Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

በርግጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው.pdf


  • word cloud

በርግጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው.pdf
  • Extraction Summary

ተሟጋቾች ሲጧጧሁ ዳር ቆሞ ጨዋታ ማድመቅም ይቻላል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስም ሁሉን ቻይ አምሳክ በሚባል አምላክ የሚያምኑ የመድብለ አማልክት አምላኪዎች ናቸው ማለት ነው ከግብፅ ከባርነት ምድር ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ዕብራይስጥ አኒ ሁ የሚለውን ቃል የሰባዓ ሊቃናት ትርጐም ኢጎ ኢሚ ርነንዕ «ህ ይለዋል እኔ ራሴ እርሱ ዕፐሩነን ህ እንደ ሆንሁ እዩ ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም ዘዳግም ይህን የሠራና ያደረገ ትውልድን ከጥንት የጠራ ማን ነው።

  • Cosine Similarity

በቅዱሳት መጻሕፍት ዘገባ ዚየሱስ ክርስቶስ ማነው። ተስፋ በቃብፀደነ ክርስትና ማኀበር የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን መምህራን ደግሞ የተጸውዖ ስም ለምሳሌ ኢየሱስ እንዲሁም የማዕረግ ስም ለምሳሌ አባትአብ መካከል ልዩነት የሚፈጥረው ትምህርታቸው ኢየሱስ አምላክ ተብሉ መጠራቱ አምላክ መሆኑን አያሳይም ለሚለው አርዮሳዊ አስተሳሰብ የተወሰነ ደረጃ ዕገዛ ሊያደርግ ስለሚችል ቃለ እግዚአብሔር በተጸውዖ ስምና በማዕረግ ስም መካከል አንዳችም ልዩነት አንዳማያኖር የተወሰኑ ማስረጃዎችን እንመልከት ቀናተኛ የሚለው ስም የእግዚአብሔር ስም እንደ ሆነ ተገልጾአል ዘፀአት ድንቅ መካር ኀያል አምላክ የዘላለም አበት የሰላም አለቃ የሚሉት ስያሜዎች የመሲሑ አራት ስሞች ናቸው ኢሳይያስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ስም ነው ኢሳይያስ አዳኝ ስም ነው ኢሳይያስ ክርስቶስ ማቴዎስ ከጴጥሮስ ጋር ያነጻጽሩ ክርስቲያን ጴጥሮስ የእግዚአብሔር ቃል ራእይ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ ራእይ ዐ ዐ ለምሳሌ እግዚአብሔር ወይም አምላክ የሚለው ቃል የተጸውዖ ስም ነው ወይስ የማዕረግ ስም የሚል ጥያቄ ሊነሣ ይችላል መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ በሚለው ስም ላይ የእኛ የእስራኤል ወዘተ የሚሉት ቅጽሎች ተቀጽለውበት የሚገኝ ስለሆነ ቃሉ የማዕረግ ስምን ማሳየቱ እሙን ነው ነገር ግን እነዚህ ቅጽሎች በሌሉበት ሁኔታ ግን አምላክእግዚአብሔር የሚለው ቃል የተጸውዖ ስምን ማመልከቱ የግድ ይሆናልነ ለዚህ ጥሩ ማስረጃ ሊሆን የሚችለው ክርስቶስ የሚለው ቃል ነው በአንዳንድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምንባባት መሲሕ የሚለው የዕብራይስጥ ቃል ክርስቶስ የሚለው የግሪክ ቃል የማዕረግ ስምን በማያሳይ መልኩ ጥቅም ላይ ውሎአል ለምሳሌ ማቴዎስ ሉቃስ ዮሐንስ ነገር ግን በሐዲስ ኪዳን መልእክቶች ውስጥ ክርስቶስ የሚለው ቃል በአብዛኛው የተጸውዖ ስምን በሚያመለክት መልኩ ጥቅም ላይ ውሏል ከዚህ የምንማረው ነገር በቅዱሳት መጻሕፍት በተጸውዖ ስምና በማዕረግ ስም መካከል አንዳችም ልዩነት እንደማያደርግ የሚየሳይ ነው ምናልባት አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔር በሚጠራበት ስም የተጠሩ ሰዎች መኖራቸው ለምሳሌ እረኛ ዐለት ግለሰቦቹ አምላክ በተጠራበት ስያሜ ስለተጠሩ ብቻ አምሳክ ይሆናሉ ወይም ይህ ስያሜ አማላክ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል ማለት ይቻላል። ተስፋ በቃብፀደነ ክርስትና ማኀበር ጠ ውጸቱ ዉጸግዚክብሔር ጡጸክቱ ልፅል ጠጪ ፀኗዕፍ ኻዞ ዕ እዕሃዐፍ ወ ሦስተኛውና ወደ መጨረሻው ዐረፍተ ነገር እንሂድ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ በአንድ ዐውድ ውስጥ አብ እግዚአብሔር በተባለበት መልኩ ወልድም እግዚአብሔር መባሉ አምላክነቱን ያስረዳል የሚለውን እውነት በርካታ መናፍቃን አይቀበሉም አ እግዚአብሔር በተባለበት መልክ ኢየሱስ እግዚአብሔር መባሉ ኢየሱስን ልክ እንደ አብ አምላክ አያሰኘውም የሚሉ ሰዎች የሚያቀርቡት ማስረጃ እንደሚከተለው ነው አብን በሚያመለክተው እግዚአብሔር በሚለው ቃል ላይ የተወሰነ መስተኣምር ሲኖር ወልድን በሚያመለክተው እግዚአብሔር ላይ የተወሰነ መስተኣምር ያለመኖሩ ወልድን ከአብ ያነሰ አምላክ ነው እንድንል ያደርገናል የሚል ትንተና ነው ይህ ፍጹም ስሕተት ነው በግሪክ ሰዋስው በስም ፊት በተለይም እግዚአብሔር ግሪክ ቴዎስ ብርዕኗነ ከሚለው ሰም ፊት ውስን መስተኣምር መኖሩም ሆነ ያለመኖሩ የትርጐም ልዩነት አያመጣም እንዲያውም በመጀመሪያው ቴዎስ ላይ ውስን መስተኣምር እንዳለው ሁሉ በሁለተኛውም ቴዎስ ላይ ውስን መስተኣምር ቢኖር ኖሮ አብ ራሱ ውልድ ነው ወደሚለው ትርጐም ይወስደን ነበር በሐ ሰዋስው በስም ፊት በተለይም ቴዎስ ከሚለው ስም ፊት ውስን መስተኣምር መኖሩም ሆነ ያለመኖሩ የትርጐም ልዩነት አያመጣም ለዚህ ቢያንስ አምስት አስረጆችን ማቅረብ ይቻላል እግዚአብሔር ግሪክ ቴዎስ ብርዕሩ ከሚለው ቃል ፊት ውስን መስተኣምር ሳይኖር ቴዎስ የሚለው ቃል እግዚአብሔርን ያመለከተባቸው በርካታ ስፍራዎች አሉ እንዲያውም በሐዲስ ኪዳን ግሪክ ቴዎስ የሚለው ቃል ጊዜ ያህል የተጠቀሰ ሲሆን ጊዜ የተጠቀሰው ውስን መስተኣምር ሳይኖረው ነው በዚያው በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አንድ ላይ ብቻ ቴዎስ የሚለው ቃል አራት ጊዜ ያለውስን መስተኣምር እግዚአብሔር አብን ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሏል ዮሐንስ ፔነገናህዩፕ ዕብዐፕፍ ሰቨርዐፕዐእህዩህፍ ፐዐዐዕ ፀይዐፅጨ ዕህዐሠዐ ዐበፕር ኸሀሪህገና ጳሟ። ይህ አጭር ቅኝት እንኳ የምንማረው መሠረታዊው ጐም ነገር በቴዎስ ፊት ውስን መስተኣምር መኖሩም ሆነ ያለመኖሩ አንዳችም የትርጐም ልዩነት እንደማያመጣ ነው የእዚአብሔር አንድያ ልጅ የሆነው ኢየሱስ ዓለማት ከመፈጠራቸው በፊት አምላክ እንደ ሆነው ሁሉ ዮሐንስ ትስብእት ሆነ አብን ለመተረክለመተንተን ርደካገዝዐፐ በመጣበትም ጊዜ አምላክ ነው ዮሐንስ የቀርት ቤተ ክርስቲያን ጸሓፍት ኢየሱስ ሰው አብ ደግሞ በኢየሱስ ውስጥ ያለ አምላክ ነው የሚል ትምህርት እንዳላቸው ይታወቃል ኢየሱስ የመለኮት አካል እንዲሆን የተዘጋጀ ሰው ነውዎ ይህም ከመጀመሪያው በእግዚአብሔር ውስጥ የነገረ የሕይወት ቃል በድንግል ማርያም ማሕፀን ግብቶ ሰው ሆኖ ከተወለደ በኋላ በዚህ ፍጹም ሰው በሆነው አካል ውስጥ አብ ተዋሕዶ ተገለጠ አብ በመለኮትነቱ ከወልድ ይበልጣልና ክርስቶስ ከእግዚአብሔር አብ ጋር በአንድ አካል ስለተዋሐደ ፍጹም አምላክና ሰው እንደ ሆነ ከዚህእናገራግጣለን ይህ አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው እንዲሁም አብ አምላክ ወልድ ደግሞ አብ የለበሰው ሥጋ ነው የሚለው ትምህርታቸው ከዚህ ክፍል አስተምህሮ ጋር በቀጥታ ይቃረናል በዚህ ክፍል አብ አምላክ እንደ ሆነው ሁሉ አብን የተረከው ወልድም አምላክ መሆኑ እንዲሁም በዮሐንስ ወንጌል መግቢያ ክፍል በግልጥ እንደ ተመለከትነው ኢየሱስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ እንደ ሆነ ሁሉ ዮሐንስ እርሱ ራሱ አምላክ ነው ዮሐንስ መሆኑ ይህን የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ኑፋቄ ያደርገዋል ን ዮሐገስ ዐውጡዳዊና ሰዋስዋዊ ትገተና ልፍዩዐከ ህዞሷፍ «ዩዐዉ ፍፎ። ተስፋ በቃብፀደነ ክርስትና ማኀበር ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ ሐዋርያው በዚሁ ዐውድ ውስጥ ቲቶ ገልጾአል ሐዋርያው በቲቶ መልእክት ውስጥ መድኀኒታችን የሚለውን ቃል ስድስት ጊዜ የተጠ ቀመው ኢየሱስ ክርስቶስን ለማመልከት ከሆነ ራ ሰባተኛው ቦታ ላይ ኢየሱስን አያመለክትም የሚለው ጐዳይ ከጳውሎስ አካሄድ ጋር የሚቃረን ነው መንገድ ግራንቪል ሻርፕ በመባል የሚታወቀውን የሐዲስ ኪዳን ግሪክ ሰዋስው እንዲሁም የክፍሉን ዐውድ ወደ ጐን በመተው አንዳንድ ግለሰቦች እንዲሁም የሃይማኖት ድርጅቶች በጴጥሮስ ላይ አምላካችንና አዳኛችን የሚለው ስያሜ ኢየሱስ ክርስቶስን አያመለክትም የሚል ሙግት አላቸው ለዚህ አቋማቸው እንደ ዋነኛ የክርክር ነጥብ አድርገው የሚጠቅሱት በዚሁ ዐውድ እግዚአብሔር ወይም አምላክ የሚለው ስያሜ አብን የሚየሳይ ሲሆን ጌታችን ኢየሱስ የሚለው ስያሜ ደግሞ ወልድን የሚያመለክት ነው የሚለው ነጥብ ነው ቀጥር ይህ በሐዲስ ኪዳን ምንባባት ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አልተባለም የሚለውን የተሳሳተ ግንዛቤ ታሳቢ ያደረገ አቋም ነው ነገር ግን ቅዱሳት መጻሕፍት አብ አምላክ እንደ ሆነ ሁሉ ወልድም አምላክ መሆኑን በግልጥ ያስተምሩናልእንዲያውም በተመሳሳይ ዐውድ ውስጥ ቢያንስ እስካሁን የተመለከትናቸውን ምንባባት ይመለከቷል ዮሐንስ ፅብራውያን በለና ጴጥሮስ መልእክት የግራንቪል ሻርፕን ሕግ በተከተለ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደ ተባለ ሁሉ ጌታችንና መድኀኒታችን ተብሏል የሚከተለውን ሰንጠረዥ ይመለከቷልሚ ጴጥርስ ግሪክ ክማርሻ ትርጉም ፐ ሽህዐህ ዐ ዐዕፐሽዐና ዝዝዐ ሸምሳካችኀና መድኀኒታችን ጃዐፕ ኪየሱስ ክርሰቶስ ፐዐ ህዐዐሀ ኻ። ተስፋ በቃብፀደነ ክርስትና ማኀበር አምላክ ወይም እግዚአብሔር የመባሉን ያህል ጌታ በሚለው ስያሜ ግን እጅግ ተደጋጋሚ በሆነ መልኩ ኢየሱስ ክርስቶስን በሚያመለክትበት መልኩ ጥቅም ላይ እንደ ዋለ በቀላሉ ማስተዋል ይችላል በርካታ ሰዎች አምላክ የሚለው ስያሜ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት እንደሚሜያሳይ ጌታ የሚለው ስያሜ ግን ቢያንስ አምላክ ከሚለው ስም ይልቅ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት በማሳየቱ ረገድ ያነሰ ጠቀሜታ እንዳለው ሊገምቱ ይችሳላሉ ኢለ ክርስቶስ አምላካዊ ስም አለው። በሚለው ጥናት መጀመሪያ ላይ ለማየት እንደ ሞከርነው በብሉያትም ሆነ በሐዲሳት እግዚአብሔር ወይም አምላክ ግሪክ ቴዎስ ፀርዕ የሚለው የግሪክ ቃል በተለያየ ዐውድ ውስጥ የተለያየ ትርጐም ወክሎ ጥቅም ላይ እንደ ዋለ ቅቡል የመሆኑን ያህል ጌታ ግሪክ ኩርዮስ «ሀ የሚለውም ቃል የተለያየ ትርጐም ወክሎ ጥቅም ላይ ውሉሎአል የ ሊቃናት በመባል የሚታወቀው የብሉይ ኪዳን የግሪክ ትርጐም የእግዚአብሔር የተጸውዖ ስም የሆነውን ያህዌ የሚለውን የዕብራይስጥ መጠሪያ አብዛኛውን ጊዜ ጌታ ግሪክ ኩርዮስ ዩህፀዕፍ በሚለው የግሪክ ቃል ነው የተካውፆ አዲሱ መደበኛ ትርጐም በመባል የሚታወቀው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም ያህዌ የሚለውን ስም እግዚአብሔር ብሉ ሲተረጐመው የሥነ ጽሑፉን ውበት ለመጠበቅ አንዳንድ ጊዜ ጌታ ማለቱ እንደ ተጠበቀ ሁሉ የተቀሩት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጐሞች ግን ጌታ እንዲሁም እግዚአብሔር የሚለውን ስያሜ በማቀያየር ተጠቅመዋል የሉ ኪዳን ምንባባት ያህዌ ብቻ እውነተኛ አምላክ እንደ ሆነ በአጽንኦት ይገልጻሉ ዘዳግም ሳሙኤል ኢሳይያስ ኹ በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩ ዕብራውያን ያህዌ የሚለውን ስም ያለመጥራት ወይም ብሉያትን በሚያነቡበት ጊዜ ያህዌ የሚለውን ስም አዶናይ በሚለው ስም ተክቶ የማንበብ ልማድ ነበራቸው ለዚህ እንደ ዋነኛ ምክንያት ተደርጎ የሚወሰደው የሕጉ መጽሐፍ የአምላክህን የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥራ ስለሚል ምናልባት የአምሳካችንን ስም በከንቱ ጠርተን አምላካችንን ልናሳዝነው እንችላለን ከሚል ፍርሓት የመነጨ ነው ያህዌ ስለሚለው ስም ሰፊ ማብራሪያ ከፈለጉ ተስፋዬ ሮበሌ ይፀሖዎ ምዕዕሮቻና ለዕሦፖምህሮዳጳቸው ቃፅ ዳግሂዳቨሌረሪ ፈመሃኃ አዲስ አበባ ራዕይ አሳታሚ ድርጅት ገጽ ይመለከቷል ያህዌ የሚለው ስም እግዚአብሔር አምላክ የራሱ መጠሪያ እንዲሆን ለራሱ ካወጣቸው ስሞች መኻል አንዱ ቢሆንም ይህ ስም በትክክል እንዴት እንደሚጠራሜነበብ ማንም አያውቅም ይህ ስም በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ከስድስት ሺህ ጊዜ በላይ የተጠቀሰ ቢሆንም የቃሉን ትክክልኛ አነባበብ ምን እንደ ሆነ አንድም ሰው አያውቀውም ቃሉ ዮድ ሔ ዋው ሔ ባገባ። ሐዋርያት ሥራ በሉቃስ ጽሑፎች ውስጥ ማለትም የሉቃስ ወንጌልና የሐዋርያት ሥራ መጻሕፍት ጌታም ክርስቶስም አደረገው ሲል በፊት ኢየሱስ ጌታና ክርስቶስ አልነበረም ማለት አይደለም ሉቃስ ኢየሱስ ከመወለዱም በፊት ጌታና ክርስቶስ እንደ ነበር ገልጾአል ሉቃስ ጴጥሮስ ጌታም ክርስቶስም አደረገው ሲል እግዚአብሔር ኢየሱስን ከፍ ከፍ ስላደረገው ሰዎች አሁን ጌታና ክርስቶስ መሆኑን በእግዚአብሔር ርዳታ ተገነዘቡ ለማለት ነውኞ ወ ጌታ ኢየሱስ በቀጥታ ከቀረበው ከመጀመሪያው ጸሎትና ከመጀመሪያው ክርስቲያናዊ ስብከት ወደ መጀመሪያው የጌታ ሰማዕት እንሻገር እስጢፋኖስ ለሞት በድንጋይ በሚወገርበት ጊዜ ኢየሱስን ሁለት ጊዜ ጌታ ብሎ በመጥራት ነፍሱን እንዲረከበው እንዲሁም ይህን በደል በሚፈጽሙት ሰዎች ላይ ኀጢአታቸውን እንዳይቄጥርባቸው ሲማጠነው እንመለከታለን ሐዋርያት ሥራ ወደ ኢየሱስ መጸለዩ የኸውም ትንቢተ ኢዩኤል የጌታን ስም መጥራት ኢዩኤል ከሚለው እንዲሁም ጴጥሮስ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ሁለት ላይ ከሚገልጸው ሐሳብ ጋር አብሮ የሚሄድ ነው ይህን አነጋገር የሐዋርያት ሥራ በተጻፈበት ትረካዊ ዐውድ ማንበብ የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ጌታዬ እያለች ጸሎትን ወደ ኢየሱስ ማቅረቧ ከብሉያት አስተምህሮ ጋር ሲነጻጸር የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት የሚያሳይ ነው የርት ሥራ መጽሐፍ ደቀ መዛሙርት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያስተምሩት ትምህርት የጌታ ቃል ተብሎ መጠራቱ ሐዋርያት ሥራ » እንዲሁም የሚከተሉትን ክፍሎች ይመለከቷል ተሰሎንቄ ተሰሎንቄ በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት እግዚአብሔር አምላክ ያህዌ ለነቢያቱ ከሚሰጣቸው ትንቢታዊ መልእክት ጋር የሚነጻጸር ነው ለምሳሌ ሳሙኤል ነገሥት ዜና ኢሳይያስ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ ዮናስ ሚክያስ ሚልክያስ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት የጌታ ቃል ደቀ መዛሙርት ጌታ የሚሉት ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ሆነ ምዕራፍ ሦስት ላይ በትክክል ተገልጸአል ልክ እንደዚሁ ሁሉ ሐዋርያው ጳውሎስም ኢየሱስ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጀ መሆኑ በኀይል ተገለጠ ሮሜ ይለናል ጎፉ ረሃሃዕ በቅዱሳት መጻሕፍት ዘገባ ዚየሱስ ክርስቶስ ማነው። ተስፋ በቃብፀደነ ክርስትና ማኀበር የሚለው የሐዋርያቱ ንግግር የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የያህዌ ቃል ከሚሉት ጋር መነጻጸሩ ጌታ የሚለው ስያሜ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት እንደሚያሳይ የሚገልጽ ነው ያፍዋግዋ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ጸሎት የሚያደርሱለት የሰዎችን ሁሉ ልብ የሚያውቅ ደቀ መዛሙርት ለስሙ ሰማዕት ሆነው በሚያልፉበት ጊዜ ነፍሳቸውን እንዲረከብ የሚጠሩት ደቀ መዛሙርቱ ለስሙ ክብር የሚኖሩለትና ለስሙም ክብር የሚሞቱለት ቃሉን የሚያምኑና ቃሉን በመስበክና በማስተማር ሌሎች እንዲያምኑ ጥሪ የሚያቀርቡለት ጌታ ነው በዚህ ዐውድ ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ መባሉ ከብሉይ ኪዳኑ ያህዌ ጋር እኩል የሚያደርገው ነው ሪዋ ዳውሖዕ ጽውታፎቻ ኢየሱስ ከያህዌ ጋር በተስተካከለ መንገድ በበርካታ ምንባባት ውስጥ ጌታ ተብሉ ተጠርቶአል በዚህ ጥናት የተወሰኑትንና አንኳር አንኳር የሚባሉትን ምንባባት በዳሰሳ መልክ እንቃኛቸዋለን ሐዋርያው በሮሜ መልእክቱ ኢየሱስ ጌታ ነው ብለህ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ የምትጸድቀው በልብህ አምነህ ነው የምትድነውም በአፍህ መስክረህ ነውና ሮሜ ይላል ሐዋርያው ኢየሱስ ጌታ ነው ኩርዮስ ዐዕ እንዲሁም እግዚአብሔር ከሙታን እንዳስነሣው ማመን ድነት እንደሚያስገኝ ይገልጻል እንዲሁም በዚሁ ዐውድ ውስጥ ሐዋርያው ብሉያትን ጠቅሶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ቀጥር ይላል የማያፍረው ጌትነቱን እንዲሁም ከሙታን መነሣቱን የሚያምን ሰው ነው በዚሁ ዐውድ ሐዋርያው ለትምህርቱ ማጠናከሪያ የጠቀሰው የኢሳይያስ ምንባብ እንዲህ ይላል እነሆ ሰዎች እንዲደናቀፉ የሚያደርግ ድንጋይ እንዲወድቁ የሚያደርግ ዐለት በጽዮን ላይ አስቀምጣለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም አይሁድ የተሰናከሉበትና የወደቁበት ድንጋይዐለት ኢየሱስ ነው ለምሳሌ የሚከተሉትን ምንባቦች ይመለከቷል ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ሐዋርያት ሥራ ጴጥሮስ ኤፌሶን ሐዋርያው እንዲህ ይላል በአይሁድና በአሕዛብ መካከል ልዩነት የለም አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና የሚለምኑትንም አብዝቶ ይባርካል ሮሜ ሐዋርያው ለድነት ክርስቶስን ማመን ለአይሁድ ብቻ ሳይሆን ለአሕዛብም ጭምር ነው ምክንያቱም አንዱ ጌታ የሁሉም ጌታ ነውና ኩርዮስ ዐዕ ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ ነው ብሉ መጥራት ጸሎትና የእምነት አቋም እንጂ እንዲያው ዝም ብሉ በዋዛ ፈዛዛ የሚቀርብ የስማ በለው ዐይነት ጥሪ አይደለም በቆሮንቶስ በ ዐውድ ጳውሎስ ለሦስተኛ ጊዜ ኢየሱስን ክርስቶስን ጌታ ይለዋል የጌታን ስም የሚጠ ራ ሁሉ ይድናል ሮሜ ይህ ክፍል የተጣቀሰው ከኢዩኤል ሲሆን ጴጥሮስ በመጀመሪያው ክርስቲያናዊ ስብከቱን ባቀረበ ጊዜ ብሉያትን የጠቀሰው የመጀመሪያ ክፍል ነው ሐዋርያት ሥራ ሐዋርያው ጳውሎስም ይህንኑ የብሉይ ኪዳን ክፍል በመጥቀስ የኢየሱስን ጌታ ነው ብሎ የሚያምን ሰው ድነት እንደሚያገኝ ይገልጻል በዚህ ዐውድ ጌታ የተባለው ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ሆነ ድረስ እንዲሁም ይህ ጌታ ከኢዩኤል ጋር ተጣቅሶ ሀጠፌኪ ኗርነ ህያ ደ ሮ ያዐርይ መጋር ሂ ግራፌ ባ ሃዐዐቆባ የሚለው ሐረግ ሐዋርያው ለትምህርቱ ማናከሪያ ብሉያትን መጥቀሱን የሚያሳይ ነው ጎፉ ረሃሃዕ በቅዱሳት መጻሕፍት ዘገባ ዚየሱስ ክርስቶስ ማነው። «እሽፐህኗ የሚለው ቃል በብሉይ ኪዳን የሚቀርበውንና ነቀፋ የሌለበትን የመሥዋዕት እንስሳ የሚያሳይ ሲሆን ይህ የፍርድ ቀን ብሉያት የያህዌ ቀን ለምሳሌ ኢዮኤል ሲሉት ሐዲስ ኪዳን ደግሞ የጌታ ቀን ይለዋል በኢዮኤል ላይ የጌታን ስም መጥራት እና የጌታ ቀን በአንድ ምንባብ ውስጥ ተነጻጽረው መገኘታቸውን ልብ ይሏል የሐዋርያው ጳውሎስም ንግግር ይህን ክፍል ታሳቢ ያደረገ ሊሆን ይችላል ሐዋርያው በመልእክቶቹ ውስጥ ስለዚህ መጻኢ የጌታ ቀን በተደጋጋሚነት ተናግሮአል ቆሮንቶስ ፊልጵስዩስ ተሰሎንቄ ተሰሎንቄ ጢሞቴዎስ ከሬ በተመለከትነው ትርጐሙ ሐዋርያው ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ የሚልባቸው በርካታ ምንባባት አሉማሚ ሐዋርያው ትንቢተ ኤርምያስን ጠቅሶ እግዚአብሔርን ብቻ ትምክህት ማድረግ እንደሚያስፈልግ ከገለጺ በኋላ ለምሳሌ ኢዮኤል የቆሮንቶስ መልእክቱን ክርስቶስና እርሱም ብቻ እንደ ተሰቀለ በቆሮንቶስ መወቅ ዋነኛ ጐዳይ ነው ሲል ይገልጸዋል እንደ ሐዋርያው ገለጻ የተሰቀለው ኢየሱስ የክብር ጌታ በቆሮንቶስ ነው ሐዋርያው የነቢዩ ኤርምያስን ቃል ጠቅሶ በጌታ ታመኑ የሚለው ንግግሩ ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያሳይ ከሆነሸ እንዲሁም የሚከተሉትን ክፍሎች ችኝ ሁሉም የግሪክ ዕደ ክታባት ጌታ ኩርዮስ «ሀዕ የሚሉ ቢሆንም እንዲሁም ያህዌ የሚል አንዳችም ጥንታዊ የግሪክ ዕደ ክታብ በሌለበት ሁኔታ የመጠበቂያ ግንብ ድርጅት ያሳተመው የአዲሲቱ ዓለም ትርጐም ጌታ የሚለውን ቃል ያህዌጆሆቫ ብሎ ተርጐሞታል ይህ ዐይነቱ ለውጥ ኢየሱስን ያህዌጆሆቫ ነው ለማለት ተፈልጎ ሳይሆን ክፍሉ ስለ ኢየሱስ ሳይሆን ስለ አብ የሚናገር ነው ለማለት ነው አስገራሚው ጐዳይ ድርጅቱ ሮሜ እንዲሁም ቀጥር ጌታ የሚለውን ቃል ቢጠቀምም እንዲሁም ጌታ የሚለው ቃል ኢየሱስን እንደሚያመለክት ቢስማማም ከዚህ በተቃረነ መልኩ ቀጥር ስለ አብ የሚናገር ነው የሚለው ትምህርቱ አንዳችም ድጋፍ የለውም ሠሀኪኪ በርነ ዘደ ሮ ያበርር ዝኒ ከማሁ ጎፉ ረሃሃዕ ፋቶ በቅዱሳት መጻሕፍት ዘገባ ዚየሱስ ክርስቶስ ማነው። በቆሮንቶስ በሚለው ምንባብ ፓርድሩዌንቴስ ዐዐርዐፀርሀህፕርና የሚለው የግሪክ ቃል የሚያገለግሉ የሚለውን ቃል ጎፉ ረሃሃዕ በቅዱሳት መጻሕፍት ዘገባ ዚየሱስ ክርስቶስ ማነው። ተስፋ በቃብፀደነ ክርስትና ማኀበር ምላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው ከፌ ምንባብ ሁለት መሠረታዊ ቀም ነገሮችን እንማራለን ይኸውም ይህ ክፍል ኢየሱስ ክርስቶስ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም እንዳለው እንዲሁም ይህ ስም ጌታ ግሪክ ኩርዮስ ዩርዐዕና የሚለው ስም መሆኑን በዕብራውያኑ ዐውድ ውስጥ ይህ ስም ያህዌ የሚለው ስም ነው በዚህ ክፍል ጌታ የሚለው ስም በብሉይ ኪዳን ያህዌ የሚለው ስም ከቀረበበት ዐውድ ጋር በንጽጽር መቅረቡ ጌታ የተባለውን ኢየሱስን ፍጹም አምላክ መሆኑን የሚያሳይ ነው ጐልበት ሁሉ የሚንበረከክለት ምላስም ሁሉ ጌትነቱን የሚመሰክርለት የብሉይ ኪዳን ያህዌ ኢሳይያስ በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ፊልጵስዩስ መሆኑ የኢየሱስን አምላክነት ፍንትው አድርጐ የሚያሳይ ነው የሚከተሉትን ሁለት ምንባባት ያነጻጽሯል ምገባብ በሰብዓ ሲቃናት ትርጉም ክማርሻ ትርጉም ኢሳይያስ «ፅዘሠር ፐፅሠ ኘዕህህ ዐ ጐለበት ሁሉ በእኔ ፊት ኗጀዐዘዐእዐገኻዐፎፐዐ ፕፅቋወዐ ሃእዕዐዐዐ ይንበረከካል አንደበትም ሁሉ በእኔ ይምላል ምገባብ በሐዲስ ኪጻገ ግሪክ ክስማርሻ ትርጉም ፊልጵስዩስ ህዐ ፐር ዕሀዕክዐፐዚ ባዐዐ ፕሰ ይኸውም ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ኘዕህህ ዩፅሀህኸ ዩፕዐህፀጠዕህ ዐ ሦለያሥ ሥራ ዶይሪረያጳል ፐቭ ኀዕህህ ዩዝኘርህሠ ጽሂ። ጥር ላይ ኢየሱስን ጌታ ማለቱ ኢየሱስን ያህዌ ከሚለው ስም ጋር አቻ የሚያደርግ ነው ጎፉ ረሃሃዕ ፋቋ በቅዱሳት መጻሕፍት ዘገባ ዚየሱስ ክርስቶስ ማነው። ተስፋ በቃብፀደነ ክርስትና ማኀበር ምገባ በሰብዓ ሲቃናት ትርጉም ከማርሻኝ ትርጉም ኢሳይያስ ፐዕህ ዕዕይቱ ዐፐ ዞኻ ነገር ግን እነርሱ የሚፈሩትን ነገር ዕዐይካፀቫሻፐር ዐር ሀኻ ፕዐቦፀዐኗፀቫፐር አትፍሩ አትታወኩም ፀ በዋፕዕህ ዕገዐዐፕፐር ነገር ግን ራሱን ጌታ ቅዱስ አድርጋችሁ ምገባ በሐዲስ ኪጻን ግሪክ ከማርሻኝ ትርጉም ጴጥሮስ ፕዕህ ር ዕዕህ ዐበፕር ሀኻ ቆዐፀካፀቫፐር ነገር ግን እነርሱ የሚፈሩትን ነገር ሀካር ፕዐቦዐኗፀሻፐር አትፍሩ አትታወኩም ሀ ፎ ፕዕህ ጂፀፐዕህ ዕገዐፀገር ነገር ግን ክርስቶስን ቅዱስ አድርጋችሁ ኢነ እርሱ ራሱን አውቶን ናፕዕ» ሲል ጴጥሮስ ክርስቶስን ክርስቶን ጁፀርዕህ ከማለት ውጪ በኢሳይያስ እና በጴጥሮስ ባሉት ክፍሎች ውስጥ አንዳችም ልዩነት የለም ኢየሱስ ቅዱስ የሆነ ጌታ መሆኑን ይህ ደግሞ ኢየሱስን ከያህዌ ጋር አቻ እንደሚያደርገው የሚያስተምር ነው ያፍዋግዋ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ኢየሱስ ክርስቶስን ጌታ ያሉበት ዐውድ ብሉያት አብን ያህዌ በሚሉበት ዐውድ መሆኑ እንዲሁም የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ኢየሱስ ጌታ ነው የሚለው ዐዋጅዋ የናዝሬቱ ኢየሱስ ያህዌ ነው የሚለውን መሠረተ እምነቷን የሚወክል ነው ጸስፋና ጫጋ የሆላእዕፀ «ዐ ፐኞ በሙጻዳዊካ ሰዋስዋዊ ትገታኒ ኢፈ« ክርስቶስ ተፈጥሮአል የሚለው አርዮሳዊ ትምህርት ቅዱሳት መጻሕፍት ስለ ክርስቶስ የሚያስተምሩትን ትምህርት መሠረት ያደረገ አይደለም ብሉያት እግዚአብሔር አብ አልፋና ዖሜጋ መሆኑን እንደሚያስተምሩት ሁሉ ሐዲስ ኪዳንም ኢየሱስ ክርስቶስ አልፋና ዖሜጋ እንደ ሆነ ያስረዳል ይህ ደግሞ እግዚአብሔር አብ ጅማሬ አንደሌላው ሁሉ ኢየሱስም ጅማሬ የሌለው አምላክ መሆኑን የሚያስተምር ነው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን በመባል የሚታወቀው ሳባልዮሳዊ አስተምህሮ ያለው መናፍቃዊ ድርጅት ኢየሱስ ያህዌ ነው የሚለውን ይህን ትምህርት ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር አብ ተብሎ የሚጠራው ነው በሌላ አገላለጽ አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ለሚለው የተሳሳተ ድምዳሜ እንደ ግብአት ሊጠቀሙበት ይችላሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ልክ እንደ አብ ፍጹም አምላክ ነው ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ ነው ማለት በፍጹም አይደለም ተስፋዬ መምህር ነው አማረ መምህር ነው ማለት ተስፋዬ የሚባለው ሰው አማረ ተብሎ የሚጠራው ሰው ነው ማለት አይደለም። ሃ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክ የሚሉባቸው ምንባባት ኢየሱስ የፍጡራን ሁሉ አዳኝመድኀኒት መሆኑን በሚያሳይ መንገድ እንጂ እንደ እስራኤል መሳፍንት ከባዕድ ጨቋኞች ነጻ የሚያወጣ የሚያስተምር ብቻ አይደለም በርግጥ ኢየሱስ እስራኤልን የሚታደግ አዳኝ ነው ሐዋርያት ሥራ ነገር ግን ከዚህም በሚልቅ መልኩ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም አዳኝ ነው ዮሐንስ ዮሐንስ ኢየሱስ የሰብአውያን ሁሉ ሰማያዊ አዳኝመድኀኒት ስለሆነ ፊልጵስዩስ ቲቶ ሕዝቡን ከኀጢአትና ከሞት ነጻ ያወጣል ሐዋርያት ሥራ ዉጢሞቴዎስ ቲቶ ሓ ዶ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ የተባለው እግዚአብሔር ግሪክ ቴዎስ ፀረዕሩ ወይም ጌታ ግሪክ ኩርዮስ «ሀዕ ከሚሉት ስሞች ጋር ተጣምሮ ነው ይኸውም ጌታችንና መድኀኒታችን ጴጥሮስ እንዲሁም የሚከተሉትን ክፍሎች ይመለከቷል ሉቃስ ፊልጵስዩስ ታላቁ አምላካችንና መድኀኒታችን ቲቶ አምላካችንና መድኀኒታችን ጴጥሮስ በሐዲስ ኪዳን ምንባባት መድኀኒት ቲቶ እንዲሁም ጴጥሮስ ላይ ያቀረብነውን ዐውዳዊና ሰዋስዋዊ ትንታኔ ይመለከቷል ጎፉ ረሃሃዕ በቅዱሳት መጻሕፍት ዘገባ ዚየሱስ ክርስቶስ ማነው። ቅዱሳት መጻሕፍት እግዚአብሔር አብን አምላክ በሚሉበት ዐውድ ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክ ማለታቸው ዮሐንስ ሐዋርያት ሥራ ሮሜ ቲቶ ጴጥሮስ ዕብራውያን ዮሐንስ ወይም የብሉይ ኪዳን ምንባባት አብን ያህዌ የሰብዓ ሊቃናት ትርጐም ጌታ በሚሉበት ትርጐሙ በሐዲስ ኪዳን ምንባባት ኢየሱስ ጌታ መባሉ ለምሳሌ ሮሜ ቆሮንቶስ ፊልጵስዩስ ይህ በነገረ መለኮቱ ዓለም ቴዎፎሪክ በከሀከርር ስም በመባል ይታወቃል ህሀበጺከ ከ ኗርነሆ ዘሸዘ ዐርር ከፐጩቤዐ ል ላ በዘፀ ዘር ዐዘሮፎ ሀ እሸበ እብክር ዘፀ ይወገህ ዘጠ ፀዘዐዘ ርዐዘይ ሃሃ እ ፐርኪ እተዐከከፀር ጠቅሰው እንደ ጻፉት ጎፉ ረሃሃዕ ሬ በቅዱሳት መጻሕፍት ዘገባ ዚየሱስ ክርስቶስ ማነው። ተስፋ በቃብፀደነ ክርስትና ማኀበር ጴጥሮስ እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ አብ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ ለምሳሌ ራእይ አዳኝመድኀኒት ቲቶ ጴጥሮስ እኔ ዮሐንስ አልፋና ዖሜጋ ራእይ ወዘተ መባሉ አምላካዊ ባሕርይውን የሚያሳይ ነው የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የክርስትና እምነት ታሪካዊ ዐለት እንደ ሆነ በተደጋጋሚ ከማስተማራቸውም በላይ ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም እንዳለው በግልጽ ያስተምራሉ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቁላስይስ በተቀሩት ክፍሎች እንዲሁም በክርስቶስ ኢየሱስ አምላክነት ላይ ሰፊ ማብራሪያ ከፈለጉ የሚከተለውን መጽሐፍ ይመለከቷል ከአማረ መስፍን ከተስፋዬ ሮበሌና ዖዳዕሥምሮሥሦ ሥላሴ መጽጋፉፍ ፇፉኃሯቿ ታፖሪጓዊፎኖናኖ ሥ ለም» ጋለ ታኔ ተስፋ ዐቃብያነ ክርስትና ማኅበር አዲስ አበባ በቅርቡ ታትሞ የሚወጣ ዕሩጀ ረሃሃዕኔ ሬ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال