ጨር ነኩ ደ መና ትና የቡርቃ ዝምታ ገለፀለት ይህን ጊዜ ሀየሎም አሁኑኑ ራሴ እመጣለሁ ብሎ የሬድዮ ግንኙነቱን አቁዋረጠ አኛም እዚያው ሸጥ ውስጥ አስቴር ፀሀዬን ቀበርናት ከተሰውት ላይ መሳሪያ መሰብሰብም ጀደመርን የነጋሽን አስከሬን ማምጣት ግን የማይቻል ሆነ ከየተደበቅንበት ብቅ ስንል ኩረብታው ላይ በምቹ ሁኔታ ላይ የሚገኙት የደርግ ወታደሮች እያውካኩና አዐያፊ የብልግና ስድብ እየተሳደቡ የጥይት በረዶ ያዘንመብናል «ሁኔታው ሁሉ ወለል ብሎ ይታየኛል የተሰው ታጋዮቻችንን ጠመንጃዎች ሁሉ ሰበሰብን በቦምብ ሰውነቱ የተበጣጠሰውን የአባቡን ጠመንጃ ለማምጣት ግን ጨጩርሶ ሳንችል ቀረን የነጋሽን አስከሬን ማግኘትና የአባቡን ጠመንጃ ማንሳት የማይሞከር ሆነ ወታደሮቹ ጠመንጃዋን እንዳናነሳ ነቅተው ይከታተሉን ነበር ደፍር ማን ያንሳት ጠመንጃዋን በመካከላችን ገብረሚካኤል የሚባል አንድ ታጋይ ነበር ሳናስበው ድንገት ብድግ ብሎ ወደ ጠመንጃዋ ተፈተሰክ ትንፋሻችንን ውጠን እንመለከተው ጀመር የደርግ ወታደሮች የጥይት እሩምታ ያዘንመበት ጀመር ገሬ አጐንብሶ በረረ ጠመንጃዋ አጠገብ አንደደረሰ ከመቅፅበት አንስቶአት ዚግዛግ እየሰራ ይበር ጀመር ከአሁን አሁን ተመትቶ ወደቀ ብለን አይናችን ፈጦ ትንፋሻችን ቁሞ ነበር ሳይመታ አመለጠ ከፍተኛ ደስታና መጩዋጩዋህ ተፈጣረ ገሬ ይህን የጀግንነት ተግባር ለምን እንደፈፀመ ግን ግልፅ ነበር ከዚህ ውጊያ ቀደም ሲል በፈሪነት ተገምግሞ ነበር ገሬ በግምገማው የተነሳውን ነጥብ አልቀበልም ብሎ ተሙዋገተ የጋንታዋ ተጋዮች ግን ገብረሚካኤል ፍርፃት አለበት ብለው በአንድ ድምፅ በማፅደቅ ወደ ባዶ ስድስት ማረሚያ ቤት እንዲላክ ወሰትኑ ይሀን ውሳኔ ታዲያ ሀየሎም ሻረው ገብረሚካኤል በርግጥ ፈሪ ከሆነ በሚቀጥሉት ውጊያዎች እናየዋለን ብሎ ነበር የጋንታዋን ውሳኔ የሻረው ከዚያ ወዲያ ታዲያ ገሬ በተለያዩ ውጊያዎች ጀግንነቱ በግልፅ ይታይ ጀመር በዚህ ቀንም ሁላችንም ለመፈፀም ያልደፈርነውን ተግባራዊ በማድረግ ግምገማው ስህተት እንደነበር አረጋገጠልን «በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለን ሀየሎም ሽጉጥ ብቻ ታጥቆ ካለንበት ደረሰ መሽቶ ነበር ብቻውን ነበር የመጣው እንደደረሰ ወዲ ምእራፍ ከሚባል ማንጁስ ላይ ሲሞኖቭ ጠመንጃ ተቀብሉ እኛን ከሰበሰበ በሁዋላ እየመራን ነጋሽ ማጥቃት በሞክረበት መንገድ ተኩስ ከፈተ ኩረብታው ላይ ያሉት ወታደሮች እንደገና ጥይት ማዝነብና ሥ የቡርቃ ዝምታ ላለ ግን ሽጥ አጋጠመን የውጊያ እቅዱ ሲነደፍ ስለዚያ ሽጥ የተነሳ ነገር ስላልነበር ነጋሽ ግራ ተጋባ ሽጡ ኩረብታ ላይ ላለው የደርግ ጦር ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር እኛን ደግሞ አጋልጦ የሚሰጥ ሆኖ ተገኘ ያንን ሸጥ ተሻግሮ የደርግ ሀይል ላይ ጥቃት መክፈት ጨርሶ የሚሞከር አልነበረም ከጥቂት ደቂቃዎች በሁዋላ ግን ነጋሽ ሸሪፎ ሽጡን ተሻግረን ግዳጃችንን መፈፀም አለብን ሲል አሳወቀን ነጋሾ ይህን ካስ በሁዋላ የውጊያ አሰላለፉን አሳውቆን ማጥቃቱን እንድንከፍት አዘዘ ራሱ ነጋሽም ግንባር ቀደም ነበር ህጁም። » ከአክሉማይት ጋር በትግርኛ አንድ ሁለት መባባል ሲደመሩ ሀወኒ እየሳቀች ታያቸው ጀመር ለአምስት ደቂቃ ያህል የቡርቃ ዝምታ ተጩዋጩኸው ተስማመ «ይቀጥልልሻል ሀወኒ» አለች አክሱማይት «ላትሳቀቂ ያሻሽን ጠይቂው የሀየሎምን የልጅነት ታሪክ ላንቺ መንገር እንዳለበት አምኖአል እየተነጫነጨም ቢሆን አምኖናአል አክሱማይትን ከገላመጣት በሁዋላ ጀርባውን ሰጥቶአት ፊቱን ወደሀወኒ አዞረ ፌ ሀየሎም በልጅነቱ እግር ኩዋስ ጨዋታ ይወድ ነበር ይኸው ነው የልጅነቁ ታሪክ በርግጥ የአዲነብርኢድን ወጣቶች እያሰባሰበ ለጠብም ለፍቅርም ለአደንም የማስተባበር ባህርይ ነበረው ከዚህ በላይ ምን ሊባል ይችላል። » «ልክ ነህ ቀጥል ተስማምቶኛል» አለች ሀወኒ ፌሬ መልካም ጥያቄሽ ራሱ ችግር ስላለበት ነው ይህን ያልኩሽ አንዳልኩሽ የሚሰማኝን መናገር አለብኝ አንድ ቃል በተነፈስኩ የቡርቃ ዝምታ ቁጥር ነጭናጫ። ከዚያም አቦይ ግርማዕዮን ግዳጃቸውን ይወጡ ጀመር ለሸአቢያ እጅግ ቁልና የሆነ አንድ ሰው አስመራ ላይ በደህንነቶች አጅ ጠድቆአል «ቦሎኛ ይባላል እሱን ለማስፈታት ይጠቅም ይሆናል በሚል የአዲስ አበባው «መረብ መልእክት ማከተላለላ ፈፊልጐከል ጉዳዩ እንዲህ ነው «ፊንፊኔ» የሚባል አንድ ስው በቅርቡ ወደ አስመራ ይጉዋዛል ይህ ሰው በአስመራ ቆይታው ከከፍተኛ ባለስልጣኖችና የሻእቢያ አባላት ከሆኑ እስረኞች ጋር መገናኘቱ ከቶ የማይቀር ነው ስለዚህ ቦሎኛ » ከእስር እንዲያመልጥ ይህን ሰው መጠቀም ይቻላል ብሎ ያምናል የአዲስ አበባው «መረብ ለዚህም በቂ መነሻ አለው «ፊንፊኔ» ታማኝ የመንግስት ሰው አይደለም ከጥቂት ቀናት ወዲህ ደግሞ ከመንግስት ጋር ወደሚያጋጨው ያልታሰበ ችዓር ውስጥ በመግባት ላይ ይገኛል ይህ ለው ውፍ የነበረና በራሰ ፍላት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰ ቢሆንም አሁን በፀፀት ላይ ይገቐል «መሪብ «ፊንፊነ»ን ለማጥመድ የሚያስችሉ አንዳንድ አሳቦች አሉኝ ይላል ስለዚህ ከቫእቢያ ጋር በቅርቡና በአስቸኩዋይ መገናኝትና ሀላበን ማቅረብ ይሻል የአዲስ አበባ ቆይታው ይራዘምለት ዘንድም ጠይቆአል ቢሾፍቱ ጨለመች ሽማግሌው አቦይ ግርማፅዮን የሻይ ፈዚሳባቸውን ከፍለው አየርፃይል ሆቴልንለቀቁ የእለት ስራቸውን አብቅተዋል ከዚህ ወዲያ ያለው የመምህር ቢኒያም ተግባር ነው ቢኒያም መልእክቱን እንዴት አስመራ እንደሚያደርሰው አያውቁም ለማወቅም የቡቦርቃ ዝምታ መመ ጭድ አይፈልገም በኤርትራውያን አይኾድላን አብራሪዎች በኩል ሊሰደው እንደሚችል ግን ይጠረጥራሉ ቢኒያምና የአዲሳባውን የሻእቢያ ድር በድልድይነት የሚያገናኙት አቦይ ግርማፅዮን ናቸው በዚህ ታዲያ ይኩራሉ ለሀገራቸው ይህን ያህል አስተዋፅኦ ማድረግ በመቻላቸው ደስታቸው ወሰን የለውም ተግባራቸውን በተገቢው መንገድ አከናውነው የሆቴሉን ግቢ በለቀቁባት ደቂቃ አምስት ያህል የአየር ወለድ መኩንኖች በኡዋዝ ጂፕ ታጭቀው ወደ ሆቴሉ ግቢ ዘለቁ ዛሬ ቅዳሜ ነው መኩንኖቹ ቅዳሜን እንደዋዛ አሳልፈዋት አያውቁም ምርጥ ልብሶቻቸውን የሚጠቀሙት ዛሬ ነው ከዚያም በሰበብ አስባቡ ቦጫጭቀው ያገኙትን ገንዘብ እየመነዘሩ ዊስኪ ጠርሙስ ውስጥ ይዋኛሉ የሴትኛ አዳሪዎች ጭን ውስጥ ይዋኛሉ የቢሾፍቱ ጨለማ ውስጥ ይዋኛሉ ቅዳሜ የዋና ሌሊት ናት ከውጫሌ ወደ መርሳ በሚያመራው ጉዳና ላይ አንድ የሙስሊም ቆብ የደፋ ነጋዴ ግራ ጉንጩን በጫት አንደወጠረ ስምንት አህዮች እየነዳ ይገሰግሳል ውርጌሳ አካባቢ ያሉ ኩረብቶች የኢትዮጵያ መንግስትና አማፅያኑ የማይቆጣጠሩዋቸው ፈሪ መሬቶች ናቸው ክውጫሌ ወደ መርሳ ነጋዴዎች እቃ ጭነው እንዲያልፉ ባይፈቀድላቸውም ጉቦ እየሰጡ ማለፋቸው አልቀረም ቢሆንም ይኸ እጅግ አልፎ አልፎ የሚፈፀም ነውሱ ያውም በእኩለ ሌሊት ይህ ሙስሊም ነጋዴ ግን እጅግ ተዳፍሮአል ስኩዋርና ኒያላ ሲጋራ ይዞ ተስያቱን ሙሉ በጉዳናው ላይ ገስግሶ ኬላ ላይ ደረሰ ኬላ ጠባቂ ወታደሮች የገዛ አይናቸውን ማመን አቃታቸው እንዲሀ ያለ ቀበጥ ነጋዴ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅ ስምንት እህያ። ደጋግመ ልናነሳው የሚገባን ጥያቄ ነው» አኖሌ በረጅሙ ተነፈሰ ጥናቱ የቆየ ቢሆንም አላረጀም ተ ፅሦኑጭ ተቡርታ ዝምታ በእጅ ብዛት አልተሻሸም አቡዋራም ጠግቦአል አለቆች ያዩት አይመስልም አኖሌ የጂብሪልን ንግግር አስታወሰ ማስጠናት ይወዳሉ ግን አያነቡትም ቢያነቡትም አይገባቸውም ቢገባቸውም ትክክለኛ ውሳኔ አይወስኑም ፈሪዎች ናቸው ያለው ትዝ ብሎት ፈገግ አለ የኔ ጥናትም የመደርደሪያ ራት ከመሆን አያመልጥም ሲል አሰበ በጥናቱ ላይ ተረማምዶ በአሳብ ወደ ቡርቃ ነጐደ የቡርቃ ሰዎች ከጦር የተሻለ የውጊያ መሳሪያ የላቸውም ምናልባት ጠንካራ ክንዶችና አይበገሬ ልብ ሊኖራቸው ይችላል አዎን ብሩህ አእምሮም አላቸው ያመፁ ጊዜ ባዶ አጃቸውን ለጦርነት ተዘጋጅተው ነበር ሆኖም ጦሮቻቸውን ለጊዜው አንዲያስቀምጡ ተማፅኖአቸዋል በርግጥ በወቅቱ ከዚያ ሌላ አማራጭ አልነበረም በስሜት ብቻ ተገፍቶ ከታጠቁና ከሰለጠነ ወታደሮች ጋር መፋለም ወጤቱን ከንቱ አልቂት ብቻ ነው የሚያደርገው እያለ ቢያሰላስልም አኖሌ ይህን እምነቱን ሊገፋበት አልቻለም ኢሳይያስ ያለምንም ዋስትና ባዶ አጁን ዝም ብሎ አንዴት በረሃ ሊቆይ ወሰነ። » አሉ የደህንነት ሚኒስትሩ «እርግጠኛ ነኝ ጉዋድ ሚኒስትር ከሌሎች ሀይሎች ጋር ከቶ ግንኙነት ሊኖረው አይችልም እኩይ ተልእኩ ይዞ የመጣ አለመሆኑን ክልብ አምናለሁሆ አኖሌ በዚህ ደረጃ ጨርሶ አይጠረጠርም «አንዳልከው ልጁ ሌላ ተልእኮ ላይኖረው ይችል ይሆናል መጠንቀቅ ግን ያሻል ትላንት በወንበዴ ሬድዮ መግለጫ እንደስጠው ቡችላ ለፍርፋሪ ሲሉ ሀገር ሊሽጡ የሚደራደሩ ደላሎችን ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋል በጣም በጣም መጠንቀቅ ያሻል ዝም አለ ጂብሪል ለምላሽ እንኩዋ ፈጣን ነበር ዛሬ ግን አከመነታ ሚኒስትሩ ቀጠሉ «ይህን ልጅ እዚህ መስሪያ ቤት ያመጠሽኸው አንተ ነህ ተጨማሪ ሀላፊነት አለብህ መልስ አልሰጣቸውም «ለማንኛውም በየአለቱ የቴሌፎን ሪፖርት ያትርብልህ» ዖ የበርቃ ዝምታ አደርጋለሁ» የሚል ምላሽ ጂብሪል መመሪ ቡን ተግባራዊ ን ተግባራዊ ከሰጠ በሁዋላ ከተቀመጠበት ተነሳ «ዋይ ቅይ አልጨረስንም» አሉት ተመልሶ ተቀመጠ «ሌላ አስቸኩዋይ ጥናት የሚያስፈልገው ጉዳይ አለ ጂብሪል ማስታወሻ ደብተሩን ገለጠ «በወያኔና በሻእቢያ አባልነት ር በክ ባን ያልነ። ምእራፍ ስድስት እምባሶይራ ሆቴል ሰባተኛ ፎቅ ላይ ሆኖ አስመራን ቁልቁል እያየ ይቆዝማል ለአይን ያዝ አድርጐአል ሲቪል የለበሱ ወታደሮች ደረታቸውን ገልብጠው በኩምቢሽታቶ ጉዳና ላይ ወዲያ ወዲህ ሲሉ ይታዩታል አኖሌ ዋቆ አስመራ ደርሶ ስራውን ከጀመረ አስር ቀን ቢሞላውም እንኩዋ ከተማዋን ተዘዋውሮ ለማየት እምብዛም ፍላጐት አላደረበትም የሚስበው ነገር አጣ ኦስመራ የምታዛጋ መንደር ሆነችበት የቀድሞ ውበትዋን እያነሳሳች የምትተክዝ ባልቴት የወታደሮች መፈንጫ ሆነችበት አስመራ ያቀረቀረ ህዝብ ቀሰማቸው የቡርቃ ዝምታ የረገፈ ግድግዳዎች ባዶ ኦና ሞት የነገሰባት ፍርሀት ያየለባት ተስፋ ቢስ ከተማ ሆነችበት አስመራ በዚህ ላይ በከተማዋ የሚያውቀው ሰው የለውም ሮዛ የተባለችው የሳሙኤል ዘመድም አልደወለችለትም የምታርፍበትን ሆቴል ስለነገርኩዋት ራስዋ ትደውልልሀለች ነበር ያለው ሳሙኤል በረንዳ ላይ ቆሞ ፍርሀት ያራዳትን ከተማ እያየ መቆዘሙ ሰለቸው ይልቁን የእለት ውሎውን ሪፖርት ማዘጋጀት እንደሚገባው አሰበ እና ከመኝታ ክፍሉ ማስታወሻ ደብተሩንና ወንበር ይዞ ወደ በረንዳው ተመለሰ ዛሬ አብርሀ ፀሎት ከተባለ እስረኛ ጋር ነበር ውይይት ሰማድረግ የሞከረው ውይይቱ የተሳካ ነበር እስረኛው መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ባይሆንም በአንድ ነጥብ ግን አኖሌን መሳብ ችሎ ነበር አኖሌ በቫእቢያ ሰላይነት ተጠርጥሮ በታሰረው በዚህ ሰው ባህርይ በእጅጉ ተገርሞአል ማርያም ግምቢ ተብሎ ከሚጠራው ልዩ አስር ቤት ሄዶ ነበር ያነጋገረው እፄ የፖሊስ መርማሪ አይደለሁምና በተለየ መንገድ እንድትቀርበኝ እፈልጋለሆ ይለዋል እንደተገናኙ የሚያነጋግራቸውን እስረኞች ሁሉ በዚህ መንገድ ተለሳልሶ ነበር የሚቀርባቸው አብርዛ ፀሎት የተባለው እስረኛ ለአናሌ የተለሳለስ አቀራረብ ምላሽ ሳይሰጥ ስሜቱ በማይታወቅ ሁኔታ ገረመመው አኖሌ ቀጠስ ብዙ ድብደባ አድርሰውብሀል። የተዋጠችውን አስመራ እያስተዋለ ይተክዝ ጀመር የማያ አቶም ነገሮች እየበረከቱ መምጣታቸውን አስተዋለ አደገኛ ሁኔታ መከስት ጀምረዋል የሀወ መስወር አገዱ ነወ ያፈትራታል ስልብ ያፈቅራታል በአምባገነንነትና ስብአዊ መብትን በመ ጣን ነ ለተት ብሎ የገባው ሀወኒን ማግኘት ከተቻለ ሚታወቀው ስር የዘርኦቱን ብልሹነት ችዬው እኖራለሁ ብሎ በማሰቡ ነበር ግን ሀወኒ የውዛፃ ሽታ ሆና ቀርታለች ስደጎ ላይ ናት አለያም ሞታ ሊሆን ይችላል ሌላው አባቱ ናቸው ሞተዋል ከዚህ ውጭ ደግሞ ባልጠበቀው ጥልዓልፍና ውስጥ ተዘሳቆአል ከኦሮሞ ገበሬዎች ጋር ያደረገውን ንግግር በምስጢር የቀረሀው ሰላይ ሹፌር በየአለቱ ገንዘብ እያለ ይነተርክዋል አስመራ ከመምጣቱ በፊት አምስት ሺህ ብር ሰጥቶት ነበር ቀሪዐን ደግሞ ከአስመራ መልስ እንደሚሰጠው ነግሮት ነበር ሰላዩ ሶፌር ግን ሀሳቡን መለወጥ ጀምሮአል በርካሸ ነው የተስማማሁልህ ማለት ጭምር አምጥቶአል በዚህ ላይ ደግሞ ህልውናውን እንኩዋ ማረጋገጥ ላልቻለ ስርዓት ማገልገሉ አልተዋጠለትም የአስመራ ገጠመኙም ህሊናውን እያቆሰለው ይገኛል የኢሰፓ መንግስት የአገዛዝ ስልት አያንቀጠቀጠው ነው ሞት የተፈረደባቸው ወታደሮች ፊቱ መጥተው ይደቀናሉ ከመሞታቸው በፊት ሊያነጋግራቸው ችሎአል አሁን ግን በህይወት የሉም በእለተ አርብ ተረሽነዋል እንደ እየሉስ ክርስቶስ አለ መቶ አለቃ አክሊሉን አስታውሶ አብርህ ፀሎትንም አስታወሰ ወታደሮች ልጃገረዶችን መድፈር ማቆም አለባቸው ያለውን ጮማዬም ትዝ አለው ልጃገረዶችን አስገድዶ መድፈር ለጮማዬ እጆግ ተራ ነገር ነው ብርቱካን ልጦ እንደመብላት አሁን ደግሞ አንድ ሌላ ጠላት ተፈጥሮአል ሻለቃ ጉተማ ለመከላከያ ሚንስቴር ባቀረበው ሪፖርት አኖሌ ለቡርቃ ገበሬዎች ስላደረገው ንግግር አጣሞና አወላግዶ ተርኩአል አኖሌ በፍርሀትና በጭንቀት ተወረረ ማድረግ ያለበትን አላወቀም አንዲሁ ብቻ ከወዲያ ወዲህ ይንጉራደድ ያበዘ አምስቱ ከፍተኛ መኩንኖች ቃኘው በሚገኘው የስብሰባ ሳሎን በቀጠሮው ሰአት ቢገኙም አኖሌ አስር ደቂቃ ዘግይቶ ነበር የደረሰው ይቅርታ ጠየቃቸው «ምንም አይደለም» አሉ ሽማግሌው ኩሎኔል አኖሌ ማስታወሻ መያዢያ አጀንዳውን ገላልጦ በቀጥታ ከሶስት ቀን በፊት ወዳቆመበት ርእሰ ጉዳይ ዘለቀ ባለፈው ስብሰባችን የሱዳንን ውስጣዊ ሁኔታ ካየን በሁዋላ ስለተቃዋሚ ቡድኖች ነበር መረጃ ያገኘሁት የኤርትራ ክፍለ ሀገር ህዝብ ስለ ኢትዮጵያ ያለው አመለካከት ላይም የተወያየን ይመስለኛል ሻእቢያ የመገንጠልን ጥያቂ ለማሳመን የሚያነሳቸውን ነጥቦች ጭምር ተመልክተናል ዛሬ በተቻለ መጠን ሻእቢያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ። በሰበብ አስባቡ መታሰር መገደል ይበዛል ሰዎቻችሁ መግደል ይወዳሉ ከመጠየቅ ማሰር ይቀናቸዋል» ብላ ፈገግታ አሳየችው ይህን ብላ ሰአትዋን መልከት አደረገች «በል መሽቶአል ወደ ጉዳያችን እንግባ አለችው አኖሌ ጥቂት አመነታ ከምን እንደሚጀምር ጨነቀው «አንድ ክባድ ጉዳይ ሳዋይሽ ፈልጌያለሁ» ሊል ጀመረ በእሺታ ራስዋን ላይ ታች ወዘወዘች «የልቤን የማወጋው ሌላ ሰው ባለመኖሩ ነው አንቺን የመረጥኩት በዚህ ላይ በኔና ባንቺ መካክል ሳሚ አለ ብዬ ስለማስብ ነው እንደገና በመስማማት ራስዋን ወዘወዘች «አሁን የማነሳልሽ ጉዳይ አደገኛ ስለሆነ ከኔና ካንቺ ውጭ ሌላ ሰው ሊሰማው ከቶ አይገባም ማለቴ የምጠይቅሽ ጉዳይ የማይሳካ ከሆነ ሮዛ ድንገት አቁዋረጠችው «አኖሌ የጋብቻ ጉዳይ ከሆነ ከወዲሁ ባናነሳው እመርጣለሁ ማማ አእንዳየሀት ብቸኛና ደካማ በመሆንዋ ረጅም አመታት ከጐንዋዎ የምለይ አይመስለኝም አኖሌ በመገረም ያስተውላት ጀመር አስመራ ከመጣ ጀምሮ ሶስት ጊዜ ብቻ ነው የተገናኙት በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ የጋብቻን ጉዳይ ያነሳል ብላ ማሰብዋ አስገረመው። » የሚል ድምፅ አስማ አኖሌ ነበር ቀድሞ ምላሽ የሰጠው ሕኛ ነን አኖሌ ዋቆ አባላለሁ» «መግባት ክልክል ነው አሁንም አኖሌ አድሉን ለኩሎኔሉ አልስጠም ለምላሽ ተሽቀዳደመ ም እንዴ። » ሲል መልሶ ጠየቀ የቡርቃ ዝምታ አዶናይ ምላሽ ሰጠው «አኖሌ ይህን ጥያቄ ደግመህ አታንሳው ዝርዝር ነገሮችን ለጊዜው ልንነግርህ አንችልም አብርሀ ፀሎትን ተክቶ እንደማይሰዋ ግን አረጋግጥልሀለሁ መቶ በመየ» ፀጥታው አስፈሪ ነው ለሰአታት በፀጥታ መኪናቸው ውስጥ ቆዩ አኖሌ ፍርሀት አደረበትጵዙ ሰአቱን አየ ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት በያንዳንድዋ ደቂቃ አደጋ ሊደርስ ይችላል ሞት። » ሲል ጠየቀው ምንም ችግር የለም። አይታወቅም የአብርሀ ፀሎት ልዩ ጠባቂ ተገድሎ ነው የተገኘው አብርፃ ፀሎት በየት እንደወጣ አይታወቅም ጂብሪል ስልኩን ዘግቶ ያወጣ ያወርድ ጀመር ሚኒስትሩ ዘንድ ሊደውል አሰበና ተወው ኩሎኔል ዝናው የበላይ አካላት እንዲያውቁ ተደርጉአል ያለውን አስታወሰኑ ሚኒስትሩ የሚሰማቸውን ሊያስብ ሞከረ ግን ጊዜ የለም አኖሌ እንዲያዝ የሚያደርግ ፍንጭ ካገኘ በሁዋላ በሙሉ ልብ ራሱን ነዓ ለማውጣት ሊከራከር ይችላል በቅድሚያ ግን ሳሙኤል መያዝ አለበት ግን ጂብሪል ደንዝኮዞ ነበር ማመን አቅቶታል አኖሌ ከሻእቢያ ጋር እንዴት ይተባበራል። ስሜታዊ ሆና እሪታዋን ታቀልጠዋለች ሀየሎም ያስገድዳታል ወዴ ባህርዳርና ጐንደር ግን እንደናዳ ከሚወረወሩት የኤርትራና የኢትዮጵያ ታጋዮች እኩል ለመግባት ችላለች ሀየሎምን በቅርብ ማወቅ ብቻ ብቁ ታሪክ መፃፍ እንደማያስችላት ስለተረዳች ትኩረትዋ ወደ ስራዊቱ ሆኖአል ወታደራዊ ሚስጢርችን ጭምር ታውቅ ዘንድ ተፈቅዶላት ከአመራሩ አልተለየችም ያን ማወትቅዋ ብቻውን ግን አላረካትም እንባና ሳቅ እያቀላቀለ የሚያስደንቅ ታሪክና ገጠመኝ የሚገኘው ተራ ተጋዳዮች አካባቢ መሆኑን ትገነከባለች ከእኒያ መስዋእትነትን በፈገግታ ከሚቀበሉት ታጋዮች ጋር መዋልና መጉዋዝ የፈጠረባት ቲቲ ርፌ ኢኢኢ ፌር በርቃ ዝምታ የእርካታ ስሜት በምንም ሊተካ የማይችል እየሆነ ሄፄደ ብዙዎቹ ህወኒ ጉዋል ኦሮሞ እያሉ ነው የሚጠሩዋት እንዲህ ሲሉዋት አንዳች የማታውቀው የብርታት ስሜት የሰራ አካልዋን ይወረዋል እንዳይደክማት ይንክባከቡዋታል ከምግባቸው የተሻለውን ያቀርቡላታል ያከብሩዋታል ጥይት እንዳይመታት ይጠነቀቁላታል ሀወኒ ግን ያንን እንዳያደርጉ ታስቸግራቸዋለች ስታስቸግር ይስቁባታል አንድ ቀን አንዱ ታጋይ እስከ አንገቱ ጥይት ያዘለ ብሬይኑን ከአንገቱ አውልቆ «እንኪ ያዢ» አላት በወኔ ተቀበለችውኑ ግን አልቻለችምፁ በአፍጢምዋ ልትደፋ ነበር በሳቅ አውካኩ ታጋዮቹ «ወታደራዊ ስልጠና ስላልወሰድሽ አካላዊ ጥንካሬ የለሽም የመንፈስ ጥንካሬሽ ግን ከኛ ይበልጥ ኦንደሆነ እንጂ አያንስም» እያሉ ሲያጫውቱዋት በብስሰታቸው በእጅጉ ትደነቃለች ሀወኒ ታሪክ ፀፃፊና ተጋዳሊት ሆናለች የታጋይነት ክብር ሞቆአታል ታጋይ ንብረት የለውም የግል ነሮ የለውም ለራሱ አይኖርም ታጋይ ታጋሽ ነወ ታጋይ አይዋሽም ታጋይ ጉረኛና ቁጡ አይደለም በታጋዮች መካከል መበላለጥ የለም ታጋይነት ተፈጥሮአዊ ውበት ነው ታጋይነት አላማ ነው ባማረ ግንብ ውስጥ የራስን ደስታ ፈጥሮ መኖር ማለት አይደለም ታጋይነት ተጋዳላይ ለህዝብ ፍቅር አለው ገደብ የሌለው ፍቅር ወደ ባህርዳር ገስግሰው ከገቡት ታጋዮች ጋር አብራ የገባችው ሀወኒ በዚያ ዘመቻ ትእግስትን ነበር በዋነኛነት የተማረችው የኢህአዴግን አላማ በቅጡ ያልተገነዘቡ አለያም በደርግ ካድሬዎች የተደራጁ የከተማው ነዋሪዎች በድል አድራጊው የኢህአዴግና የሻዕቢያ ሰራዊት ላይ የስድብ የርግማንና የድንጋይዶፍ ሲያወርዱ አልተሸማቀቀችም እነዚህ ሁሉ ነገ ለዚህ ትግል ይሰዋሉ ስትል ለራስዋ አንሾካሾክች ታጋዮች ከታንክ ጋር ተጋፍጠው ድል ከጨበጡ በሁዋላ አንገታቸውን ደፍተው ጠመንጃዎቻቸውን አዘቅዝቀው ተሸናፊ ሲመስሉ ሀወኒ ተመካችባቸው አይንዋ እንባ ሞላ ህወኒ አልፎ አልፎ ራስዋን አንደ ታሪክ ፀሀፊ ብቻ ታያሰች ራስዋን ዳር አኑራም በታጋዮች ድርጊትና ባህርያት ትመሰጣለች ታጋዮችን እነርሱ እያለች ትጠራለች ራስዋን እንደ ፈጣሪ ገንጥላ አውጥታ ታዲያ ሀላፊነቱ ይከብዳታል ይህን መሰል የጀግንነት ታሪክ በኢትዮጵያ ቀርቶ በአለም እንኩዋ አልፎ አልፎ የተፈፀመና ሊፈፀም የሚችል መሆኑን ታውቃለች ይህ በዝርዝር መፃፍና ፍጣጣኣ። ደረስን ሌላው ችግር እስረኞቹን በሰላም ሶስቱን ዙር የነበቃ ምሥሸ የቡ ዝም ያቡርቃ ዝምታ ሠ አሳልፎ ማውጣቱ ነው ይህን ለማሳካት የኩማንዶ ሃይላችን ቹ በፀጥታ ተጉዞ ወህኒ ቤት መድረሱን ካረጋገጥን በሁዋላ በማድፈጥ መሽጐ የያዘውን ዛይል በማጥቃት ለእስረኞቹ መውጪያ የሚሆን ቀዳዳ ከፍቶ መቆየት አለበት የሚል መፍ ፄ አስቀመጥን በመጨረሻም የጥቃት እንቅስቃሴያችንን በሙሉ ካቀናጀን በሁዋላ በተለያዩ አቅጣጫዎች እንቅስቃሴ አደረግን በኔ ግንባር ያለው ፃይል ሶስት ቀን ያክል እየተደበቀ መጉዋዝ ነበሪበት ይሁንና በመካከሉ ትልቅ ችግር ገጠመን የምስጢር ጉዳይ አንድ ከመቀሌ እንዲረዳን ያመጣነው ልጅ የልምምዱን ቦታ እንዳየ የሚጠቃው የመቀሌ ወህኒ ቤት መሆኑን አወቀ ታዲያ አንድ ቀን ከተጉዋዝን በሁዋላ ለኮማንዶዎቹ አሁ የምንሄደውና ልምምድ ያደረጋችሁትም የመቀሌ ወህኒ ቤን ለመያዝ ይመስለኛል ስለዚህም ሀሳብ ልስጣችሁ ብሉ የአ ዋ ገበታን ሲሰራ ልክ ያቺን ለልምምድ በሳር የተሰራችውን የመቀ ኔ ወህኒ ቤት ቁጭ አደረጋት ታጋዩ ይሄኔ መቀሌ ወህኒ ን እንደምናጠቃ ተረዳ ይኸኔ እኔ በአጋጣሚ ስገባ የተሰራውን አየሁ አንድ የመቶ ያክል ናቸው የተሰበሰቡት ም ደነገጥኩኝ ሁለት ቀን ያክል ሲቀረን ነው ይህ የሆነው ሌላ አማራጭ ስላልነበረኝ አንድዋ የኮማንዶ የመቶ በሌላኛ እንድትታሰር አደረግሁ መንገድ ላይ ሳለን እነዚህ ወን ቆዳ ናቸው ብዙም ችግር ፈጥረዋልና አታነጋግሩዋቸው በ ር ይቆዩ ስል መመሪያ ሰጠሁኝ በዚሁ መስረት ቡድንዋ መቀ አጠገብ እስክንደርስ ድረስ ታስራ ነው የፄደችው ተሌ አጠገብ አስቀድመን ስለደረስን ሌሊቱን እዚያው መ ካለች በረፃ አሳለፍን ከዚያም ልክ ከጠዋቱ ሶስት ሰአት አሌ ከውጅራት ጋር በሬዲዮ ተገናኘሁ ያ ተወርዋሪ ዛይል ወ ዘ ለማዳን እንቅስቃሴ መጀመሩን ሰማሁ በጣም ተደሰትኩ በመጨረሻ ከቀኑ ስምንት ሰአት ላይ የታሰረችውን መቶ ትጥቁዋ እንዲመለስላት አድርጌ ለሰራዊቱ መግለጫ ሰጠሁ ተልእኮአችን ምን እንደሆነና በልምምዱ መሰረትም እንዴ መስራት እንዳለብን መቼ እንደምንሰራው ምን አይነት ሁኒታ እንዳለ ተወርዋሪው ፃይል ከመቀሌ የወጣልን መሆኑ በዲሲፕሊን መስራት እንዳለብን አስረዳሁ ጋዩ አስረኞችን የማውጣት እቅድ መሆኑን ካወቀ በሁዋላ በጭብጨባ መፈክርና በጣም በተለየ ስሜት ተቀበለኝ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠርም ሊወጡት እንደሚችሉ መገመት አላዳገተኝም ጉዞ እንደተጀመረ የስኳድ አመራርና የ አመራሮችን ይዝ በመትደም ወደ ከተማዋ ተጠጋሁ ከተማዋን በሜዳ መነፅር በሩቁ ቃኘናት ወደ አሰራ አንድ ሰአት ተኩል ሊሆን ግን ጉዞ ጀመርን ይህን ያደረግንበትም ምክንያት ከምሽቱ በሁለት ሰአት ጥቃቱ መጀመር ስላለበት ነው ከዚያ ብንከገይ ጡጅራት የሄደው ሃይል ተመልሶ ሊመጣብን ይችላል እናም ለማደናገር ተኩስና ውጊያ የሚከዳዲቱትን በአዲጉዶ በእንዳየሱስ ላይ ተኩስ እንዲከናቱ አደረግኩ እነሱ ተኩስ ሲጀምሩ ያ ሾልኮ የሚገባወ የኮማንዶ ዛይላችን በዝግታ ሶስቱን ዙር ምሽግ አልፎ ወሀኒ ቤት አካባቢ ተጠጋ ሰአረ የያዛት ሻለቃ ደግሞ መውጪያ በሮችን ወደምትከፍትበት አቅጣጫ ደረሰች ይኸኔ ጥቃቱን እንዲጀምሩ አዘዝናቸው በአንድ ጊዜ አምስቱም የወሀኒ በርሮች ላይ ተኩስ ተከፈተ ዘበኞቹ አምስቱ መውጪያ በሮች ላይ ሆነው መትረየሶቻቸውን እንደጠመዱ ነበር በሩቅ ጥበቃ የሚያካሂዱት ወህኒ ቤቱ መካክላቸው ነው ያለው ተኩሱ ሲጀመር እንግዲህ እነፒህ መትረየስ የያዙት የደርግ ወታደሮች በአር ፒጂና በእኛ መትረየስ በተተኩሰ ጥይት ባንዴ ተመቱ ለተወሰነ ጊዜ የተንጣጡት መትረየሶች ፀጥ አሉ ሁዋላ የቀሩት ክላሽንና ኤምፅ ነበሩ እነሱንም በእጅ በእጅ ውጊያ ተጠግተው ተኩስ ከፈቱባቸው ውጊያው በአስራ ሁለት ደቂቃ ውስጥ ተጠናቀቀ ቀደም ብሎ ግን የገጠመን ችግር ነበረ አንደኛዋ ቡድን በግራ በኩል ስትሄድ በተለያዩ የቀለማት መብራቶች ግራ ተጋባች መብራቱ አዲስ ነበር ለቡድንዋ ጭርሱኑ ወህኒ ቤቱን መለየት አቃት ሆኖም በባትሪ የመብራት ምልክት ስሰጣት በሩቅ ያለውን መብራት እየተከተለች ወደ ከተማ ውስጥ መግባት ጀመረች እንደገና ግን ሶስት ጉዋዶች የሰገራ መጠራቀሚያ ገድጉዋድ ውስጥ ገቡ ቢሆንም መሳሪያ እየተቀባበሉ ሁለቱ ወዲያውኑ ወጡ አንዱ ግን በመቆየቱ መንቀሳቀስ አልቻለም ስለዚህ ሁለቱ እሱን ተሸክመው እንዲቆዩ ተደረገ። ይህቺ ቡድን በመዘግየትዋ አራቱ ቀድመው ተኩስ እንደጀመሩ ግን አምስተኛዋም ቡድን መደነጋገሩን ትታ የራስዋን ጥቃት ከፈተች ወህኒ ቤቱን የተቆጣጠሩት ሰዎች ባጠቃላይ ስድሳ ስምንት ይሆኑ ነበርራ ከነዚህ በተጨማሪ ደግሞ አስራ ስድስት ሰዎች የያዘች አንዲት ጉዋድ ለማደናገር መናኸሪያ የሚባለውንና አውቶቡሶች የመንግስት መኪናዎች የሚያሰባስቡባትን ቦታ እንድታጠቃ አድርገን ነበር በአዲጉዶም መስመር የመጣችው ቡድንም በተመሳሳይ በሩቅ ተኩስ ከፈተችቡ ይኸኔ ታዲያ ጠላት ኒመፎዎመ ተኩሱ ወዴት እንደሆነ እንኩዋን መረዳት አልቻሰም የታችኛው ወደላይኛው መልእክት እስኪያስተላልፍ ከአስራ አምስት ደቂቃ በላይ አለፈ ጄኔራሎቹና ኩሎኔሎቹ ሲነጋገሩ እሰማ ነበር ግራ እንደተጋቡ አስራ ሁለት ደቂቃ ነጐዶደ በኛ በኩል ቀጥሎ የቸገረን የእስር ቤቱን ክፍሎች ቁልፎችን ማግኘቱ ነበር ሆኖም እስረኞቹ ባለቡት የኛ ስዎች የሚነጋገሩትን ውስጥ ሳሉ ይሰሙ ስለነበር መዝጊያውን በዛይል ሰበሩት እንደወጡም ሁኔታው ተገልጦላቸው በምንላችሁ ቦታዎች እኛን ተከትላችሁ ነው የምትሄዱት መበታተን የለም ተባሉ እነሱም በሰልፍ ልክ እንደ ታጋይ በዝግታ መጉዋዝ ጀመሩ ነጭ ልብስ ከመልበሳቸው በስተቅር ድምዛቸው ፈፅሞ አይስማም ነበር ያም ሆኖ ግን በድል ተወጥተነዋል ያልነው ያቺ የተከፈተችውን በር ሲያልፉ ነበር ከዚያ ርቀን እንደሄድን እስረኞቹን ስናያቸው ግን አብዛኞቹ ጫማ የላቸውም እግራቸው በሙሉ ጠቁሮአል ሆኖም አይሰማቸውም ከሁሉም በጣም ያስገረመኝ ጉዳይ ትንሽ ፄዴው መቆማቸው ነበር ወደኋላ መለስ ብለው ከተማዋን ያዩአታል በሁዋላ ፈክው ይቆቀያሉ ከዚያ ደግሞ ባንነው ሩጫ ይጀምራሉ የተለየ ነበር ስሜታቸው ከከተማዋ አንድ ሰአት ተኩል ጉዞ ካደረግን በሁዋላ አንድ ትንሽ ወንዝ ዳር እንዲያርፉ አደረግን ውጅራት የነበረው ዛይል እንዲያፈገፍግ ከተማዋ መሀል የሚገኘውም እንዲሁ እንዲያደርግ ተደረገ በዚህ ውጊያ አንድ ሰርፀ የሚባል ጉዋድ ተሰዋብን አንድ ሻማ የሚባል የአንድ ቡድን አመራር የነበረም እንዲሁ ባላወቅነው ሁኔታ አልተገኘም የምንጠረጥረው ምናልባት የሰገራ ማጠራቀሚያ ውስጥ ከገቡት ጉዋዶች ጋር ላይገባ እንዳልቀረ ነው ከእረፍት በሁዋላ ከሰሜናዊ አቅጣጫ ወደ ደቡባዊ ምእራብ አቅጣጫ በመለወጥ ሌሊቱን ሙሉ በእግር ፄድን በማግስቱ ፄሊኮፕተሮች በብዛት ሆነው አካባቢውን ሲያስሱ ዋሉ እኛም እስረኞቹን ደብቀን ውለን በነጋታው ሳምረ ገባን ነዓ ካወጣናቸው አንድ ሺህ ሶስት መቶ እስረኞችም ግማሹ ወዲያውኑ ከኛ ጋር ሲቀላቀሉ የቀሩት ግን ወደሱዳን ሄዱ ሆኖም ከነሱም ውስጥ ወደ ሰላሳ በመቶ ያህሉ ተመልሶ ከኛ ጋር ሊታገል ተቀላቀለ እንግዲህ አግአዚ ኦፕሬሽን ባጭሩ ይህን ይመስል ነበር ሀወኒ ፅበቅቲ »ሲል አጠቃለለ «የሚገርም ታሪክ ነው» አለች ር ሃበቲቃ «በወቅቱ እስረኛ ከነበሩት መሀል ያነጋገርሽዐ ሲል ጠየቃት ያነጋገርስው ሰው አ «የለም ወዲ አስመራ ዛሬ ነገ እያለ ልቤን አውልቆኛል የ ሞርታር። ሀራ ሁር ጨዋ ነፃነት ያለው ወንን አሸናፊ ድልነሺ ዋና አለቃ ሲሉ በመዝገበ ቃላታቸው ገልፀውታል ይህ የምላችሁ በነጭ ወረቀት ላይ የታተመ ነው እነዚህ ሰዎች አምባገነን ብቻ ሳይሆኑ ቂሎችም ነበሩ ትምክህታቸውን በሚመስል መንገድ ማንፀባረቅ እንኩዋ አልቻሉበትም እዚህ ላይ ለያይተን ማየት የሚገባን ቁም ነገር የአማራው ገዢ መደብ ለአማራው ጭቁን ህዝብ የቆመ እንዳልነበር ነው የነፍጠኛው ተመ ተ የቡርቃ ዝምታ ስርአት ገዢዎች የጠጅ ቤት አግዳሚ ወንበር ላይ ተደርድረው ጠመንጃቸውን እየወለወሉ አማራ ሀራ ሁር አም ሀም ሀራ ሲሉ ነው እድሜያቸውን የገፉት ግማሽ ሰአት የእረፍት ጊዜ ተስጠ በእረፍት ሰአት የኩንፈረንሱ ተሳታፊዎች ሀወኒን ከበው አድናቆታቸውንና ምስጋናቸውን ያጉርፉላት ጀመር «በኦሮሞነታችን ክብር እንዲሰማን አደረግሽ» የሚሉ አስተያየቶችን ጭምር አዳመጠች ይህን መሰሉ ፖለቲካዊ ትንታኔ በመፅሀፍ መልክ ተዘጋጅቶ ለኦሮሞ ህዝብ ሁሉ ቢዳረስ ጠቃሚ አስተዋዕኦ እንደሚያበረክት ጭምር ገለፁላት ከእረፍት በሁዋላ ሀወኒ ካቆመችበት ቀጠለች «አቸ የዳዴኡኮኦ ኢህአዴግ አባላት አማራ ጨዋ አይደለም ጀግና አይደለም የሚል እምነት የለንም አማራ ጀግናና ጨዋ ህዝብ ነጠ የዚህ የዘፈን ካሴት ሲገለበጥ ግን ኦሮሞን ጨካኝ አረመኔነ አያለ ማቬጌም የለበትም ነጦ የኛ ጠንካራ እምነት ጭብጨባው ከዳር እዳር አስተጋባ «የነፍጠኛው ስርአት አራማጆች የኦሮሞን ህዝብ ከጭቁኑ የአማራ ህዝብ ለማጋጨት በአያሌው ጥረዋል ምክንያታቸው በጣም ግልፅ ነው ጭቁኑ የአማራው ገበሬ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ካልተጋጨ የነፍጠኛው ስርአት ሀይል ያጣል አይበገሬውን የኦሮሞ ህዝብ ለመቀጥቀጥ መሳሪያ የሚያደርጉት ከኦሮሞ ገበሬ ያልተሻለ ህይወት የሚገፋውን ምስኪን የአማራ ህዝብ ነው የኛን ሀይል ለመቁዋቁዋም የአማራውን ገበሬ በባዶ ትምክህት ሰማይ ጥግ ሊሰቅሉት ጥረዋል በኦሮሞ ላይ የበላይነት ስሜት ያድርበት ዘንድ በሀይማኖቱ በኩል ሳይቀር ሰበካ ያካሂዱ ነበር ዛሬ በጥንቃቄ ልናጤነው የሚገባን ጉዳይ ቢኖር ታዲያ ነፍጠኞች ለቀበሩት አሳሳች መርዝ መጠቀሚያ እንዳንሆን ነው ጭቁኑ አማራ ትምክህተኛ ገዢዎች የቀበሩትን የተንኩል መርዝ እንዲገነዘብ ማድረግ አለብን ያን ጊዜ አጋራችን ይሆናል ይህን የምላችሁ በሚቀጥሉት አመታት ሳይሆን ወራት ውስጥ ደርግ ወድቆ የኦሮሚያ ህዝብ ራሱን በራሱ ማስተዳደር እንደሚጀምር ስለማምን ነው። » አሁንም መልስ አልስጣትም የመኪናዋ ሞተር ሲቀሰቀ ላይ ሳማት በጆሮዋም «ኦሮሞዎች ይፈልጉሻል መሞት የለብሽም» አላት » « ቨ ስ ሀየሎም ተጠግቶ ጉንጭዋ ሬር የበርቃ ዝም» አዲሳባ ተከባለች የአዲስ አበባ በሮች በታጋዮች ታጥረዋል አዲስ አበባን የክበበውን ጦር አማክለው የሚመሩት ማዘዣ ጣቢያቸውን ለገዳዲ ላይ ያደረጉት ዛድቃን ገብረተንሳኤና አበበ ተክለሀይማኖት ጆቤ ነበሩ ታምራት ላይኔ መለስ ዜናዊን ተክቶ በበላይነት ይመራል በየበሮቹ ያሉት የኢህአዴግ ከናተኛ አመራር አባላት የመጨረሻዋን መመሪያ ከለገዳዲ ይጠብቃሉ በደብረዘይት መንገድ ሳሞራ የኑስና በረከት ስምዖን በአምቦ ሀየሎም አርአያና አለምሰገድ ገብረአምላክ በሰንዳፋ ምግበና ገብረኪዳን እንዲሁም ሀይሌ ጥላሁን አዲሱ ለገለ ባጫ ደበሌ እና ሌሎችም የማእከላዊ ኩሚቱ አባላት አዲሳባን አሻግረው አያማተሩ የጦርሜዳ መገናኛ ሬዲዮኖቻቸውን ከበዋል ስዩ አብርሀ ትግራይ ሀገረ ሰላም ነበር መለስ ዜናዊ ለንደን በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳይ ሀላፊ ሚስተር ኸርማን ኩሇን ደርግ ኢህአዴግና ኦነግን ለማደራደር በጠራው ስብሰባ ላይ ለመገኘት ከትግራይ በረሀ ወደ ለንደን አቅንቶ ኔዚያው ነበር ስዩ ከለገዳዲና ከለንደን ያለማቁዋረጥ ግንኙነት ያደርጋል አይርኘላኖች አዲሳባ ላይ እንዳያርፉና ካዲሳባም እንዳይነሱ የኢህአዴግ መሪዎች ጥብቅ ትአዛዝ በመስጠታቸው እያንዳንድዋ ደቂቃ ትንፋሽ ታሳጥራለች የአለም ሚዲያ ትኩረት አዲስ አበባ ዙሪያ ላይ አነጣጥርአል አዲስ ነገር ሞልቶአል ደግና ክፉ አዳዲስ ነገሮች ወሩ ወርሀ ሙዋርት ነው አዲሳባ የሞቃዲሶና የሞኖርቪያ አድል እንደሚገጥማት ሁሉም ተንብዮ አብቅቶአል የስጋት ወሬ የእያንዳንዱን ኢትዮጵያዌ ጆሮ የሚያቃጥልበት ጊዜ ነበር የኢህአዴግ ባላንጣዎች የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት አስከመገንጠል የሚለው አንቀፅ ተግባራዊ ከሆነ ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገር እንደሚያከትምላት እየወተወቱ የድፍን ኢትዮጵያን ህዝብ አስጩነቁ መገንጠል በኤርትራ አንደማያበቃ የኦሮሚያ ጉዳይ ራሉ ያለቀለት መሆኑን አጠጽ ሻአቢያና ወያኔ ኢትዮጵያን የማጥፋት ድብቅ አደንዳ አላቸውና የኢትዮጵያ ሀዝብ ሆይ አይንህን ክፈት ሲሉ አስጠነቀቁ በዚሁ ሰሞን ታዲያ የኤርትራ ህዝብ ታጋዮች መሪ ኢሳይያስ አፍወርቁ ስለ ተቃዋሚዎች ተጠይቆ አንድ አጭር ምላሽ ሰጠ ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሉ ጉዞውን ቀጥሎአል ሦ አዲሳባ ተክባለች አለቱ ግንቦት ቀን ነው በወታደራዊ የስአት አቆጣጠር የኢህክዴግ ዋና ፀሀፊ የመለስ ዜናዊ መልእክት የህወሀት አመራር ዋሻ ከሚገኝበት ሀገረሰላም ደረሰ በሳተላይት መልእክቱ የለንደኑ ድርድር መፍረሱንና የመጨረሻው ዘመቻ እንዲፈፀም የሚያዝ ነበር ዘመቻ ውጋጋን ስዬ አብርሀ ከለገዳዲ ጋር ተገናኘ እና አጭር መመሪያ ለገዳዲ ከፍተኛ ኩረብታ ላይ የነበረው ጻድቃን ገብረትንሳኤ በጦር ሜዳ የመገናኛ ሬድዮው በየበሮቹ ያሉትን ኩማንደሮች ይፈልግ ጀመር እነሆ ወገግ ከማለቱ በፊ ዘመቻ ውጋጋን ይጀመራል ከሚቀጥለው ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ላይ በአይነቱ ልዩ የሆነ ውጋጋን መታየቱ የማይቀር ነው ውጋጋኑ መታየት ሲጀምር ደግሞ የኢህአዴግ ሬድዮ አብዛኛው ህዝብ በድል አብሳሪነትዋ የሚያውቃትን «የሰሜኑ ኩከብ» የተሰኘችውን የትግል ሜዳ ከፈን ሰመጨረሻ ጊዜ ያስደምጣል ለመጨረሻ ጌዜ ቡርቃ ዝምታ እ ይት ሰማዩም የኦሮሞዎች ነው ምእራፍ አስር አዋ አልንና የኤርትራ ተዋጊዎች የደርግን ሰራዊት እንደ አቡዋራ አቦነ ት የኤርትራና የኢትዮጵያን ምድርም ከጥግ እስክ ያለ በደረቱ ጡዋቸው ሊማረክ የፈቀደውን ማረኩት አሻፈረኝ ራሳቸውን ከ ሙሉ ጥይት ታቀፈ እጅግ እብሪተኛ የነበሩትና የተደረገላቸ ፍቹ ሪል ደለየሙት የደርግ ሹማምንትም በራዲዮ ወላወል ተቀብለው አር ሲገቡ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ለሀዝብ ታ በርግጥ የጦር መሳሪያው ጦርነት አልቆአል ሰላማዊው ቃ ተ ከ ተከፍቶክል ሆኖም የጦር መሳሪያው ት መድረክ ግን ተከፍቶአል ሆና ። ኔ ኩምሳ በአኖሌ ንግግር እምብዛም አልተመሰጠም ረጋ ብሎ ውይይታቸውን የሚሜገታ ሀሳብ ይሰነዝር ጀመር ፊ የተፈጠረው ዴሞክራሲያዊ ሁኔታ ማንንም ያታግላል ዳዴኡኦ አንድ የፖለቲካ ድርጅት ነው ኦነግ ሌላ ነው አንተ ደግሞ ሌላ ድርጆት ልታቁዋቁም ትችላለህ የኦሮሞ ህዝብም የተሻለ የምርጫ እድል ይኖረዋል የእኔ ታላቅ ምኞት የኦሮሞ ህዝብ የሚሻለውን የፖለቲካ ድርጅት መምረጥ የሚችልበት አድል አንዲፈጠር ብቻ ነው በዚህ በጣም አምናለሁ ብሎ ትክዝ ካለ በሁዋላ አኔ እንደ ኦህዴድ አመራርነቴም ሆነ አንደ ግለሰብ ታጋይነቴ የማስበው ህዝቡ መልካም የኑሮ አድል ይገጥመው ዘንድ አንጂ ምቾት ስላለው ወንበር ኣይደለም እመነኝ አኖሌ የዳደኡኦ አባላት ሁሉ እንዲህ ነው የምናስበው ከዚህ ውጭ ስለ ወንበር ማሰብ የጀመርን ቀን ግን አንደግለሰብ አሊያም እንደድርጅት እየከሰምን አንሄዳለን ሰድን እንሆናለን ቅን አላማ ይዞ መታገል እንደሚገባ አምናለሁ ከህዝቡ በላይ ብልህ የለም ሆኖም ቢያንስ አሁን በያዝከው ብጥብጥንና ጦርነትን በሚጋብዝ መንገድ ተከታይ አንደማይኖርህ አረጋግጥልሀለሁ ውድ አኖሌ ልብህ በበቀል መሞላቱን ተግንዝቤያለሁ እኔም የነፍጠኛው ስርአት ያንተን ያህል ያቅረኛል ካንተም በላይ ይከረፋኛል ሆኖም ሀላፊነት ሊሰማን ይገባል አንድ ሰው አማራ ስለሆነ ብቻ ነፍጠኛ ነው ወደሚል መደምደሚያ እንዳንደርስ በእጅጉ ልንጠነቀቅ ይገባል ውጤቱ እድግ እጅግ አደገኛ ነው የማሆነው የህወሀትን እገዛም ቢሆን በቅንነት ተመልከተው እነዚህ ሰዎች ደርግን ለማገበርከክ ባደረጉት ሰፊ የትግል አስተዋፅኦ አያሌ ወንድምና እህቶቻቸውን አጥተዋል ስለዚህ ደርግን አንበረክክን ብለው ሲደንሱ የበርቃ ም ከሚያነጉበት ሁኔታ ውስጥ አይደሉም መስዋእትነት የከፈሉ ጉዋደኞቻቸውና በድህነት የሚማቅቅ ህዝባቸው እንቅልፍ ይነሱዋቸዋል በየደቂቃው ያስቡዋቸዋል ስለዚህ ቀጣዩ ህልም ሌሎች ህዝቦችን ማፈን ሊሆን አይችልም የእኒያ ታጋዮች መስዋአትነት ተገቢ የሚሆነው የተዋረደውንና በድህነት የሚማትቅተውን ህዝባቸውን ከድሀነት ካወጡት ብቻ ነው አሊያ ያ ሁሉ መስዋእትነት ከንቱ ይሆናል ትግሉ የመዝናኛ ፊልም አይደለም ለክብር ለተራ ለዝናና ለታሪክ ሽሚያ የተካሄደ አይደለም እውነታው ይህ ከሆነ የህወሀት ታጋዮችን የምንሸሸበትና የምንጠራጠርበት ምክንያት ምንድነው አኖሌ። » «አማራጭ አይኖርም ነበር አኖሌ አኖሌ አልደነገጠም የጠበቀው ነበር «አውቃለሁ አዶናይ አለ በደበዘዘ ፈፃግታ ተውጦ አ የተናገራችሁትን ትፈፅማላችሁ አውቃለሁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይርኘላን ከአንድ ሰአት ሰላማ በረራ በሁዋላ አዲስ አበባ ተቃርቦ ማዘቅዘቅ ጀመረ አኖሌ በአይሮግላኑ መስኮት አረንጉዋዴ ስጋጃ የለበሰውን የኦሮሚያ መሬት ሲመለክት ከጥቂት አመታት በፊት ከአባቦሩ ጋር የተለቐወጣቸውን ጥቂት ቃላት አስታወሰ አኖሌ ልጄ። ዝምተኛው ቡርቃ ምእራፍ አስራ አንድ ዘመኑ የመሸጋገሪያ ዘመን ነው የአዲሳባ ፖለቲካ ጤናማ አይመስልም ቁልፍ የስልጣን ቦታዎችን የያዘው ኢህአዴግ ግን ጉዳዮችን እንደ አመጣጣቸው ለማስተናገድ ሲጥር ይስተዋላል የፖለቲካ ትኩሳቱ በርትቶአል ዘረፋው አይሎአል በኩሚቴ የሚሰሩ ተግባራት ማለቂያ የላቸውም አመራር ላይ ያለ አንድ የኢህአዴግ ሰው በአንድ ጊዜ የሶስት ኮሚቴ አባል ሊሆን ይችላል አንድ ስው የሁለት መስሪያ ቤቶች ሚኒስትር ሆኖ ይሾማል የታማኝ ሰው እጥረት አለ ዐፍቃ ዝምድ ሙመሙ መሙ ችሎታና ታማኝነት ደግሞ አዘውትረው አይገጣጠሙም ዘመነ አንድ ሰው ሁለት ጉዳዮችን በአንድ ጆሮው የሚያዳምጥበት ዘመን ነው ምሳ እየተመገበ ስብሰባ የሚመራ ቢሮ ውስጥ አልጋ የሚዘረጋ የኢህአዴግ ባለስልጣን ጥቂት አይደለም ሀላፊዎች የመታወቂያ ወረቀት ሲያስሩ የስራ መደብ በሚለው ቦታ ስብሰባ ብለው ማስፈር ይቃጣቸዋል በመዲናዋ አዲስ አበባ ሌሊት ተኩስ ማድመጥ ተለምዶአል ኡኡታም አሰ የተደራጁ ሌቦች ከተሞችን ሲያምሱ ያድራሉ የኦሮሞና የአማራ ተቃዋሚ ድርጅቶች ያጉረመርማሉ ፈንጂ የትም ይፈነዳል በየወሩ ከስባ በላይ መፅሄቶች እየወጡ ሀገሪትዋን በወሬ ሰደድ ያቀጣጥሉዋታል በመሆኑም ጊዜው የእፎይታ ይሁን የሽብር ለይቶ ለመናገር አስቸጋሪ ነበር ሃ ሄዝሄ ሸዣጃ በፕሬዚዳንት መለስ ዜናዊ ልዩ ትኩረት የተሰጠው አንድ ጉዳይ አለ ይህም የክልሎች የፀጥታ ጉዳይ ነው ይህንን ችግር ለመፍታት በበላይ ሆኖ የሚመራና የሚቆጣጠር አንድ ኮሚቴ ተዋቅሮአል ይህ ኮሚቴ ደግሞ የተለያዩ ሌሎች ግብረ ፃዛይሎችን እያቋቋመ ዘመቻውን በስፋት ተያይዞታል ሆኖም ችግሩ እንደታሰበው በቀላሉ የሚፈታ አልሆነም ከሁለት መቶ ሺህ በላይ የፈረሰው የደርግ ጦር ወታደሮች ከነመሳሪያቸው ተበትነዋል ደሞዝ የላቸውም የእለት ጉርሳቸውን ለማግኘት ማንኛውንም ተግባር ሰመፈፀም ዝግጁ ነበሩዙ በመሆኑም ኮሚቴው በስራ ተወጥሮአል በቀን ዛያ አራት ሰአት ይማስናል በየአለቱም የኩሚቴው እንቅስቃሴ ለፕሬዚዳንቱ ይቀርባል ስራው ሱሪ ባንገት ሆኖአል በተከታታይ የተለያዩ ግብረ ዛይሎችን እያቁዋቁዋመ ሲያሰማራ የስነበተው ክንፈ ገብረመድህን በእርግጥም ለዚህ አይነት ፈታኝ ተግባር ብቁ ይመስላል የትግራይ ሰው ነው የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል በአመራሩ ጥሩ ተሰሚነት አለው ተሰሚነቱ ከብቃት የመነጨ መሆኑን ማንም ያምንለታል ፈጣንና ቁጡ ነው ቁጡነቱ አንዳንዴ እንደ ቦምብ ሲፈነዳ ያስደነግጣል ዲፕሎማሲያዊ አቀራረብን ጨርሶ የማያውቅ ያስመስለዋል ቁጣው እንደ መብረቅ እየተንተገተገም ቢሆን ግን ተወደጅነትን ያተረፈ ስው ነው ሰው አክባሪነቱና ቀለል ያለ አቀራረቡ ድንቅ ነው ቀጭንና ረጅም ነው መልከ ቀና ግልፅ ስው ነው ይሉታል አብረውት የሚሰሩ ሁሉ ያልተለመደ ግልፅነቱ ከይጐረብጥም ፍቅር ያሳድራል ታዲያ ዚሁ በመመመመመ ሬል መመጽ ከ መሠ ጅግ ዞሆዙ ዚቃ ዘሃ። ፍ « በምስራቅ ሸዋ በአዋሳና በባሌ አካባ ች የማ የሽብር ተግባራትን ለመግታት አንድ ጠንካራ እንቅስቃሴ ማድረግ አልው ለል የአካባቢውን ፀጥታ ማስጠበቅ የደቡብ ሰራዊት ድርሻ ድ ል ዳል ልዩ ተኩረት ሰጥተን ልናይ የፈለግንበት አንድ ንግግሩን ገታ ሆ ቆቅቆዮማዞ የኩ ልገልፅ የሚገባኝ አንድ ነገር አሰ ሀወሄና አብርፃ ርሉት የኩሚቴው አባላት አይደላችሁም በዚህ ስብሰባ እንድትገኙ ትሰጡናላች ሚቴው የሚጠቅሙ አንዳንድ መረጃዎችን ተሰጠ ሁ በሚል ነው» ብሎ ወደ ጀመረወ ማብራሪያ ገባ «ምሽጉን ናዝሬት አሰላ ወይም አ ዲስ አበባ ላይ ያደረገ አንድ የዝርፊያ ቡድን ተቋቁሞአል የዚህ ቡድን የመጠሪያ ስም የቡርቃ የቡርቃ ዝምታ ዜዜ ሙ ዝምታ ይባላል» ሲል ሀወኒ ዴንገጥ አለች አይኖችዋ ክንፈ ላይ አተኩሩ ጆሮዋ የተሳሳተ መስሎአት ጭምር ነበር የቡርቃ ስም መነሳት ነበር ያስደነገጣት ስለ ትንቢተ የቡርቃ ዝምታ አያሌ ታሪኩችን ታውቃለች ማነው ታዲያ በዚያ ትንቢት ስም የተደራጀው። አኖሌ ምን ማለት ነው ብለህም ጠይቅኸኝ ነበር ሀየሎም «ዛሬ ስብሰባው ላይ እንድትገፒ የፈለግነው በዚሁ ምክንያት ነው ምናልባት የስም መመሳሰል እንዳይኖር ጥርጣሬ ነበረኝ» አለ አብርፃ ዐሎት መናገር ይፈቀድሰት ዘንድ ከጠየቀ በሁዋላ «እኔም የስም መመሳሰል አንዳይኖር እሰጋለሁ» ሲል ጀመረ «አስመራ በድርጅታችን አማካይነት ወደ ሜዳ ወጥቶ ደርግ እስኪወድቅ ድረስ ሲታገል የቆየ አኖሌ ዋቆ የሚባል ሰው አውቃለሁ ይሄ ሰው ከስድስት ወራት በፊት ወደ አዲስ አበባ ተመልሶአል የሚል መረጃ ሰጠ የሀየሎም አይኖች ሀወኒ ላይ መልሶ ደግሞ አብርዛ ሀሎት ላይ ሲሽከረከሩ ቆዩ ክንፈና ሀየሎም እየቆዩ ይተያያለ መልሰው ደግሞ አይኖቻቸውን ወደ ሀወኒና አብርሃ ፀሎት ይመልሳለ ሀየሎም «የአኖሌ ፎቶግራፍ ይናራል። ሲል አብርፃ አረጋገጠ እንባዋ ከአይንዋ አንደ ድረት ቢወርድም ፊትዋ ላይ ግን የደስታ ስሜቶች ታጭቀው ታየዩ ሀየሎም ወደጣራው ቀና አለ ጥሎበት አይሆንለትም የሀወኒ ነገር ቅንነትዋን ይወድላታል እንደ መፅሀፍ ተገልጦ ፊትዋ ላይ የሚነበበው ፍላጐትዋን መመርመርና ማስተዋል የሚፈጥርበት የደስታና የሀዘን ስሜት አሰ ነፈ የበርቃ ዝም ክንፈ ሰአቱንአየና ቸኩል ብሎ እንዲህ አሰ ሬ ሀወኒ አጮኛሽ ወይም ወንድምሽ ባለመሞቱ እንኳን ደስ ያለሽ ሁላችንም የደስታሽ ተካፋይ አንደምንሆን ታምኙያለሽ እዚህ ስብሰባ ላይ መገኘትሽም መልካም አጋጣሚ ነው እኔ እንኩዋ አኖሌ ወንድምሽ ይሆናል ብዬ አላሰብኩም ነበር የዚህ ሰው የትውልድ አካባቢ ቡርቃ በመሆኑ አንዳንድ ጠቃሚ መረጃዎችን ካንቺ እናገኛለን በሚል ነበር በስብሰባው እንድትካፈይ የፈለኩት ዞረም ቀረ ወደ ዝርዝር ጉዳዮች መግባት አለብን አኖሌ ዋቆ ወንድምሽ ነው ባይጐዳ ደስ ይለናል አንቺም ሆኖም በሆነው ደቂቃ በፖሊስ ጥይት ሊሞት ይችላል ስለዚህ ከዚህ ተግባሩ እንዲገታ በሚደረገው የፖሊስ ስራ ላይ ለመሰማራት ያለሽን ፍላጐት ባውቀው ደስ ይለኛል። እንቅስቃሴ የለምራ በዚያ መንደር ስም እየተጠቀሙ ጣቢያቸውን ቡርቃ ያደርጋሉ ማሰለት እንኩዋ ዘበት ነዉው በርግጥ የቡርቃ አካባቢ ገበሬዎች ሰፖሊሶች መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ አልነበሩም ቀደም ሲል በነፍጠኛው ስርአት በደረሰባቸው ግና ሳቢያ ተጠራጣሪ ቢሆነ አያስደንቅም ዝርፊያ የተፈፀመባቸው ግለሰቦች እንደሚገልፁት የሚመጡት «የቡርቃ ዝምታ» ጠይም የቡርቃ አባዱላ ተከታዮች ፊታቸው ላይ ግር የሚያሰኙ ሁኔታዎች አለሉ ትክ ብሎ ለሚያያቸው ተፈጥሮአዊ ያልሆነ የሚመስል ግምባር አፍንጫ ቅንድብ ከንፈር ጢም ማስተዋል ይቻላል አይጩዋጩዋሁም የሚዘርፉትን ሰው ረጋ ብለው ያናግራለ በቅድሜያ ለማሳመን ይሞክሪለሉ ካልሆነ እስከ መግደል ሊሄዱ አንደሚችሉ እንገምታለን ከባንክ አካባቢ መረጃሥች እንደማሚያያኙም ተደርሶበታል ሺህ ብር ከባንክ በጥሬ ገንዘብ ባወጣሁበት ቀን ማታ ቤቴ መጠ ሲሉ በምሬት የገለፁልን ቡና ነጋደ ዘራፊዎቹ ከባንክ ቤት መረጃ ካላገኙ በቀር ማንም ሊነግራቸው አንደማይችል ይገልፃዛሉ ሌላው ገንዘቡን ምን ያደርገጉበታል የሚለው ጥያቄ ያበቃ ዝምታ ኢኢ መዱ ነው መመሰስ ያለበት ከግምት በቀር የተጨበጠ መረጃ የሰንም ምናልባት የጦር መሳሪያ እየገዙበት ሊሆን ይችላል አለያም እዚሁ አፍንጫችን ስር ታላላቅ ሀንፃዎች እየገነቡበት ሊሆን ይችላል የሚያምታቱ ነገሮች አሉ የምስክር ወረቀታቸው ይዘት በሚዲያ እንዲነገርላቸው አጥብቀው ይፈልጋሉ ይህ ፍላጐታቸውም ከዝርፊያው ጀርባ የፖለቲካ ግፊት እንዳለ ያስገነዝባል ምናልባት የሚደግፋቸው ፃዛይል ሊኖር ይችላል ከኦነግ ጋር ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚችል ጥርጣሬ አለ መረጃ ግን የለንም ኢብራሂም ገለፃውን አበቃ ክንፈ ረጅም አየር አስወጥቶ ወደ ሀወኒና አብርፃ ፀሎት በየተራ እየተመለከተ እንዲህ አለ «ያለኝ መረጃ እንደሚያመለክተው አብርሃ ፀሎት ከአኖሌ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ነበረህ ማለት የምትችለው ካለ እንስማ። ሀወኒም አስተያየት እንደሚኖርሽ አምናለሁ አኖሌን በቅርብ ከማወቃችሁ አንፃር የናንተ አስተያየት ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ሁለቱም ግን ለመናገር አልቸኩሉም ይተያዩ ጀመር አብርፃ ፀሎት «በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር» በሚል ምክንያት በአስቸኩዋይ አስመራን ለቆ አዲሳባ ሲገባ የተፈለገበት ጉዳይ አኖሌን በተመለከተ ይሆናል ብሎ ጨርሶ አልገመተም ነበር አሁን ጉዳዩን ሲረዳ ሀዘን ወሪረው ስለ አኖሌ ያለውን በጐ ስሜት አጥብቆ ማሰብ ጀመረ በደርግ እስር ቤት ተስፋ የቆረጠባትን የመጨረሻ ደቂቃ ደጋግሞ አስታወሳት አኖሌ ረድቶት ነበር መስዋእትነትን ከፍሎለት ነበር ያን አስታወሰ እና አሁን ሊረዳው ፈለገ እርዳታው ግን አኖሌ ሀገወጥ ድርጊቱን ትቶ ሰላማዊ ትግል እንዲጀምር በማገዙ በኩል መሆን እንደሚገባው አመነ ሀወኒ በበኩልዋ ሩቅ ተጉዛ ነበር » በሀሳብ በአንድ ወቅት ፈረንጅ አገር ተመችቶት ረሳኝ ብላ ያማችው አኖሌ ሞተ ብላ ሀዘንዋን ያወጣችለት እጮኛዋ የልጅነት ፍቅረኛዋ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱን ስታስብ ከኔ ሌላ ማን አለውኀ ብላ ራስዋን ጠየቀች ለኔስ ማን አለኝ። » ኙ የሃበርቃ ዝምታ «የቡርቃ ዝምታ» ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ የተጀመረው ውይይት በነጋታውም ቀጥሉ ዋለ ሀወኒና አብርፃ ፀሎት መረጃዎቻቸውን በዝርዝር አቀረቡ የሀወኒ መረጃዎች ትኩረት የሳቡ ነበሩ ሀወኒ ስለቡርቃ ወንዝና ስሰ አካባቢው ገበሬዎች ስትተርክ የኩሚቴው አባላት በመደነት አዳመጡዋት ገበሬዎቹ ስለቡርቃ ወንዝ ያላቸው እምነት አደገኛ መሆኑን የኩሚቴው አባላት አመኑ ገበሬዎቹ ኣኖሌ በዋቆ አባዱላ ለመሪነት የተመረጠ ነው ብለው ማመናቸውም ቢሆን እንደዋዛ አልታየም ሀወኒ ትረካዋን ተጠለች ስለዋላጾጆቻቸጦ አሙዋሙዋት ስታወጋ ሀየሎም ገፅታ ላይ ያሃችው ጭንቀት ቢያባባትምሦ አንደምንም ስሜትዋን ለመገደብ ጎለች ናዝፊት ትምህርት ላይ ሳሉ ተማሪዎች አኖሌ ዋቀ በሚለው ስም ምትህክ አኖሌ ኦሮሞ ይሉት እንደነበር ይህን ስያሜ ማግኘት የቻለው ደግሞ ከአሮሞዎች ጋር በኦሮምኛ ማውራትን በመምረጡና በክፍል ውስጥ መምህር በሌለበት ክፍለ ጊዜ ከተማሪዎች ፊት ወጥቶ ዋቆ አባዱላ ያወሩ የነበሩትን የጦርነት ታሪኮች እያወራ የተማሪዎችን ስሜት ይቆጣጠር እንደነበር በቪህም በተማሪዎች መወደድን እንዳተረፈ ዘርዝራ ለኩሚቴው አብራራች አብርሃ ፀሎት በበኩሉ አኖሌን ከተዋወቀበት ጊዜ ጀምር በአስመራ የፈፀማቸውን ተግባራት በዝርዝር ገለፀ አኖሌ ላመነበት ነገር ታማኝ መሆኑን አብነቶችን እየጠቀሰ አቀረበ ከዚያም ከአስመራ ከወጣ በሁዋላ በበረሀ ቆይታው የነበረውን አመለካከትና የትግል ተሳትፎ ዘረዘረ አኖሌ በበረሃ በአንድ አካባቢ ያለስራ ተወስኖ ጊዜውን አላሳለፈም ከሻእቢያ ሰራዊት ጋር ወደ ጦጊያ ቀጠና እየገባ ልምድ ቀስሞአል ወደ ምርኩኞች ማእከል ተጉዞ የኦሮሞ ተወላጆችን አነጋግሮአል ሱዳን እየሄደ ከኦነግ ወኪሎች ጋር ይገናኝ ነበር አኖሉ በበረሃ ቆይታው ራሉን በስፖርት ያንፅ ነበር ወታደራዊ ስልጠና ወጦስዶአል የሻእቢያን የት ኣላ ታሪክ ከአንግሊዝኛ መህፍት ላይ አንብቦአል ሬድዮ ማዳመጥ ዋነኛ ተግባሩ ነበር የኢህአዴግ የደርግ የኦነግ የኦህዴዷድ አንዳቸውም አይቀሩትም የቬትናም የኩባና የቻይናን የትግል ታሪኩች አንብቦአል በኢትዮጵያና በአፍሪቃ ቀንድ ፖለቲካ ላይ ከኢሳይያስ አፈወርቂ ጀምሮ ክበርካታ የፖለቲካ ሰዎች ጋር እየተገናኘ ተወያይቶአል በበረፃ ፆይታው የፖለቲካ ግንዛቤ አድማሱን ተጠ ለማስፋት ከፍተኛ ጥረት ያደርግ ነበር ይሁን እንጂ የወደፊት ዳላጓጐቱን ላለማሳወቅ ይጠነቀቅ አንደነበር መታዘቡን አብርፃ ፀሎት አብራራ የኦሮሞን ህዝብ በተመሰከተ ያነሳቸው የነበሩትን አንዳንድ ነጥቦች ግን እያስታወሰ ተናገረ አኖሌብሹውን ጊዜ ለኦሮሚያ የሚያስፈልጉዋት መሪዎች በኦሮሞነታቸው የበታችነት ስሜት የማይሰማቸው መሆን አለባቸው ይል ነበር የኦሮሞዎችን ክብር ለማስጠበት ነፍጠኞች መረን ሲለቁ በወይራ ዱላ መቀጥቀጥ ያስፈልጋል የሚል እምነት ነበረው የሞተውን የኦሮሞ ብሄርተኛነት ስሜት በህግ ብቻ ማነሳሳት አይቻልም ብሎም ያምናል አኖሌ የመገንጠል ጥያቄ መፍትሄ ነው ብሉ አያምንም የመገንጠል ጥያቄ በመብት ደረጃ ከተቀመጠ በቂ ነው ይላል ኦሮሚያ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ተገንጥሎ የትም ሊሄድ አይችልም የሚል እምነት አለው ሆኖም የኦሮሞ ህዝብና ምድር ከመላው ኢትዮጵያ ከግማሽ በላይ በመሆነ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን በበላይነት መምራት ማረጋገጥ ይገባቸዋል ባይ ነው አልፎ አልፎ ደግሞ ነፍጠኞች የኦሮሞን ክንድ ማወት አለባቸው ትምህርት ማግኘት አለባቸው የሚል የጥላቻ ስሜት ያንፀባርቅ እንደነበር አብርሀ ገለፀ ኦሮሞዎች በኦሮሞነታቸው አንድነት ፈጥረው መታገል ይኖርባቸዋል ይል ነበር ደጋግሞ የኦሮሞዎች አንድነት አንገብጋቢ ጥያቄ ነወ ባይ ነበር ከማብራሪያዎቹ በሁዋላ በአኖሌ እምነቶች ላይ ሰፊ ውይይት አካፄዱ የተለያዩ አስተያየቶች ተሰነዘሩ ኩምሳ በአንድ ቃል «አኖሌ ወጥ የሆነ እምነት የለውም የራሴ የሚለው እምነት አልያዘም ተምታቶበታል የዝና ጥማት ሊኖርበትም ይችላል የአባቱ ተረት ደሞ አልፎ አልፎ ያባንነዋል ኦነግንም ሆነ ኦህዴድን ለምን እንደሚቃወም አያውቅም» ሲል አስተያየት ሰጠ ክንፈ ከኩምሳ የተለየ አስተያየት አልነበረውም ሀየሎም ግን ጥቂት ለየት ያለ ስሜት ነበረው «ያላችሁት ሁሉ እንዳለ ሆኖ» ሲል ጀመረ መፍትሄው ላይ ግን አፅንኦት ሰጥቼ መግለፅ የምፈልገው ነጥብ አሰ ከአኖሌ ጋር መወያየት ያስፈልጋል በግሌ አኖሌን ማሳመን ይቻላል ብዬ አምናለሁ አኖሌ ጀብደኛ አይመስለኝም ነፍጠኛው ላይ ያለው መራራ ጥላቻ ይሆናል የዚህ አይነት ስሜት ያሳደረበት አዳዳሥጣ «ሠ ሀዳ ሖሀያዔሪ ኣፌ ዴጻያቅ። ያልተመለሰ ጥያቄ ይመስለኛል ኩምሳ የሀየሎምን አሳብ ተቃወመ «ኤርትራ ላይ አግኝቼው በኦህዴድ ዙሪያ ሰፊ ውይይት አድርገናል ግትር አቁዋም አለው ኦህዴድ ከኢህአዶግ አባል ድርድትነት መውጣት አለበት ይላል በቂ ምክንያት ግን አያቀርብም ወደ ድርጀታችን ግባና ኦህዴድን በነፃነት የመምራት እድል እንሰጥሀለኘ አልኩት አሳመነኝም የአቢሲኒያ ገገርዎችን ስር የሰደደ የተንኩል መንፈስ እያሰበ ብቻ የሚበረግግ ይመስለኛል «ሀየሎም ያቀረበው ሀሳብ ተገቢ ይመስለኛል» አለች ሀወኒ አኖሌን መቅረብና ማወያየት ያስፈልጋል እኔበበኩሌ ለዚህ ተግባር ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነኝ አኖሌን ማሳመን የሚቻል ይመስሰኛል አብርሀ ፀሎት በበኩሉ የሀየሎምን አሳብ ደግፎ አስተያየት ለጠ አኖሌ በውይይት የሚያምንና ካመነበት ደግሞ ለእምነቱ የሚሞት ጠንካራ ሰው መሆኑን በሞቀ ወኔ ገለፀ ውይይቱ በዚሁ ነበር የተደመደመው ተሰብሳቢዎቹ የሰብሰባ አዳራሹን ለቀው መውጣት ሲጀምሩ አብርዛ ፀሎት ሀወኒና ሀየሎም ወደ ሁዋላ ቀሩ ክንፈ ነበር አንዲቆዩ የነገራቸው ሁዋላ ሲቀሩም ሀወኒና አብርሀ ፀሎትን «አኔ ቢሮ ጠብቁኝ አፈልጋችሁዋለሁ» አላቸው ሀወኒና አብርፃሃ ፀሎት ተያይዘው ሲወጡ ክንፈና ሀየሎም ቀሩ ሁለቱም የተማከሩ ይመስል ሲጋራቸውን አወጡ እኩል ሰኩሱ እኩል መማግ ጀመሩፅ በማንኛውም ነገር እንዲሁ ይግባባሉ የሚያስቡት ጭምር ይቀራረባል በታላላቅ ውጊያዎች ጭምር አብረው ሰርተዋል እጅግ እጅግ ቅርብ ናቸው «ምን አሰብክ። » አለ ሀየሎም «ምንም። እያለች ራስዋን በጥያቄ ወጠጠሬችው ናፈቀችው የልብ ምትዋ ፍዋ ጨመረ የሚያሰጋ ነገር ግን አልነበረም አንደ ሀወኒ እምነት ት የቴቀበለችው ከክንፈ ጋር ግልፅ ውይይት ነበር ያደርገ ት መመሪያም ውስብስብ አልነበረም አኖሌ እጁን ለመሸጋገሪያው መንግስነ እንዲሰጥ በአስር ቀን ጊዜ ውስጥ እንደምፆፅ ነው በርግጠኛነት ተናግራ ነበር በተጠቀስው የጌዜ ገደብ ወ ሃበ ርቃ ዝም አኖሌ እጁን ካልሰጠ ግን ከአስራ አንደኛው ቀን ጀምሮ ሀወኒ የአኖሌን እንቅስቃሴዎች በሙሉ ለደህንነቱ መስሪያ ቤት ሪፖርት ሣገድድረሣ ትጀምራለች እስክ ሀያ ቀን ሪፖርት ካላደረገች ግን ሀወኒ ከአቅም በላይ የሆነ አደጋ እንደደረሰባት ታምኖ መስሪያ ቤቱ የራሱን አማራጭ እንደሚጠቀም ነበር የተነጋገሩት ደግማ ሰአትዋን አየች አርባ ደቂቃ አልፎአል እንደመንጠራራት ብላ ወደሁዋላ ዘሀር አለች ጥቁር መነፅርና ስማያዊ ኩፍያ ያደረገ ጐልማሳ ሰው ተቀምጦ ቢራ ይጠጣል ልብዋ ፍርስ አሰ ደግማ ዘወር አለች ሰውየው ተረጋግቶ ተቀምጦ ቢራውን ያለሀሳብ ይስባል አኖሌ አይደለም «ተወካዩ ይሆን። » ሀየሎም ለክንፈ ያቀረበለት ጥያቄ ነበር አብረው ናቸው ትናንት እዚህ አዲሳባ ነበሩ ራሳቸውን ሙሉ በሙሉ ለዋውጠው ዋቢሸበሌ አደሩ ታውቃለህ ሀየሎም አላዘነኑኝ ናፍቆቱ ሊወጣላቸው አልቻለም» ካለ በሁዋላ ከመሳቢያ ውስጥ ፎቶግራፍ አውጥቶ አቀበለው ሀየሎም ግራ ተጋባ በፎቶው ላይ ሌሎች ሰዎችን ነበር የሚያየው «ራሳቸውን በሰው ስራሽ አካላት ለውጠው ነው» አለው ክንፈ ሀየሎም ፎቶግራፉን በመደነቅ ሲያይ ቆየ እጅ ለእጅ ተያይዘው ሲተያዩ ካሜራው ቀልቦአቸዋል ፎቶግራፎቹን መለስለት ክንፈ ቀጠለ የዘረፈውን ገንዘብ ገና ጥቅም ላይ እንዳላዋለው የቡርቃ ዝምታ አረጋግጠናል የት እንደቀበረው ግን አልደረስንበትም የገንዘቡ አዋሌ ምን እንደሚፈልግ ግ እንሻለን። ሀየሎም ፈገግ አለ «ምን መለሰችለት ታዲያ። » ሲል ጠየቀው «አዎን ይሄዳል» አለ ክንፈ ቅድም እንደገለፅኩልህ ወደ አባቦኩ ኩረብታ በየጊዜው እንደሚመላለስ የሚገልፅ መረዳ ደርሶኛል ከገለበጥናቸው ሰዎች የተገኘ መረጻ ነው ምናልባት የዘረፈውን ቃ ኢድ የቡርቃ ዝምታ ንብረት እዚያ ደብቆት ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ እንደሚመስለኝ አኖሌ ሀይል ለመፍጠር በመንቀሳቀስ ላይ ነዐ ያለው በኩረብታው ላይ ጠመንጃ አከማችቶ ሊሆንም ይችላል «ኩረብታው ለምን አይፈተሽም ታዲያ። » ሲል ጠየቀ ሀየሎም የቡ ዝምታ «አልገባኝም» «አኖሌ ተጠራጥሮአት ይከታተላት ይሆን። ዝምታው ሊጫጫናቸው ሲደምር ክንፈ ጠጉሩን ሁለት ጊዜ ወደሁዋላ ድጦ ሲያበቃ ረጅምና የታመቀ አየር አስወጣ «ሀወኒ ወዴ ዋናው ጉዳያችን እንመሰስ እስካሁን ካደረግናቸው ውይይቶች እንደምገነዘበው የአኖሌን ተግባራት የመደገፍ አዝማሚያ አይብሻለሁ ይህም የተላክሽበትን ተግባር አለመፈፀምሽንና ተባባሪው ሆነሽ መቆየትሽን ነው የሚያረጋግጠው እንደሚገባኝ አኖሌ በዝርፊያና ግጭቱን በመቀስቀስ ወንጀሎች የግድ ተጠያቂ ይሆናል ሀወኒ ክንፈን ትክ ብላ ተመለከተችው «ከአኖሌ እምነቶችና አላማዎች የተጋራሁት ነገር አለ አደገኛ የሆኑና የምቃወማቸው አመለካከቶችም ነበሩት አብሬው በቆየሁባቸው ጥቂት ወራት እነዚህን ግትር እምነቶቹን እንዲለውጥ እየጣርሁ ነበር የሚፋጅ አየር አስወጣች የተቃጠለ ፊትዋን በመዳፍዋ አሸችና ደሞ ቀጠለች «ለመቶ አመታት የተረገጠውን የኦሮሞ ብፄርተኝነት ስሜት ባፋጣኝ ማደስ ተገቢ መሆኑን ሁለታችንም አምነንበታል በቲሠ ህሦ ብሄርተኝነቱን ማደስ በሚቻልበት መንገድ ላይ ግን ልዩነት ነበረን ከሀይል ውጭ ያሉትን አያሌ አማራጮች ማየት ይገባናልእ ኣኩ ነበር በመካከሉ ያልታሰበ ግጭት ተቀሰቀሰ ግጭቱ በዘ መንገድ እንዲነሳ አኖሌ ግፊት አድርጐአል ብዬ አላምንም የግጭቱ ቀስቃሽ አኖሌ መሆኑን መናገር ተገቢ አይደለም በተቀረ አሁን ለጊዜው ምን ማሰብ እንዳሰብኝ እንኩዋ በቅጡ አላውቅም ቆ ክንፈ ከተቀመጠበት ተነስቶ ከቢሮወ ዐጣ አስር ደቂቃ ይቶ ተመለሰ ከዐሀፊው ቢሮ ስልክ ደውሉ በትግርኛ ሲነጋገር ሀወኒ ሰምታዋለች እንደተመለሰ ፌሬ ሀወኒ አዝናለሁ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የአካባቢው ገበሬዎች ኩረብታውን «የአባቦኩ ኩረብታ» ሲሉ ጠሩት አኖሌ የተሽሽገው በዚህ ኩረብታ ላይ ነበር የአማራና የኦሮሞ ገበሬዎች ግጭት በተከስተበት በአባቦኩ ኮረብታ አናት ላይ ያንዣብቡ ነዣበብ በሁዋላ ሜዳማውን አካባቢ ቡርቃ ላይ እለት አራት ፄሊኩኘተሮች ጀመር ከግማሽ ስአት ማ መርጠው አረቀ ከስድላ የማይበልጡ የመከላከያ ሰራዊት አባላት አስር ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የአባቦኩን ኩረብታ ከበቡዋት ሰራዊቱን እየመራ የመጣው የታጋዮቹ አዛዥ ሀየሎም ነበር ሀየሎም አርአያ ሀየሎም ስራዊቱን በቀጥታ የሚመሩትን ሁለት የጋንታ መሪዎች አስጠርቶ መመሪያ ይስጥ ጀመር ኩረብታዋ ላይ «አኖሌክ ተብሎ የሚጠራ የአንድ ህገወጥ ቡድን መሪ ጥቂት የለው ሀይል ይዞ መሽሽጉን ከገለፀ በሁዋላ አስካሁን ከኩረብታዋ አለመውጣቱን ጠቁሞ ምናልባት መከበቡን ሲያውቅ ጥሎ ሊሽሽ ይሞክር ይሆናልና የማምለጫ ሽጦች በሙሉ በጥንቃቄ ይጠበቁ ሊል መመሪያ ሰጠ ነቨዚታቃ ዘሃ ጋንታ መሪዎቹ የታዘዙጉጥ ዣ ከ ታዘዘተን ለመ ቦ ሀየሎም ብቻቓዐቡ ፈፀም ፈኅነው ገሰገሉ ም ብቻውን አልነበረም ወደ አባቦኩ ኩረብታ ሚክ ጡ አብር ት ርሀ ፀሎት አብሮት አለ አኖሌ እጁን ይሰጥ ዘንድ ለማግባባገጎ አብ ንታ ርር ን ን ደሚችል ገምቶ ነበር ይዞት የ ለጥቂት ደቂቃዎች ባቢውን ከፈታተሹ ምና ርሀ በታጋዮች እንደታጀቡ በቅርብ ወዳለችው ው አመራ። » ፀነፃ ነሽ» አላት ፈገግ ብሉ ሀወኒ በሙሉ ልብ «ይህ እንደሚሆን እምነት ነበረኝ ካለች በሁዋላ «ሁለተኛው የአኖሌ ጉዳይ ነው እንዴት ሆነ። » «አላወቅሁም ሀወኒ» «ታውቃለህ ንገረኝ» አለች ጫን ብላ «አምልጦአል ነው የሚባለው» አላት እርግጠኛ ባልሆነ ስሜት አይመስለኝም አለች ሀወኒ «አኖሌ አባቦኩ ኩረብታ ላይ በህየሎም ከተከበበ በሁዋላ ሊያመልጥ አይችልም የሆነውን በግልፅ ንገረኝ። » ስትል መልሳ ጠየቀችው ክንፈ ግን ምላሽ ሳይሰጣት ቀረ ሀወኒ ፊትዋን በሁለት እጅዋ ሸፈነች ለደቂቃዎች ያህልም ግንባርዋን ጉልበቶችዋ ላይ ደፋች ክንፈ በዝምታ ሲያስተውላት ቀየ ሀወኒ ቀና ስትል ፊትዋ የተቃጠለ አፈር መስሎ ነበር «መረጃ ስለሌለኝ ምንም ልነግርሽ አልቻልኩም አላት ክንፈ «አድለ ቢስ ነኝ» ስትል ተነፈሰች አኖሌን ማጣት አልፈልግም ነበር «ሀወኒ አመፒኝ አኖሌ ከአባቦኩ ኩረብታ ማምለጡን ነው የማውቀው» «ክንፈ አትቸገር ከኩረብታው ሊያመልጥ አይችልም አኖሌ ሞቶአል አሁን ሌላ ሌላውን እንጫወት ወሬያቸውን ሊቀጥሉ ግን አልቻሉም በየራሳቸው ኣሳብ ተጠመዱ ክንፈ ነበር ፀጥታውን የሰበረው «እኔም እንዳንቺ ግራ ተጋብቻለሁ ሀወኒ አኖሌ ሞቶአል የሚል እምነት ግን የለኝም» ሀወኒ ምላሽ ሳትሰጠው ቀረች አላመንሺኝም። » ቭ የቡርቃ ዝምታ ር «የተሰዋች የህወሀት ታጋይ ናት» ብሎ አይኖቹን ሩቅ ወርውሮ በሀሳብ ጭልጥ አሰ ፊቱ ጨሰምለም ሲል ሀወኒ አስተዋለች ሀየሎም እንዲህ ሲል አወጋት ሬ አልማዝ በአላማዋ ፅኑ ተዋጊ የምታስመካና የምታኩራ ጀግና ታጋኃይ ነበረች እንዲያውም ካንቺ ጋር በብዙ ነገርዋ ትመሳሰላለች እንዳንቺ ግልፅ በሳልና ደሞም ቆንጆ ነበረች ውጊያ ላይ ግምባር ለግምባር ትጋፈጥ ነበር ታዲያ ውጊያው ሲያበቃ ምንም ያልተፈጠረ ያህል ወደ ወንዝ ትሄድና ሰውነትዋን ትታጠባለች ልብሶችዋን ስታወልቅ ታጋዩ ሁሉ ያያታል እስዋ ግን ግድ የላትም ውፃው ውስጥ ተምቦጫርቃ ተለቃልቃ ጨርቅ ቢጤ ሰውነትዋ ላይ ጣል አድርጋ ትመጣለች የሰውነትዋ ቅርፅ እስካሁን አይረሳኝም አምላክ እጁን ታጥቦ የሰራቸው ከሚባለው ተርታ የምትመደብ ነበረች ታዲያ ታጋዮች ሳያውቁት አይናቸው ልባቸው ቀልባቸው ወደ አልማዝ አለሙ ይሳብ ጀመር ይሄ ሁኔታ ሲደጋገም እኔና ፃድቃን መገምገም አለባት ብለን ወሰንን ጉዳዩን ታዲያ በአንድ ግምገማ ላይ አነሳነው እኔ ነበርኩ ያነሳሁት አልማዝ አለሙ በአላማ ፅናትዋና በብቃትዋ አትታማም ጠንካራ ታጋያችን ናት ቢሆንም ፆታዊ ፍላጐት አላት። ድርጅት ዞሮ ዞሮ በግለሰቦች ይገለፃል ስሀተት አይፈሀፀም አይደለም ካልታረመ ግን ድርጅቱ ስህተቱን አንደ በጐ ተግባር ተቀብሎታል ማለት ነው» ሀየሎም «ባጭር ጊዜ አጥፊዎች ሁሉ እንደሚቀጡ እርግጠኛ ነኝ የሚል ጫን ያለ መልስ ሰጣት አያያዘናም «ስለ ሰለሞን ዲሳሳ ብቻ እያሰብሽ ወደተሳሳተ ስሜት እንዳትገፊ እሰጋለሁ» አላት «ተራ ነገር አይደለም» «አንድ ግለሰብ አመራሩን አይወክልም «ኢህአዴግ በግለሰቦች ባልተወከለ ቁጥር ወደ ግዙፍ የብረት ዋንጫነት እየተለወጠ ነው የሚሄደው አለች በከረረ ድምዕ «ኦሀዴድ ባጭር ጊዜ ተአምራዊ ለውጥ እንዲያመጣ መጠበቅ የበርቃ ዝምታ የለብሽም በራስዋ አሳብ ለጥቂት ደቂቃዎች ተውጣ ከቆየች በሁዋላም እንዲህ አለች «አመነኝ ሀየላሉም ኦህዴድ በዚህ አያያዘ ከቀጠለ የኦሮሞ ህዝብ አንቅር ይተፋዋል ክንፈ ተመልሶ መጣ ክንፈ ለሀወኒ አንድ ጥያቴ አቀረበላት የጠደፈት እቅዶችሽ ታዲያ ምንድናቸው። ሃደረለን መረዛ ስህተት ነበር አለያም አኖ « ለና አምልጦአል አኖሌ እኛ ላናውቅ ከኩረብታዋ ላይ ነ ም አላመነችውም ዝም አለች ዝም ተባባሉ ከዚያ ጁ በላይ መጠየቅ አልፈለገችም አኖሌ መሞቱን አመነች እንደገመተችው መሆኑን ተገነዘበች ረጅም የስቃይ አየር አስወጣች «ምናልባት አገር ሰቆ ፄዶ ሊሆን ይችላል ምናልባት አብርፃ ፀሎት እንዲያመልጥ ረድቶት ሊሆን ይችላል አላት «ይሆናል» ስትል መለለች ከአንገት በላይ በሆነ ስሜት ፊንፊኔ ሆቴል ዴረሱ «ወዴ ቡርቃ መቹ ሰመፄድ አሰብሽ። «እኔ ነኝ የሚል ድምፅ። «ይህን ሌላ ቀን በደንብ አጫውትሀለሁ» አለችው «ሀወኒ » ሽ «እህ » «የቡርቃ ዝምታ የሚያበቃው ታዲያ መቼ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact