Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

መጽሐፈ ምሥጢር ፭.PDF


  • word cloud

መጽሐፈ ምሥጢር ፭.PDF
  • Extraction Summary

ሁለተኛም ጳውሎስ ክርስቶስም ለምትመጣው ቸርነት እግዚአብ ሔር ለታውጽእ ምድር ኩሎ ዘመደ እንስሳ ዘይት ሐወስ ዲበ ምድር ዘእ ንበለ ዳእሙ ዘይሜርዮ በጸሎ ት ወይመውኦ በኃይለ ሃይማኖት ለዘይፈቅድ ይትበቀሎ ከመ አርዌ ምድርወለብእሲትኒሂ ይቤላ እግዚአብሔር በሕማም ለዲ ወወሊሲደኪ ኀባ ምትኪ ምግባእኪ ወውእቱ ይቅንይኪ ወአልቦ ዘአምሰጠ እምዝ መርገም ዘእንበለ ደናግል እለ ኢተፍህራ ለብእሲ ወኢተአስራ በጽምረተ ሰብሳብ ወአልቦን ምት ከመ ይቅ ምታ ዘፍኤፌ ቋድ ወማርያምሰ ተፍህረት ከመ ትትለእክ ለቤተ ዮሴፍ ወከመ ትትቀነይ ሎቱ በሥ ርዓተ ሰብሳብ ዘበሕግወዘእንበለ ይቅርባ ተረክበት እንዘባ ውስተ ማኅፀና ፅንስ እመንፈ ስቅዱስአኀደጎ ጸጋ እግዚአብሔር ዘተውህባ ኢውሁብ ለባዕድ ዘከ ማሁ ሀብት ለአዳም ወለዘርኡ እስከ ለዓለም ወለዮሴፍኒ በእንተ ዘተልእካ ዐብየ ጸጋሁ እም ኪሩቤል እለ ብዙኃን አዕይን ቲሆሙእስመ ጸለዘይጸውርዎ ኪሩቤል በሰረገላ ጾሮ ዲበ መት ከፍቱ ለዘኢይትሀበሉ ሱራፌል ለኪፎቶ ገሰሰ ፍሕመ ዘእንበለ ጐጠት ማቴ ጅ ንግባእኬ ኅበ ዜና ነገር ዘታቦተ ዘከመ አግብኦሙ ለአራዊት ወለእንስሳ ንይዎን በከመ ይቤ ወንጌል ወቦቱ ገነት ህየ ውስተ ውእቱ ግነት ዝህር ሐዲስ ዘአልቦ ዘተቀብረ ውስቴቱ ወቀበርምዎ ህየ ለእግዚእ ኢየሱስወበካልዕኒ ይቤ ወመሰሳ ሳቲሰ ዐቃቤ ገነት ውእቱ ወበእንተ ሶስናኒ ይቤ በመጽሐፈ ዳንኤል ነቢይ ወፈተወት ትትሐፀብ በውስተ ገነት እስመ መጽሐፈ ምሥጢር ።

  • Cosine Similarity

ሁለተኛም ጳውሎስ ክርስቶስም ለምትመጣው ቸርነት እግዚአብ ሔር በተካለት በምስክሩ ድንኳን ውስጥ ሲቀ ካህ ናት ሆኖ እንዳለ ሊቀካህናት ተባለ ዘዳ ዕብ በየወገኑ በሚገባ ነገር በዚህ ሁሉ ስም ይጠራሰለ ስለ ባሕርዩ አምላክ ስለ ሥጋውም ሰው ይባላል ስለመታረዱ ፍሪዳ ስለ የዋህነቱም በግ ይባሳል ስለማቸነፉ አንበሳ ስለመንግሥቱም መሲሕ ይባላል ስለሥጋው ኅብስት ስለ ብርፃኑም ፀሐይ ይባላል መሥዋዕት ስለማቅረቡ ካህን መሥዋዕት ስለመሆኑም ቁርባን ይባላል ስለትምህርቱ መዓዛ በግ መጽሐፈ ምሥጢር ይሰመይ በእንተ ሠዊፆቱ ወዮርባነ በእንተ ተሠውያፆቱፅፍረተ ይሰመይ በእንተ መዓዛ ትም ህርቱ ወገነተ በእንተ አስካለ ፍሬሁ ዘውእቱ ወን ፄኔለ መለኮትአንቀጸ ይሰመይ በእንተ ዘይቤ አነ ውእቱ አንቀጸ አባግዕ ዘበአማን ወፍኖተሂ በእንተ ዘይቤ አነ ውእቱ ፍኖተ ጽድቅ ወሕይወት ዝ ኩሉ ተሰምዮ ደለዎ ለኢየሱስ ክርስቶስ እስመ ረባሐ ኩሉ ዓለም ውስተ እዴሁዮሐጸ ጄ እምይእዜሰ ንትመየጥ ከመ ንዝል ፎሙ ለረሲዓን እለ ይብሉ ሥጋሁ ለክርስቶስ ወረደት እምሰማይእፎኬ ይትበሀል አውረደ ሥጋሁ እምሰማይ ዘበእንቲአሁ ትቤ ቅድስት ኦሪት ይቤሎ እግዚአብሔር ለአብርሃም እም ይስሐቅ ይሰመይ ለከ ዘርእ መኑኬ ውእቱ ዘርእ ዘእንበለ ትሰብእቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ በከመ ፈከረ ጳውሎስ እንዘ ይብል ወኢይቤሎ ለከ ወለአዝርእቲከ ከመ ዘለብዙኃን አላ ይቤ ሎ ለክ ወለዘርእከ ከመ ዘለአሐዱ ወዘንተ ፈኪሮ አቀመ ኀበ ክርስቶስ ማቴዎስኒ ይቤ መጽሐፈ ልደቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ ዳዊት ወልደ አብርሃም ስማዕኬ ኦ ጽሙመ ልብ ዘከመ ይቤሎ ለክርስቶስ ወልደ ዳዊትወዘከመ ይቤ ሎ ካዕበ ለዳዊት ወልደ አብርሃም ተወልደ ወእመሰኬ እምዘርአ ዳዊት ወልደ አብርሃም ተወልደ እፎኬ ትብሉ ሥጋሁ ለክርስቶስ ወረ ደት እምሰማይእስመ ሥጋ አብርሃምለሰ ወሥ ጋ ዳዊት ግሙራ ኢዐርጉ ሰማያተለአብርሃ ምኒ ሀገረ ሙላዱ ምድረ ካራን ማእከለ ኣፍላ ግ ዘሶርያወመቃብሪሁኒ ምድረ ከነአን ውስ ተ ገራህተ በዐተ ካዕበት በደይን ጻፅር ዘኤፎ ሮን ኬጥያዊ ወለዳዊትኒ ሀገረ ሙላዱ ቤተ ልሔም ወበህየ ተቀብዐ በእደ ሳሙኤል ወቀዳሚ መንግሥቱ ኮነ በኬብሮን እስከ አመ ዓመት ወወወያ ዓመተ ነግሠ በኢየሩሳሌም ወረሲዖ ሞተ በህየ ወተቀብረ ውስተ ቤተ ልሔም ዘሀገረ ሙሳዱጳውሎስኒ ይቤ ወመ ጆአ እምዘርአ ዳዊት በሥጋ ሰብእ ወአርአየ ከመ ወልደ እግዚአብሔር ውእቱ በኃይሉ ወበመንፈሱ ቅዱስወካዕበ ይቤ ጳውሎስ ዘአ ኮ መሳእክተ ተወክፈ አላ ዘርአ አብርሃም አል ዐለ ወበመዝሙርኒ ይቤ መሐለ እግዚአብ ሔር ለዳዊት በጽድቅ ወኢይኔሰሕእስመ እምፍሬ ከርሥከ አነብር ዲበ መንበርከ ወካ ፅበ ይቤ አነ አበቀል ቀርነ ለዳዊት ወአ ስተዴሉ ማኅቶተ ለመሲሕየወአለብሶመጮ ሽቱ ስለ ፍሬው ዘሳለም ገነት ይባሳል ይኸውም የመለኮት ወንጌል ነው እኔ እውነተኛ የበጎች በር ነኝ ስላለ በር እኔ የጽድቅና የሕይወት መንገድ ነኝ ስላለም መንገድ ይባላል ይህ ሁሉ መጠራት ለኢየሱስ ክርስቶስ ተገባው የዓለም ሁሉ ብልጥግና በእጁ ነውናፊ ዮሐፅፀ ጄ ከአንግዲህስ የክርስቶስ ሥጋው ከሰማይ ወረደች ብለው የተናገሩ ዝንጉዎችን እንዘልፋቸው ዘንድ እንመለስ የከበረች ኦሪት ስለርሱ እግዚአብሔር አብርሃምን ከይስሐቅ ዘር ይጠራልሀል አለው ብላ የተናገረችለት እንደምን ሥጋውን ክሰማይ አወረደ ይባላል ከኢየሱስ ክርስቶስ ሰውነት በቀር ዘር ማን ነው ጳውሎስ ሰብዙዎች እንደሚሆን ላንተና ለዘሮችህ ኣላ ለውም ለአንድ እንደሚሆን ለአንተና ለዘርህ አለ ው እንጂ ብሎ እንደተረጉመ ይሀንንም ተር ጉሞ በክርስቶስ አቆመ ማቴዎስም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱ መጽሐፍ የዳዊት ልጅ የአብርሣም ልጅ አለ ዘፍ ማቴኔጵቶፀ ያጁ ልብህ የደነቆረ ሆይ ክርስቶስን የዳዊት ልጅ አንዳሰው ደግመኛ ዳዊትን የአ ብርሃም ልጅ ተወለደ እንዳለው ስማ ከአብ ርሃም ልጅ ከዳዊት ዘር ከተወለደ የክርስቶስ ሥጋው እንዴት ከሰማይ ወረደች ትላላችሁ የአብርሃም ሥጋ የዳዊትም ሥጋ ፈጽሞ ወደ ሰማያት አላረጉምና የኣብርፃም የትውልድ ሀገሩ በሶርያ ወንዞች መካከል ያለች የካራን ምድር ናት መቃብሩም በከነዓን ምድር የኬጥያዊው ኤፌሮን ሁለት ክፍል ባላት በእርሻው ውስጥ ነው የዳዊትም የትውልድ ሀገሩ ቤተልሔም ነው በዚያም በሳሙኤል እጅ ተቀባ በመጀመሪያ እስከ ሰባት ዓመት ድረስ መንግሥቱ በኬብሮን ሆነ ሠላሳ ሦስት ዓመትም በኢየሩሳሌም ነገሠ አርጅቶም በዚያ ሞተ በትውልድ ሀገሩ በቤተ ልሐምም ተቀበረጳውሉስም ከዳዊት ወገን በሰው ሥጋ መጣ በኃይሉና በቅዱስ መንፈሱም የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አሳየ አለ ዳግመኛም ጳውሎስ መላእክትን የተቀበለ አይ ደለም የአብርሃምን ዘር ከፍ ክፍ አደረገ እንጂ አለ በመዝሙርም እግዚአብሔር ለዳዊት በእውነት ማለ አይጸጸትምም ከሆድህ ፍሬ በዙፋንህ አኖራለሁ አለ ሁለተኛም እኔ ለዳዊት ቀንድን አበቅላለሁ ለቀባሁትም መብራትን አዘጋጃለሁ ጠላቶቹን እፍረትን አለብሳቸዋለሁ በርሱም ቅድስናዬ ያፈራል አለ የክርስቶስ የመለኮቱ ሰውነት በዳዊት ሥጋ ላይ ያፈራ ዚሬ መጽሐፈ ምሥጢር ኃፍረተ ለጸላእቱ ወቦቱ ይፈሪ ቅድሳትየ ምንት ውእቱ ፍሬ ቅድሳቲሁ ለእግዚአብሔር ዘፈረየ ውስተ ሥጋ ዳዊት ዘእንበለ ትስብእተ መለኮቱ ለክርስቶስ ዝ ውእቱ ቅድሳተ ምሥጢሩ ነቅዐ ቅድሳት ዘይትወሀብ ለቅዱሳን ኔዜና መዝቋ ወበትምህርተ ዲድስቅልያኒ ይብሉ ሐዋርያት ወአልዐልከ መንበሮ ለዳዊት ማእ ከሌነ በልደተ ክርስቶስ ዘተወልደ እምዘርኡ በሥጋ እምድንግልወካዕበመ አእምሩ ኦ አብዳን ከመ አልቦ በሰማያት ኢሥጋ እንስሳ ወኢሥጋ እጓለ እመሕያውወበእንተ ሥጋ እንስሳ ትቤ ቅድስት ኦሪት ወይቤ እግዚአብ ሔር ለታውጽእ ምድር ኩሎ ዘመደ እንስሳ ዘይት ሐወስ ዲበ ምድር ዘቦ መንፈስ ሕይ ወት ወአዕዋፈኒ ዘይሰርር በበዘመዱወበእን ተኒ ሥጋ እጓለ እመሕያው ካዕበ ትቤ ቅድ ስት ኦሪት ወገብሮ እግዚአብሔር ለእጓለ እመ ሕያው እምነ መሬተ ምድር ወነፍሐ ውስተ ገጹ መንፈስ ሕይወትናሁኬ ተዐውቀ ህላዌ ሆሙ ለሥጋውያን በዲበ ምድር ወህሳዊሆሙ ለመንፈሳውያን ዘበሰማያትወአልቦ እምሥ ጋውያን ዘያንሶሱ በሰማያት ወአልቦ ካዕበ መንፈሳዊያት ዘያስተርእያ በዲበ ምድር ዘእ ንበለ ዳእሙ ኀበ ዘተልእኩ ለረድኤተ ቅዱሳ ንወኢያስተርእዮቶሙሰ ለመላእክት በእንተ ዘአልቦሙ ሥጋወለነኒ ብነ ጠባይዕ ዘኢያስ ተርኢ ወዘኢይትገሰስ ከመ ጠባይዒሆሙ እስመ መንፈስ እም ከመ ወጽአት እምሥጋ ኢትትገሰስኒ ወኢታስተርኢኒ በከመ ኢይት ገሰሱ ወኢያስተርእዩ መሳላእክት ወመዊትሂ አልቦ ለመንፈስ እጓለ እመሕያው በከመ ኢይ መውቱ መላእክተ እግዚአብሔር ወባሕቱ ሕማምሰ ባቲ በፃዕረ ደይን ለእመ ኢዐቀበት ትእዛዘ እግዚአብሔር በከመ የሐምም ሳይጣን በጻዕረ ደይን እንዘ አልቦቱ ሥጋ እስመ ኢገነየ ለስብሐተ እግዚአ ብሔርወበእንተዝ ወረደ ወልደ እግዚአብሔር ዘአልቦቱ ሥጋ በሰማያት ከመ ይንሣአ እም ወለተ አዳም አንበሮ በየማነ እግዚአብሔር አቡሁ አኮ ልጹጽቀ ወምንታዌ ምስለ መለኮቱ ወአኮ ፍሉጠ እምህላዌ በበግጻዌሁ አላ አካል ዘእንበለ ቱሳሔ ወበጵቋ ራእይ እንበለ ሙያጤአልቦ ለባሴ ሥጋ በሰማያት ዘእንበ ለወልደ እግዚአብሔር ዘነሥአ ሥጋ እንቲ አነ ወረሰዮ ውስተ አንቲአሁ ህሳዌ የእግዚአብሔር የቅድስናው ፍሬ ምንድር ነው የምሥጢሩ ቅድስና ይህ ነው ለቅዱሳን የሚሰጥ የቅድስና ምንጭ ዜናሄጁ መዝጵ በዲድስቅልያም ትምህርት ሐዋርያት ዘሩ በሥጋ ከድንግል በተወለደ በክርስቶስ መወለድ የዳዊትን ዙፋን ከመካከላችን ከፍ ከፍ አደረግህ አሉ ሁለተኛም ሰነፎች ሆይ በሰማያት የእንስላ ሥጋ የሰው ልጅም ሥጋ እን ዕወቁ ስለ እንሰሳ ሥጋ የከበረች ኦሪት እግዚአብሔር ምድር በምድር ላይ የሚ ንቀሳቀስ የሕይወት መንፈስም ያለው የእን ሰሳ ወገንን ሁሉ በየወገኑም የሚበርረውን ወፎች ታውጣ አለ አለች ስለ ሰው ልጅ ሥጋም ዳግመኛ የክበረች አሪት እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከምድር አፈር አበጀው በፊቱም ላይ የሕይ ወትን እስትንፋስ እፍ አለበት አለች እነሆ በምድር ላይ የሥጋውያን ህልውና በሰማያት ያለ የመንፈሳውያንም ህልውና ታወቀ ክሥ ጋውያን መካከል በሰማያት የሚመላለስ የለም ሁለተኛም ቅዱሳንን ለመርዳት በተላኩበት ዘንድ ነው እንጂ በምድር ላይ የሚታዩ መንፈሳውያን የሉም የመላእክትም አለመታ የታቸው ሥጋ ስለሌላቸው ነው እኛም እን ደነርሱ ባሕርይ የማይታይና የማይዳሰስ ባሕ ርይ አለን መላእክት እንደማይታዩ እንደማ ይዳሰሱም ነፍስ ከሥጋ ከወጣች አትዳስሰም አትታይምምየእግዚአብሔር መላእክት እንደ ማይሞቱ የሰው ልጅ ነፍስም ሞት የለባ ትም ዳሩ ግን ሰይጣን ለእግዚአብሔር ክብር ስላልተገዛ በፍርድ ሥቃይ እንዲሠቃይ የእግዚአብሔርን ትአዛዝ ካል ጠበቀች በፍርድ ሥቃይ መከራ አለባት ስለ ዚህም በስማያት ሥጋ የሌለው የእግዚአብሔር ልጅ ከአዳም ሴት ልጅ ሥጋን ይዋሐድ ዘንድ ወረደ ከአዳም ሴት ሥጋ በአባቱ መልክ ነው እንጂ። ዮሐ ሐዋድቶድ ፓረፓ ወካዕበ ይነግር በእንተ እግዚእ ኅርኢየሱስ ከመ ገሰሰት ጽንፈ ልብሱ እንተ ይውሕዛ ደም ወሐይወት ሶቤሃ ወበእንተ ጳውሎስኒ ይቤ በግብረ ሐዋርያት ወይወስዱ እም ጽንፈ ልብሱ ወሳበኑ ለጳውሎስ ወያነብሩ ዲበ ድውያን ወሶቤሃ ሐይዉናሁኬ ፈድፈደ ጸጋ ፈውስ እምኀበ እግዚእ ኢየሱስ ኀበ አርዳኢሁውእቱሰ ዘበገሲስ ወጴጥሮስ ዘበጽላሎቱወካዕበመ ውእቱሰ ዘበተገሶ ላዕሌሁኤልሳዕኒ ሶበ ሞተ ወደዩ በድኖ ውስ መጽሐፈ ምሥጢር ቤ የየየ ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም እንዳለ ፄኖክና ኤልያስ ወደ ሰማይ እንዳረጉ የሚናገሩ አሉ ሐሰት ነው እኛ በላይዋ ከምንኖርባት ምድር ተነጠቁ እግዚአብሔርም በጥበቡ በተሠወረች የሞትም ሥልጣን በርሷ ላይ በሌለ ባት ምድር ሠወራቸው እንጂ ዮሐቦ ስለ ሄኖክ መጽሐፍ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው እግዚአብሔርም ሠውሮታልና አልተገኘም አለ ስለ ኤልያስም የእሳት ሠረገላ መጥቶ በእርሱና በደቀ መዝመሩ መካከል ቆመ አራራቃቸውም አለ የተገባውን ነጠቀው ከሞትም ፊት ይሠወር ሸንድ በተገባው ሥፍራ አኖረው መነጠቅ ያልተገባው ግን የትንቢት ጸጋ ከመምህሩ ሁለት አጥፍ ሆኖ ተሰጠው ከኤልያስ በኤልሳዕ ላይ ያደረ ሁለት አጥፍ መንፈስቅዱስ ምንድር ነው ኤልያስ የመበ ለቲቱን ልጅ ከሞተ በኋላ በርሱ ላይ ጸልዮ አስነሣው ኤልሳዕም በሞተ ጊዜ የቀደሙ በድን እአጥንቶች በውስጡ ባሉበት መቃብር በድኑን ቀበሩ የኤለሳዕም በድን በነካው ጊዜ ያ አጥንት በሕይወት ተነሣ ፍጹም ሰውም ሆነ እነሆ በሞቱ በድኑን ያስነሣው የጸጋው ክብር በሕይወት ሳለ ካስነሳው በለጠ ፅነገ ነገጀፅ ይህንንም የሚመስል ሌላ ነገር አለኝ ጌታችን በወንጌል በእኔ ያምን እኔ የማደ ርገውን ያደርጋል ከእርሱም የበለጠውን ያደር ጋል አለ ጌታ ኢየሱስ ካደረገው የበለጠ ተአም ራትን ማድረግ ምንድር ነው ስለ ጌታ ኢየሱስ በወንጌል ይዳስሳቸው ዘንድ ብዙ ድውያንን አመጡአቸው ሲዳስሳቸውም ይድኑ ነበር አለ ስለ ጴጥሮስም በሐዋርያት ሥራ እንዲህ አለ ብዙ ድውያንንም ያመጡ ነበር የጴጥሮስም ጥላ እንዲያርፍባቸው በመንገድ ያስቀምጡአቸው ነበር ጥላውም ባረፈባቸው ጊዜ ይድኑ ነበር ማቴ ዮሐ ሐዋሯ ዳግመኛም ስለ ጌታ ኢየሱስ ደም የሚፈስሳት ሴት የልብሱን ጫፍ እንደ ዳሰሰች ያን ጊዜም እንደዳነች ይናገራል ስለ ጳው ሎስም በሐዋርያት ሥራ ከጳውሎስም ከልብሱና ከሰበኑ ጫፍ ወስደው በድውያን ላይ ያኖራሉ ያን ጊዜም ይድናሉ አለ እነሆ የፈውስ ጸጋ ከጌታ ኢየሱስ ዘንድ ይልቅ በደቀመዛሙርቱ ዘንድ በዛ እርሱ በመዳሰስ ነው ጴጥሮስ ግን በጥላው ሁለተኛም እርሱ ልብሶት ሳለ የልብሱን መጽሐፈ ምሥጢር ዘፈረ ልብሱ እንዘ ይለብስወጳውሎስሰ በአን ብሮ አልባሲሁ ወሰበኑ ዲበ ድውያን ኀበ ኢሀ ሎ ውእቱወባሕቱ ኃይልሰ ዘይረድኦሙ ለኩሎሙ እምኔሁ ውእቱ ለዘአሰልጠኖሙ ሐዋ ንትመየጥኬ ኀበ ዜና ነገር ዘዕርገተ ነቢያት በእንተ ፄኖክሰ ወኤልያስ ነገርነ ወበ እንተ ዕዝራኒ ንንግር ዘከመ ይቤ መጽሐፈ ዜናሁ ወነሥእዎ ባሔረ እለ ከማሁ ናሁኬ ፍጹመ አያዖቀ ሶበ ይሰምያ ብሔረ ሰይእቲ መካን ከመ ውእቱ ምድር ወሶበ ይቤለኒ እለ ከማሁ አፆቀ ከመ ሄኖክ ወኤልያስ እሙንቱ እለ ቀደሙ ተንሥኦ ቦ እለሂ ይቤሉ ከመ ገነ ትሂ ኤዶም ውስተ ሰማያት ይእቲ ወአኮ ውስ ተ ምድርእመሰ በሰማያት ይእቲ ለምንትኬ ትቤ ቅድስት ኦሪት ወፈለግ ይወፅእ እምነ ቅድሜሃ ከመ ዘየዐውድ ውስተ ኩሉ ምድረ ኤውሌጦን ወህየ ሀሎ ወርቅ ወወርቃ ለይእቲ ምድር ሠናይወህየ ሀሎ ዕንቀ ዘየሐቱ ወዕን ቀ ሐመልሚል ወስሙ ለካልዕ ፈለግ ግዮን ውእቱ ዘየዐውድ ውስተ ኩሉ ምድረ ኢት ዮጵያወፈለግ ሣልስ ጤግሮስ ውእቱ ዘየሐ ውር ላዕለ ፋርስ ወፈለግ ራብዕ ኤፍራጥስ ናሁኬ ይቤ ይወጽእ ከመ ይስቅያ ለገነት ወእምህየ ይትፈለጥ ለ ማአዝነ ዓለም ከመ ዘውስተ ምድር ውእቱ አፆቀ ሶበ ይነግር ፀአተ አፍላግ እምገነት ወተፈልጦቶሙ ዘበት ርብዕት ወዑደታቲሆሙ ውስተ ኩሉ አህጉረ ዓለምሶበሰ በሰማያት ይእቲ ገነት እም ይቤ ይወጽእ እም ገነት ከመ ይስቅያ ለምድር እሰመ ፀአተ ማይ እምገነት ከመ ይሥቂ አም ዳረ ናሁኬ አስተርአየ ከመ ዘእምድር ወአኮ ከመ ዘእምላዕሉ ኀበ ታሕቱ ዘፍኛ ካዕበ ትቤ ቅድስት ኦሪት ወአውፅኦ እግዚአብሔር ለአዳም እምገነተ ተድላ ከመ ይትገበራ ለምድር እንተ እምኔሃ ወፅአ ወአ ውፅኦ ለአዳም ወአኅደሮ ቅድመ ገነተ ትፍ ሥትወአዘዞሙ ለሱራፌል ወኪሩቤል ዘው ስተ እዴሆሙ ሰይፈ እሳት ከመ ኢይትመየጥ ከመ ይዕቀቡ ፍኖተ ዕፀ ሕይወትወበዝሰ ፍጹመ አፆቀ ከመ እምድረ ገነት ወፅአ ወው ስተ ምድረ ተግባር ኀደረ በእንተ ዘይቤሎ እግዚ አብሔር በሀፈ ገጽከ ብላዕ ኅብስተከ ወምድርሰ ዘነበሩ ውስቴታ አዳም ወደቂቁ ጥቃ ገነት ይእቲ ዘአንጻረ ጽባሕ በከመ ትቤ ቅድስት ኦሪት ወወ ዕአ ቃየል እምቅድመእግዚአብሔር ወኀደረ ምድረ ፍዩድ ዘአንፃረ ኤዶም ዘፍቶ ዘርፍ በመዳሰስ ነው ጳውሎስ ግን ልብሱንና ሰበኑን እርሱ በሌለበት በድውያን ላይ በማስቀመጥ ነው ነገር ግን ሁላቸውም የሚ ረዳቸው ኃይል ሥልጣንን ከሰጣቸው ከእርሱ ነው ሐዋ ወደ ነቢያቱ ዕርገት ዜና ነገር እንመለስ ስፄናክና ስለ ኤልያስ ተናገርን ስለዕዝራም የዜናው መጽሐፍ እንደሚለው እንና ገር እንደርሱ ያሉ ወዳሉበት ሀገር ወሰዱት እነሆ ያችን ቦታ ብሔር ብሎ ሲጠራት ምድር እንደሆነ ፈጽሞ አሳወቀ እንደርሱ እንዳሉት ባለ ጊዜም ቀድመው ያረጉት ፄኖክና ኤልያስ እንደሆኑ አሳወቀ የኤዶም ገነትም በስማያት ናት በምድር አይደለችም የሚሉም አሉ በስማያት ከሆነች የከበረች ኦሪት ስለምን ገነትን ያጠጣት ዘንድ በፊትዋ ወንዝ ይወጣል ከዚያም ወደ አራቱ የዓለም መዓዘናት ይከፈላል የአንዱ ወንዝ ስሙ የኤውሌጦንን ምድር ሁሉ የሚከብ ኤፈሶን ነው በዚያም ወርቅ አለ የዚያችም ምድር ወርቅ ያማረ ነውበዚያም የሚያበራ ፅንቀ የተዥጉጐረጐረም ዕንቀ አለ የሁለተኛውም ወንዝ ስሙ ግዮን ነው እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል ሦስተኛ ውም ወንዝ በፋርስ ላይ የሚያቋርጥ ጤግሮስ ነው አራተኛው ወንዝ ኤፍራጥስ ነው አለች እነሆ ገነትን ያጠጣት ዘንድ ይወጣል ከቢያም ወደ አራቱ መዓዘናት ይከፈላል አለ የወንዞችን ከገነት መውጣትና በአራት ወገን መለያየ ታቸውን የዓለምንም ሀገሮች ሁሉ መዞራቸውን በተናገረ ጊዜ በምድር ላይ ያሉ እንደሆነ ገነት በሰማያት ብትሆን ኖሮ ከላይ እንደሚወርድ ይወርዳል ባለ ምድርን ያጠጣት ዘንድ ከገነት ይወጣል ባላለ የውኃ ከገነት መውጣት ምድርን ያጠጣ ዘንድ ነውና እነሆ ከምድር የሚወጡ እንደሆኑ ከላይም ወደታች የሚወርዱ እንዳልሆኑ ተገሰጠ ዘፍደ ዳግመኛም የከበረች ኦሪት እግዚአብሔር አዳምን የተፈጠረባትን ምድር ያርላት ዘንድ ከተድላ ገነት አስወጣው አዳምንም ስወጥቶ በደስታ ገነት አንዛር አኖረው በእጃ ቸው የምትገለባበጥ ሰይፍ የያዙ ሱራፌልና ኪሩቤልንም ወደ ሕ ምድር እንደወጣ በሥራም ምድር እንደተቀመጠ ፈጽሞ አስታወቀ የከበረች ኦሪት እንደተናገረች ከእግዚአብሔር ፊት ወጣ በኤዶም በፀሐይ መውጫ አንፃር ያለች ናት ዘፍደ ውድ መጽሐፈ ምሥጢር ምንት ውኣአቱ ፀአቱ ለቃየል እምቅድመ እግዚአብሔር ዘእንበለ ተግኅሶ እመካን ዘአንበሮሙ እግዚአብሔር ለአዳም ወለሔዋንበእንተ ምንትኬ ተግኅሰ እም አቡሁ ወእሙበእንተ ዘቀተሎ ለአቤል እስመ ኢክ ህለ ነጽሮቶሙ ለወሳድያኒሁ በእንተ ኃፍረተ ኃጢአት ዘገብረተግኅኀሠ እምገጸ አቡሁ ወእ ሙ በእንተ ዘቀተሎ ለእኀጉሁጸጋ እግዚአብ ሔር ተግኅሠ እምኔሁ ወኀደረ ኀበ ሴት ዘተ ወልደ እምድኅረ አቤልእስመ በረከተ አቤል ገብአ ኀበ ደቂቀ ሴት ወበእንተሰ ዘሴሞሙ እግዚአብሔር ለሱራፌል ወለኪሩቤል ከመ ይዕቀቡ ፍኖተ ዕፀ ሕይወት ከመ ኢይትመ የጥ አዳም ወኢይግባእ ውስቴቱወእመሰኬ ኮነ በሰማያት ህላዌሃ ለገነት እም ኢተደመሩ ዐቀብት ውስተ አናቅጺሃ ከመ ኢይግባእ አዳ ምእስመ አልቦ ዘይክል ዐሪገ ውስተ ሰማ ያት ዘተፈጥረ እምነ መሬተ ምድር ወእምኢ ኮነት ትሕዝብተ ላዕለ አዳም ከመ ይትመየጥ ውስተ ገነትእምአዳም እስከ ኖኅ ነበሩ ደቂ ቀ አዳም ጥቃ ገነትወሶበ አማስኑ ውሉደ ሰብእ ፍኖቶሙ ባዓሊወ ትእዛዙ ለእግዚአብ ሔር አመ ርደቶሙ ለትጉሃነ ሰማይ እለ ተደ መሩ ምስለ አዋልደ ሰብእ ወመሀሩ መቲረ አሥራው ወገቢረ ሥራይ ወርእየተ ኮከብ ወመልአት ምድር ዐመፃ ወትዕግልተ ወግ ፍዐ ወዝሙተ ወቀትለ ወክዒወ ደም ወነስሐ እግዚአብሔር በአንተ ዘገብሮ ለእጓለ እመሕ ያው ወይቤሎ እግዚአብሔር ለኖኅ ግበር ለከ መስቀረ ዘዕፅ በዘትድኅን አንተ ምስለ ብእሲትከ ወምስለ ደቂቅከ ወምስለ ሠላስ አንስትያ ደቂቅከ ወገብረ ኖኅ በከመ አዘዞ እግዚ አብሔርወሶበ ተፈጸመ ገቢሮታ ለታቦት በእመት ኑኃ ወ በእመት ርኅባ ወቋ በእመት ቆማወአዘዞ ካዕበ ከመ ይግበር የያ ተሥላሰ ለዘመደ አዕዋፍ ወ ለዘመደ እን ሰሳ ወይ ሎቱ ወለብእሲቱ ወለደቂቁ ወለአን ትያ ደቂቁወአዘዞ ከመ ይግበር ኖኅታ ሰእመ ተርፈ እመት ለፍጻሜ ቆማወካዕበ ሕዘዞ ከመ ይቅብዓ ፒሳ እንተ ውስጣ ወእንተ ወአብአ ኖኅ ውስተ ታቦት ዘመደ እምነ እንስሳ ዘንጹሕ ተባዕተ ወአንሰተ ወካዕበመ እምነ አዕዋፍ ዘንጹሕ ዘመደ ተባዕተ ወአን ፅተወእምነ አዕዋፍ ዘኢኮነ ንጹሐ ዘመደ እግዚአብሔር አዳምና ሔዋንን ካስቀመጣቸው ሥፍራ መሸሸ ካልሆነ በቀር የቃየል ከእግዚአብሔር ፊት መውጣቱ ምንድር ነው ስለምንስ ከአባቱና ከእናቱ ራቀ አቤልን ስለ ገደለው ስላደረገው ኃጢአት እፍረት ወላጆቹን ሊያያቸው ስላልቻለ ነው እኮን ወንድሙን ስላገደለው ከአባቱና ከእናቱ ሽሸ የእግዚአብሔርም ጸጋ ከእርሱ ርቆ ከአቤል በኋሳ በተወለደ በሴት ዘንድ አደረ የአቤል በረከት ወደ ሴት ልጆች ተመልሷልና እግዚአብሔር ወደ ዕፀ ሕይወት የሚወስደውን መንገድ ይጠብቁ ዘንድ ሱራፌልና ኪሩቤልን የሾማቸው አዳም ተመልሶ ወደ ውስጥ እንዳይገባ ነው የገነት አነዋወሯ በሰማያት ቢሆንስ አዳም እንዳይመለስ ጠባቂዎች በሮቿ አጠገብ ባልቆሙ ከምድር አፈር የተፈጠረ ወደ ሰማያት መውጣት አይቻለውም ከአዳምም ላይ ወደገነት ይመለስ ዝንድ የፍርሀት አሳብባልሆነች ከአዳም እስከ ኖኅ ድረስ የአዳም ልጆች በገነት አጠገብ ኖሩ የሰው ልጆችከሰዎች ሴቶች ልጆች ጋር በተጋቡ በሰማይ ትጉሣፃን መውረድ ጊዜ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተ ላለፍ አካፄዳቸውን ባጠፉ ጊዜ ሥራ ሥር መቁረጥና መድኃኒት ማድረግን ኮከብ መቁ ጠርንም ባስተማሩ ጊዜ ምድርም ዓመፃና ንጥ ቂያን ግፍና ዝሙትን ግድያንና ደም ማፍሰ ስንም በተመላች ጊዜ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ስለፈጠረው ተጸጸተ እግዚአብሔርም ኖኅን አንተና ሚስትህ ከልጆችህና ከሦስቱ የልጆችህ ሚስቶች ጋር የምትድንበትን የእንጨት መርከብ ሥራ አለው ኖኅም እግዚኣብሔር እንዳዘዘው አደረገ መርከቢቱንም ቁመቷ ሦስት መቶ ክንድ ወርዷን አምስት መቶ ክንድ ከፍታዋንም ሠላሳ ክንድ አድርጎ ሠርቷት በፈጸመ ጊዜ ሁለተኛ ሦስት ክፍል አንዱን ለወፎች አንዱን ለእንስሳት ወገን አንዱንም ለእርሱ ለሚስቱ ለልጆቹና ለልጆቹም ሚስቶች እንዲሠራ አዘዘው በቁ መቷ መጨረሻ አንድ ክንድ ቢተርፍ ደጃፏን እን ዲሠራ አዘዘው። ጌፌኡሙ ተባዕተ ወአንስተወእምቅድመ አሜሃ ኣል ቦሙ ፍርሀት ለአራዊተ ገዳምኒ ወለአዕዋፈ ሰማይኒ በከመ ይእዜ ይትራዐዩ መራዕየ አል ህምት ወአባግዕ ወአጣሊ ዘንጹሐን ወመራዕየ አግማል ወአፍራስ ወአእዱግ ወአዕዋፍኒ ከመ መራዕየ ዶዋርህ ዘየኀድሩ ውስተ ቤት ወእ መሰ ቦሙ ፍርሀት እምቅድመ አሜሃ ለአራ ዊተ ገዳምኒ ወለአዕዋፈ ሰማይ እምቅድመ ገጹ ለሰብእ እምኢተክህሎ ለኖኅ ከመ ያብኦሙ ውስተ ታቦት ዘፍ ወእምቅድመስ አሠልጠኖ ለአዳም ላዕሌሆሙ ወአምጽኦሙ ኀቤሁ ከመ ይርአይ ወምንተ ይሰምዮሙወሰመዮሙ አዳም ለስነ ፍሰ ሕይወት ውእቱ ይከውን አስማቲሆሙ ወነቢበሂ ቦሙ ቅድመሰወትእምር ተ ነገሩሂ ናሁ ጽሑፍ ውስተ መጽሐፈ ኦሪትወእመሰ አልቦሙ ንባብ ለአራዊት ለምንት ትቤላ አርዌ ምድር ለብእሲት ምንት ውእቱ ዘይቤለክሙ እግዚአብሔር ኢትብልዑ እምዕፅ ዘውስተ ገነትወትቤላ ብእሲት ለአርዌ ምድ ር እምነ ዕፅሰ ዘይፈሪ ውስተ ገነት ንበልዕ ወእምነ ፍሬ ዕፅ ዘሀሎ ማእከለ ገነት ይቤለነ እግዚአብሔር ኢንብሳዕ እምኔሁ ወከመ ኢንግስሶ ከመ ኢንሙት ይቤ ወትቤላ አር ዌ ምድር ለብእሲት አኮ ሞተ ዘትመውቱ አላ እስመ የአምር እግዚአብሔር ከመ አመ ፅለተ ትበልዑ እምኔዑ ይትፈታሕ አዕይንቲክሙ ወተአምሩ ሠናየ ወእኩየአምከረታ ከመ ዘት ቀንእ ላቲ በከመ ምክረ አመት ለእግዝእታ ወእም ከመ አስሐተታ ኮነታ ፀረ ዘትፀንሕ ለነሲከ እግረ ደቂቃ በፍ ዕፅ ወረገሞን እግዚአብሔር ለአርዌ ምድር ወለብእሲት አኮ ዕሩየ መርገመ አላ አፈድፈደ ረጊሞታ ለእንተ አስሐተታ ወአሕ ጸጸ ረጊሞታ ለእንተ ስሕተትለአርዌ ምድር ሰ ይቤላ ርግምተ ኩኒ እምኩሉ አራዊተ ምድ ር በእንግድዓኪ ሑሪ ወመሬተ ብልዒ ኩሎ ወዋዕለ ሕይወትኪአስተፃርር ማአከሌኪ ወማ እከለ ብአሲት ማእከለ ዘርእኪ ወማእከለ ዘርኣ «ውእቱ ለይዕቀብ ርእሰኪ ወአንቲኒ ዕቀቢ ሰኩናሁዘቀዳሚ ትመሰል እጐለ ገመል ወእምአሜሃ አእጽርዓ አእጋረ እምእንተ ድኅሬሃ ወመዝራዕተ እንተ እምቅድሜሃ ወዐጸዋ እዝና በድንቃዌ ወኢኀደገ ላቲ መልክዐ ዘእንበለ ሁልት ጥንድ ወንድና ሴት ሁለተኛም ንጁጹሕ ካልሆኑ ወፎች ሁለት ሁለት ጥንድ ወንድና ሴት አስገባከቢያም ጊዜ አስቀድሞ ዛሬ ንጹሐን የሆኑ የላሞችና የበጎች የፍየሎችም መንጋዎች የግመሎችና የፈረሶች የአህዮችም መንጋዎች እንደ ዶሮዎች በቤት የሚያድሩ ወፎች መንጋ እንዲሠማሩ የዱር አውሬዎች የሰማይ ወፎችም ፍርሀት አልነበረባቸውም የዱር አውሬዎችና ወፎች ከዚያን ጊዜ በፊት የሰውን ፊት የሚፈሩ ቢሆኑ ኖሮ ኖኅ ወደ መርከብ ሊያስገባቸው ባልተቻለው ነበር ዘፍጁ ከፊት ጀምሮ ግን አዳምን በእርሱ ላይ አሠለጠነውምን ስም እንዲያወጣላቸው ሊያይ ወደርሱ አመጣቸው አዳምም የሕይወት እስት ንፋስ ያላቸው የሚጠሩበትን ስም አወጣላቸው ንግግር ግን በፊትም አላቸው የነገሩም ምልክት እነሆ በኦሪት መጽሐፍ ተጽፏል አውሬዎች ንግግር ባይናራቸው እባብ ሴቲቱን በምን እግዚአብሔር በገነት ካሉት ዛፎች አትብሉ ያላ ችሁ ስለምንድር ነው አለቻት ሴቲቱም እባብን በገነት ከሚያፈራው ዛፍስ እንበላሰን በገነት መካክል ካለው ዛፍ ፍሬ ግን እግዚአብሔር እንዳንሞት ብሎ ከእርሱ እንዳንበላ እንዳን ዳስሰውም አዝዞናል አለቻት እባብም ሴቲቱን ሞትን የምትሞቱ አይደላችሁም ከእርሱ በበላ ችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እንደሚከፈቱ በጎውንና ክፉውንም እንደምታወቁ እግዚአብሔር ስለ ሚያውቅ ነው እንጂ አለቻት ሴት አገልጋይ እመቤቷን እንደምትመክር ሰርሷ እንደምትቀና ሆና መኮሬቻት ካሳተቻትም ዘንድ የልጆቿን እግር ለመንከስ የምትጠብቅ ጠላት ሆነቻት ዝፍ እግዚአብሔርም አእባብንና ሌቲቱን ረገማቸው የተካከለ ርግማን አይ ደለም ያሳተቻትን አብዝቶ ረገማት የሳተች ውን ግን ርግማኗን አሳነስ እባብን ከምድር አራዊት ሁሉ መካከል የተረገምሽ ሁፒ በደረ ትሽ ሂጂ ትቢያ ብዬ በሕይወት ዘመንሽም ሁሉ በአንቺና በሴቲቱ በዘርሽና በዘሯ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ እርሱ ራስሽን ይጠብቅ አንቺም ተረከዙን ጠብቂ አላት ቀድሞ የገመል ወሳብሬ ታህል የነበረች ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እግሮቿን ወደኋላዋ ክንዷንም ከወደፊቷ አሳ ጠረ ጅሮዋንም በድንቁርና ዘጋባት ከዓይን ከአ ፍ የሔዋንንም ልጆች ከምትበቀልባቸው ከጥ ርሶቿ በቀር መልክ አልተወላትም በእርሷ ስለ ምችትመሰል ኃጢአተኛ ነፍስ ዳዊት ዐዋቂ ሲደ ዐይን ወአፍ ወአስናን በዘትትቤቀሎሙ ለደ ቂቀ ሔዋንበእንተ ነፍስ ኃጢእት እንተ ትት ሜሰል ኪያሃ ይቤ ዳዊት ከመ አርዌ ምድር ጽምምት እዘኒሃ እንተ ኢትሰምዕ ቃለ ዘይረ ቅያወእንዘ ይሜርያ መሠርይ ጠቢብ ዘፍቶ መዝጽ ቹጩ መኑ ውእቱ ከመ አርዌ ምድር ጽም ምት እዘኒሁ ዘእንበለ ዳእሙ ዘይዘግብ ቂመ ለቢጹ ይኔጽር ዘቅድመ አዕይንቲሁ ወኢያጸ ምእ ድምፀ ዘይመጽኦወመኑመ ካዕበ መሠ ርይ ጠቢብ ዘእንበለ ዳእሙ ዘይሜርዮ በጸሎ ት ወይመውኦ በኃይለ ሃይማኖት ለዘይፈቅድ ይትበቀሎ ከመ አርዌ ምድርወለብእሲትኒሂ ይቤላ እግዚአብሔር በሕማም ለዲ ወወሊሲደኪ ኀባ ምትኪ ምግባእኪ ወውእቱ ይቅንይኪ ወአልቦ ዘአምሰጠ እምዝ መርገም ዘእንበለ ደናግል እለ ኢተፍህራ ለብእሲ ወኢተአስራ በጽምረተ ሰብሳብ ወአልቦን ምት ከመ ይቅ ምታ ዘፍኤፌ ቋድ ወማርያምሰ ተፍህረት ከመ ትትለእክ ለቤተ ዮሴፍ ወከመ ትትቀነይ ሎቱ በሥ ርዓተ ሰብሳብ ዘበሕግወዘእንበለ ይቅርባ ተረክበት እንዘባ ውስተ ማኅፀና ፅንስ እመንፈ ስቅዱስአኀደጎ ጸጋ እግዚአብሔር ወአሕረሞ ከመ ኢይትቃረባአንከረ አረጋዊ ሶበ ይል ህቅ ፅንሳ በበሕቅወአስተርአዮ መልአከ እግ ዚአብሔር በሕልም ወይቤሎ ዮሴፍ ወልደ ዳዊት ኢትፍራህ ነሚኦታ ለማርያም ፍሕር ትክወሶበ ወለደቶሂ ለሕፃን ተልእካ ከመ ገብር እንዘ ያከብራ እምከመ እግዝእት ወአመሂ ይወርዱ ውስተ ምድረ ግብጽ ተቀ ንየ ላቲ እንዘ ይፀውር ሕፃነ ዘኢወለደናሁኬ ተመይጠ ቅኔ ብእሲት ኀበ ብእሲ ኮነቶ ርእሰ ወተጸርዐ መርገመ ሔዋን ላዕሌሃ በእንተ ጸጋ እግዚአብሔር ዘተውህባ ኢውሁብ ለባዕድ ዘከ ማሁ ሀብት ለአዳም ወለዘርኡ እስከ ለዓለም ወለዮሴፍኒ በእንተ ዘተልእካ ዐብየ ጸጋሁ እም ኪሩቤል እለ ብዙኃን አዕይን ቲሆሙእስመ ጸለዘይጸውርዎ ኪሩቤል በሰረገላ ጾሮ ዲበ መት ከፍቱ ለዘኢይትሀበሉ ሱራፌል ለኪፎቶ ገሰሰ ፍሕመ ዘእንበለ ጐጠት ማቴ ጅ ንግባእኬ ኅበ ዜና ነገር ዘታቦተ ዘከመ አግብኦሙ ለአራዊት ወለእንስሳ ንይዎን በከመ ይቤ ጳውሎስ ርእሳ ለብእሲት መጽሐፈ ምሥጢር ግምባት የአስማተኛውን የባለመድኃኒቱን ሰው ቃል እንደማትሰማ ጀሮዎቿ እንደተደፈነ እባብ አለ ዘፍዮጵ መዝዛሮ አርብ እንደ እባብ ጆሮዎቹ የደነቆሩ ማን ነው በባልንጀራው ላይ ቂም የሚቋጥር ነው እንጂ በዓይኖቹ ፊት ያለውን ይመለከታል የሚመጣውን ድምጽ ግን አይሰማም። መ ውስተ ታቦትወእምድኀኅረ አስተጋብአ ኩሎ ዘመደ አራዊት ወአዕዋፍ ቦአ ውእቱ ወብእ ሲቱ እንተ ስማ አሙዛራ ወደቂቁ ሴም ወብእ ሲቱ ሴዴቄቴልባብካም ወብእሲቱ ነኤለማ ዱክወያፌት ወብእሲቱ አዴተኔሶስእሉ እሙንቱ እለ ቦኡ ውስተ ከርሠ ታቦት ወዓ ጸወ እግዚአብሔር ፕኅታ ለታቦት እንተ አፍ አሃ አመ ወ ለጽልመት በካልዕ ወርኅ ወአርኀወ እግዚአብሔር መንበሐብሐ ሰማ ይ ወ አንቅዕተ ቀላይኒ ዐርገ ወተደምሰሰ ኩሉ ዘሥጋ እምሰብእ እስከ እንስሳ እምነ ከሉ ዘይትሐወስ ዲበ ምድር እስከ አዕዋፍ ዘይሰርር ወጸለለት ይእቲ ታቦት እንተ ገብረ ኖኅ በጥቃ ገነት ዘነበሩ አበዊሁ ወያዖደት ውስተ አጽናፈ ዓለም እንዘ ትትነዳእ በሞገደ ማያትወአመ ኮነ ጥንቁቀ ሶበ የብሰት ምድር ነበረት ታቦት ውስተ አድባረ አራራት ወእምዝ ሶበ ኀልቀ አይኅ እምገጸ ምድር ወየብሰ ኩሉ ማዕዘነ ዓለም ወጽኡ ናኅ ወደቂቁ አራዊተ ገዳምኒ ወአዕዋፈ ሰማ ይኒወመሐለ እግዚአብሔር ለኖኅ ከመ ኢይ ደግም ረጊሞታ ለምድር ወከመ ኢያማስና ዳግመ በአይኅባረኮሙ እግዚአብሔር ኖኅ ወይቤሎሙ ብዝጉ ወተባዝጉ ወምልእዋ ለም ድር ወይፍርሁ እምኔክሙ አራዊተ ምድር ወአዕዋፈ ሰማይወእምዝ ኮነ ፍርሀት ወረዓድ ውስተ ልበ አራዊተ ገዳም ወአዕዋፈ ሰማይ እምቅድመ ገጹ ለእጓለ እመሕያውወተዘር ዉ ውስተ ኩሉ ገ ምድር ወኮኑ እንከሰ እም ከመ ርእይዎሙ ዘይጐይዩ ወነቢብኒ በቃለ እጓለ እመሕያው ተጸርዐ እምአፈ አራዊት ወእንስሳእስመ በቃለ አርዌ ኮነ ምክንያተ ስሕተቱ ለአዳምወእምነ እንስሳ ዘርኩስ ወዛ ንጹሕ ክፍል ተኀድገ ሎቱ ለእጓለ እመሕያው ከመ ይኩኖ ለአጥርዮ ወለመርድአ ግብር ዘፍዘ ጩ ወከመሰ ቦሙ ንባበ ፍጹመ ከመ ቃለ ሰብእ እምቅድመ ርደተ አይኅ ለኩሉ አራ ዊተ ገዳም ይትረከብ ጽሑፍ በኀበ ኩፋሌ ወአመ ፀእቱ ለኖኅ እምታቦት እምቅድመ ይዘ ረዉ አራዊተ ገዳም ሦዐ ኖኅ መዐዛ ሠናየ ለእግዚአብሔር እምነ እንስሳ ዘንጹሕ በደብረ ሉቦር ወአጹነወ እግዚአብሔር መዐዛ መሥዋዕ ቱ ለኖኅወእምድኅረዝ ኢተረክበ አሰረ ፍኖ ታ ለገነት ኢበዜና ነጋድያን ወኢበቃለ ፈላስ ያን እለ ይትፋለሱ እምሀገር ውስተ ሀገር ነገር እንመለስ የአራዊትንና የአዕዋፍን ወገኖች ሁሉ ካስገባ በኋላ እርሱና አሙዛራ የተባለች ካምና ሚስቱ ነኤለማዱክ ያፌትና ሚስቱ አዴተነሶስ ገቡ ወደ መርከብ ውስጥ የዝት እኒህ ናቸው እግዚአብሔርም በሁለተኛው ወር በአሥራሁለተኛው ሌሊት የመርከቢቱን ደጃፍ ከውጭ ዘጋ እግዚአብሕርም ሽሻቴዎችን ሰባት የውቅያኖስ ምንጮችን ከፈተ የስማይ ፈሳሽ ፈስሰ የውቅያኖስ ምንጮችም ወደ ላይ ወጡ ሥጋ ለባሸም ሁሉ ከሰው እስከ እንሰሳት በምድር ላይ ከሚንቀሳቀሰው እስክ ሚበረው አዕዋፍ ተደመሰሰ ኖኅ የሠራት ያችም መርከብ አባቶቹ በኖሩባት በገነት አጠገብ ተን ሳፈፈች በውኖችም ሞገድ እየተገፋች በዓሰም ዳርቻዎች ዞረች ምድርም ፈጽሟ በደረቀች ጊዜ መርከቧ በአራራት ተራራ ራስ ተቀመጠች ከዚህም በኋላ የንፍር ውኃም ከምድር ላይ ባለቀ ጊዜ የዓለምም መዓዝናት ሁሉ በደረቀ ጊዜ ኖኅና ልጆቹ የዱር አራዊትና የስማይ ወፎች ከመርከብ ወጡ እግዚአብሔርም ምድርን ዳግመኛ እንዳይረግማት በንፍር ውኃ ሁለተኛ እንዳያጠፋት ማለለት እግዚአብሔር የኖኅን ልጆች ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት የዱር አራዊትና የሰማይ ወፎች ከእናንተ የተነሣ ይፍሩ ብሎ መረቃቸው ከዚህም በኋላ በሰው ልጆች ፊት መፍራትና መንቀጥቀጥ በዱር አውሬዎች በሰማይ ወፎችም ልብ አደረ በምድርም ሁሉ ላይ ተበታተኑ ከዚያም ወዲህ ሲያዩአቸው የሚሸሹ ሆኑ በሰው ልጆች ቋንቋ መነጋገርም ከአራዊት ከእንስሳት አፍ ተቋረጠ የአዳም የስህተቱ ምክንያት በእባብ ቃል ሆኖአልና ለመግዛትና በሥራ ለመርዳት ንጸህ ካልሆነውም ንጹህ ከሆነውም እንስሳ ለሰው ልጅ ድርሻ ሆነለት። በሌላም እርሷ ግን የገነት ጠባቂ መስሏት ነበር አሰ ዮሐጹ ቋ ስለ ሶስናም በነቢዩ በዳንኤል መጽሐፍ ወዝታለችና በገነት ውስጥ ትታጠብ ዘንድ ወደደች በዚያም ተሸሸገው ከሚጠባበቁአት ሁለት አስተማሪዎች በቀር ማንም አልነበረም ደንገጡሮችዋንም ዘይት እንዲያመጡላት ትትጡበም ዘንድ የአትክልቱን ሥፍራ ደጃፍ እንዲዘጉት አዘዘቻቸው የአት ክልት ሥፍራውንሃ ደጃፍ ዘግተው ያዘዘቻ ቸውን ሊያመጡ በሥርጥ ጎዳና ሄዱ መጻሕ ፍት የሰው ልጅ የሚያለማውን የአትክልት ሥፍራ ገነት ብለው እንደሚጠሩ እዩ ወጩ ወገነትሰ ኤዶም ይእቲ አቅማኃ አትክልት ዘተከላ እግዚአብሔር ወይእቲ ትነብር ድሉታ ለርስተ ቅዱሳንጽጌሃ ኢይ ትነገፍ ወፍሬሃ ኢየዐብር ወቄጽላ ኢይጸመሂ እስመ እግዚአብሔር ተከላበከመ ትቤ ቅድ ስት ኦሪት ወተከለ እግዚአብሔር አምላክ ገነ ተ ውስተ ኤዶም ቅድመ መንገለ ጽባሕ ወሜ ሞ ህየ ለእጓለ እመሕያው ዘገብረናሁኬ አመርናክሙ ከመ ህሳዌሃ ለገነተ እግዚአብ ሔር ውስተ ምድር ወአልቦ ዘይበውኣ በተኀ ይሎ እስመ ጥቅመ እግዚአብሔር የዐውዳ ወበእንተዝ ይቤ በዳዊት መኑ ይወስደኒ ሀገረ ጥቅም ወመዮ ይመርሐኒ እስከ ኤዶም ክከፍ መዝ ወቦ እለ ይቤሉ ሲኦልኒ ውስተ ሰማያት ይኣእቲዝኒ አኮ ከመዝ አላ ውስተ ማእምቀ ምድር ይእቲትብል ቅድስት ኦሪት በእንተ ዳታን ወአቤሮን ወይቤ ሙሴ በዝንቱ ተአምሩ ከመ እግዚአብሔር ፈነወኒ ከመ እግበር ዘንተ ኩሎ ግብረ ወከመ ኢይሙቱ ከመ ሞተ ሰብእ ወከመ ኢኮነ መቅሠፍቶሙ ከመ መቅሠፍተ ሰብእ ለእሉ አኮኑ እግዚአብ ሔር ፈነወኒ እንበለ በተርኅዎተ ምድር ዘያ ርኢ እግዚአብሔር ወታብቁ ምድር አፉሃ ወተ ኃጦሙ ለአብያቲሆሙ ወለደባትሪሆሙ ወለኩሉ ዘዚአሆሙ ወይወርዱ ሕያዋኒኔሆሙ ውስተ ሲኦልወየአምሩ ከመ ያምዕዕዎ ለእግዚአብሔር እሉ ሰብእ ወሶበ አኅለቀ ነጊረ ተሰጥቀት ምድር በታሕተ እገሪሆሙ ወተርኅወት ወው ሕጠቶሙ ወለአብያቲሆሙወለኩሉ ሰብእ እለ ሀለው ምስለ ቆሬ ወለአንስቲያሆሙኒ ወወ ረዱ እሙንቱ ወኩሉ ዘዚአሆሙ ሕያዋኒ ሆሙ ውስተ ሲኦል ወከደነቶሙ ምድር ካዕበ ይቤ እግዚአብሔር በመጽ ሐፈ ሕግ እስመ እሳት ትነድድ እመዓትየ ወታውዒ እስከ ሲኦል ታሕተ ወትበልን ለም ድር ወለፍሬሃሶበሰኬ በሰማያት ሀለወት ሲኦ ል እምይቤ እስመ እሳት ትነድድ እመዓትየ ወታውዒ እስከ ሲኦል ላዕለወኩሎሙ ነቢ ያት አመሩ ከመ በመትሕተ ምድር ሲኦል ዳዊትኒ ይቤ ወአውጻእካ ለነፍስየ እምሲኦል ታሕቲትወካዕበ ይቤ እግዚኦ አውጻኣካ ለነፍ ስየ እምሲኦል ወአድኀንከኒ እም እለ ይወርዱ ውስተ ግብወዓዲ ይቤ ይምጽኦሙ ሞት ወይረዱ ውስተ ሲኦል ሕያዋኒሆሙ ኢሳይያ ስኒ ይቤ ሲኦልኒ በታሕቱ መሬት ወአልቦ መጽሐፈ ምሥጢር መ ኤዶም ገነትስ እግዚአብሔር የተከላት የአትክልት ፍሬ ናት እርሷም ለቅ ዱሳን ርስትነት ተዘጋጅታ ትኖራለች አበባዋ አይረግፍም ፍሬዋም አይደርቅም ቅጠሏም አይጠወልግም እግዚአብሔር ተክሏታልና የከበረች ኦሪት እግዚአብሔር አምላክም ገነ ትን በፀሐይ መውጫ በኩል አንዓር በኤዶም ተከለ በዚያም ያበጀውን የሰውን ልጅ ሾመ ው እንዳለች እነሆ የእግዚአብሔር ገነት መኖ ርያዋ በምድር እንደሆነ አመሰከትናችሁ በመ በረታታት የሚገባባት የለም የእግዚአብሔር አምባ ቅጽር ይከብቧታልና ስለዚህም ዳዊት በመዝሙር አምባ ወዳለው ጽኑ ከተማ ማን ይወስደኛል እስከ ኤዶምስ ማን ይመሪቿል አለ ዘፍ መዝ ጓ ሲኮል በሰማያት ናት የሚሉም አሉ ይህም እንደዚህ አይደለም በምድር ጥልቅ ናት እንጂ የከበረች ኦሪት ስለዳታንና ስለ ኤቤሮን ሙሴም ይህን ሁሉ ሥራ እንደሠራ እግዚአብሔር እንደላከኝ እንደሰውም ሞት እን ዳይሞቱ የእነርሱም መቅሠፍት እንደ ሰዎች መቅሠፍት እንዳልሆነ በዚህ ዕወቁ እግዚ አብሔር በሚያሳየው በምድር መከፈት ካልሆነ በቀር እግዚአብሔር ልኮኛልና ምድር አፏን ከፍታ ቤቶቻቸውንና ድንኳኖቻቸውን የእነርሱ የሆነውንም ሁሉ ትዋጣችቸው በሕይወታቸውም ወደ ሲኦል ይወረዱ እኒያ ሰዎች እግዚአብሔርን እንዳስቆጡት ይወቁ መናገርንም በፈጸመ ጊዜ ምድር ከእግራቸው በታች ተሰነጠቀች ተከፈ ተችም እነርሱንና ቤቶቻቸውን ከቆሬ ጋር የነበሩትን ሰዎችና ሴቶቻቸውንም ሁሉ ዋጠ ቻቸው እነርሱ የእነርሱ የሆኑትም ሁሉ በሕ ይወታቸው ወደ ሲኦል ወረዱ ምድርም ከደነቻቸው አለች ዘት ዳግመኛም እግዚአብሔር በሕግ መጽሐፍ ከቁጣዬ የተነሣ እሳት ትነድዳለች እስከ ሲኦል ታችም ድረስ ታቃጥላለች ምድ ርና ፍሬዋንም ትበላዋለች አለ ሲኦል በስማያት ብትሆን ኖሮ ከቁጣዬ የተነሣ እሳት ትነድዳለች እስከ ሲኦልም ላይ ታቃጥላለች ባለ ነበር። ስለዚህ ነገር ዳዊት መቅሠፍት ከ ው ሕይወትም ከፈቃዱ የተነሣ ነው አስ ሐዋር ያውም እርሱ ለማጥፋትም ለማዳንም የሚችል ነው አለ መዝ ሐዋ ጓ እነሆ በሰማያት የእንሰሳ ሥጋ የሚበርሩ የወፎችም ሥጋ በውቅያኖስ የሚዋኙ የዓሦች ሥጋ በምድርም ላይ የሚመ ላለስ የሰው ልጅ ሥጋ እንደሌለ ማስረጃ አቀረ ብንላችሁ ሁለተኛም ስማያት ለእግዚአብሔር ናቸው ምድ ርን ግን ለሰው ልጅ ስጣት የሚል እንደ ተጻፈ በስማያት የአትክልት ሥፍራ የፍር ድም ቦታ የለም የእግዚአብሔር ሥልጣን ወደ ምድር አይደርስም እንዳንለም ስማያት ያንተ ናቸው ምድርም የአንተ ናት መላ ዓለምንም አንተ ፈጠርህ ባሕርና መስዕንም አንተ ፈጠርህ አለ የሰማይ ሥርዓትስ ለስማያውያን ተሰጣ የምድር መንግሥትም ለአዳምና ሰበሩ እስክ ዘላለም ድረስ ተስጠ የእግዚአብሔር መንግ ሥት ግን በሥፍራ ሁሉ ሰፍና ትኖራለች በምድርና በስማያት በባሕርና በቀላያት በሰውና በመላእክት ዘንድ በብልጭልጭታና በነጉድጓድ በመብረቆችም ቃል ለእርሱ ምስጋና ይገባል በደመናዎች መብረድ በነፋሳትም መገለባበጥ ሥልጣን ለርሱ ይገባል ለዘላለሙ አሜን የመርዝ ጽዋ የቀዱ በሬትም ደም የቀላቀሉ የእሳትን ፈሳሾች የሚያሸሹ ስለ ክርስቶስ ሥጋው ከሰማየ እንደ ወረደ የሚያ ስቡ የአፍቲክስና የወገኖቹ ተግሣጽ ተፈጸመ እኔም ሀዝ ሀዝ በሚሉ የአራዊትን ድምፅ ከመ ምዕራፍ ዘዓርብ ስቅለት ዘሰርክ ምንባብ ፅ በስመ እግዚአብሔር አዶናይዘበት ርጓሜሁ እግዚእ ኤልሻዳይበከርሠ ደመና ዘየዐቀዙሮሮ ለማይ ዘያዐርጎ እምቀላይ ዘይረ ብቦ በገጸ ሰማይወይገለብቦ ለብ ርሃነ ፀሐይ ዘያስተባሪ አክራመ በሐጋይ ወመፀወ በፀደይ ከንትሮሳቲሆሙ ዘገብረ በዘይትዔረይለቀዳሚ ምስለ ካልአይ ወሣልሳዊ ምስለ ራብዓይ ፍል ጠተ ዓመታት በዘይትሌለይውስተ ልበ መሐ ስባን በዘይትጌቴለይሎቱ ስብሐት ለብሑተ ሥልጣን ወዕበይለዓለመ ዓለም አሜን ወአኣሜን ንንግርኬዘለፋሁ ለመንክዮስ ዘይቤ ምትሐት ሥጋሁ ለክርስቶስ ወአኮ ሥጋ እጓለ እመሕያው አነክር እበደከ ኦ መንክዮሰ እፎ አፍቀርኮ ከመ ትሳምዮ ምትሐተ እምትስምዮ ሥግወ ዘእም ወለተ አዳም ወሔዋንሶበሰ ኢሥግው ውእቱ እምዕብራዊት ወለተ ዕብራ ውያን ኢውሉድ ውእቱ እምኔሃወእመሂ ኢውሉድ ውእቱ እምኔሃ ኢሕፁን ውእቱ በሐሊበ አጥባቲሃወእመሂ ኢሕፁን በሐሊበ አጥባቲሃ ኢሕቁፍ ውእቱ በአብራኪፃሃ ወእ መሂ ኢሕቁፍ በአብራኪሃ ኢልኩፍ ውእቱ በአጻብዒሃ ዘይቤ በእንቲአሁ ማቴዎስ ወንጌ ላዊ ውእቱ በከመ ሥርዓተ ሕዝባወእመሂ ኢክሱብ ውእቱ በከመ ሥርዓተ ሕዝባ ኢጥሙቅ ውእቱ በፈለገ ዮርዳኖስ እንዘ ይትገሰስ ርእሶ በኀበ ዮሐንስ ወልደ ዘካርያስወእመሂ ኢጥሙቅ በፈ ለገ ዮርዳኖስ ኢቅንው ውእቱ በሐጻውንተ መስ ቀል ወእመሂ ኢቅንው በሐጻውንተ መስቀል ኢቅ ቱል ውእቱ በእንተ ቤዛ ብዙኃን ወእመሂ ኢቅቱል ውእቱ በእንተ ቤዛ ብዙኃን ኢድን አንተ መን ክዮስ በሞተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘበእንቲአሁ ይቤ ኣግዚአብሔር በመጽሐፈ ኦሪት አዳም ኮነ ከመ አሐዱ እም ኔነ ምትሐትኑወካዕበ ዘበእንቲአሁ ተብሀለ በመዝሙር መሐለ እግዚአብሔር ለዳዊት በጽድቅ ወኢይኔስሕ እስመ እም ፍሬ ከርሥከ አነብር ዲበ መንበርከ ምትሐትኑነዘበእንቲ አሁ ተብህለ በአፈ ኢሳይያስ ትወፅእ በትር ምዕራፍ ዐሥራ ስምንት የዓርብ ስቅለት የሰርክ ምንባብ ፅ ትርጉሙ ጌታ ኤልሻዳይ ማለት በሆነ አዶናይ እግዚአብሔር ስም ውኃን በደመና ማኅፀን የሚቋጥረው ከውቅያኖስ የሚያወጣው በሰማይም ላይ የሚዘረጋው የፀሐይን ብርሃን የሚሸፍነው ክረምትን በበጋ መፀውንም በፀደይ የሚያፈራርቅ ለፊተኛው ከሁለተኛው ጋር ለሦስተኛውም ከአራተኛው ጋር የዘመናት መለየት በሚለይ ገንዘብ የዘመን ክፍለ ጊዜያቸውን በማስተካከል የሠራ ብበባባልቴቶች ልብ በሚታሰብ ገንዘብ የሥልጣንና ጌትነትባለቤት ለሆነ ለእርሱ ምስጋና ይገባል ለዘላለሙ አሜን አሜን የክርስቶስ ሥጋ ምትሐት ነው የሰው ልጅ ሥጋም አይደለም ያለ የመንክዮስን ተግሣጽ እንናገር መንክዮስ ሆይ ስንፍናህን አደንቃለሁ ከአዳምና ከሔዋን ሴት ልጅ ሰው ሆኖ የተወለደ ከምትለው ይልቅ ምትሐት ትለው ዝንድ ምንኛ ወደድኸው ዕብራዊት ከሆነች የዕብራውያን ሴት ልጅ ሰው የሆነ ባይሆንስ ከእርሷ ያልተወለደ ነው ከእርሷም ካልተወለደ በጡቶቿ ወተት ያደገም አይደለም በጡቶቿም ወተት ያደገ ካልሆነ በጉልበቶቿ ያልታቀፈ ነው በጣቶቿ አልተነካም እንደ ወገኖቿም ሥርዓት አልተገረዘም በወገኖቿም ሥርዓት ያልተገረዘ ከሆነ ራሱን በዘካርያስ ልጅ በዮሐንስ እጅ ተዳስሶ በዮርዳኖስ ወንዝ የተ ጠመቀ አይደለም በዮርዳኖስም ወንዝ የተጠ መቀ ካልሆነ በመስቀል ችንካሮች የተቸነከረ አይደለም በመስቀል ችንካሮች ካልተቸነከረም ለብዙዎች ቤዛ የተገደለ አይደለም ስለ ብዙዎች ቤዛም የተገደለ ካልሆነ አንተ መንክዮስ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት አልዳንህም ፀ እግዚአብሔር ስለርሱ በኦሪት ከሌን እ መጽሐፍ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ብሎ የተናገረለት ምትሐት ነውን ዳግመኛም ስለርሱ በመዝሙር እግዚአብሔር ከባሕርይህ የተከፈለ ልጅህን በዙፋንህ አስቀምጣለሁ ብሉ ለዳዊት በእውነት ማለ አይጸጸትምም ተብሎ የተነገረሰት ምትሐት ነውን በኢሳይያስ አንደበት ስለርሱ ድ መጽሐፈ ምሥጢር እምሥርወ ዕሜይ ወየዐርግ ጽጌ እምጐንዱ ምትሐትኑ ዘፍ መዝወሮስ ኢሳቶጵ ወካዕበ ተብህለ በእንቲአሁ ናሁ ይሌ ቡ ቀልዔየ ይትሌዓል ወይከብር ወያነክሩ አሕዛብ በእንቲአሁ ምትሐትኑወዓዲ ተብህለ በእንቲአሁ አነ አበቀል ቀርነ ለዳዊት ወአስ ተዴሉ ማኅቶተ ለመሲሕየ ምትሐትኑ ወዘ በእንቲአሁ ተብህለ ናሁ ድንግል ትፀንስ ወት ወልድ ወልደ ወወሊዳ ትሰምዮ አማኑኤል ምትሐትኑወዓዲ መጽሐፈ ልደቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ ዳዊት ወልደ አብርሃም ምት ሐትኑወካዕበመ ይቤ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዘበእ ንቲአሁ ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ወኀደረ ሳዕሌነ ምትሐትነወዓዲ ዘበእንቲአሁ ይቤ ጳውሎስ እምዘርአ ዳዊት ዘመጽአ በሥጋ ሰብእ ምትሐ ትኑመዝ ኢሳጳ ማቴደ ዮሐፅ ጀ ወዓዲ ዘይቤ ለሊሁ ወዓዲ ትፈ ቅዱ ትቅትሉኒ ብእሴ ዘጽድቀ እነግረክሙ ምትሐትኑወካዕበመ ዘይቤ እስመ ወልደ እግዚአብሔር ወልደ እጓለ እመሕያው ውእቱ ምትሐትኑወዘይቤ አነ ውእቱ ኅብስተ ሕይ ወት ዘወረደ እምሰማያት ዘበልዐ ሥጋየ የሐዩ በእንቲአየ ወዘሰትየ ደምየኢይጥዕሞ ለሞት ምትሐትኑወዘይቤ ካዕበ እስመሥጋየኒ መብ ልዓ ጽድቅ ዘበአማን ወደምየኒ ስቴ ሕይወት ዘበአማን ምትሐትኑወዘይቤ ዓዲ እመ ኢበ ላዕክሙ ሥጋሁ ለወልደ እጓለ እመሕያው ወኢሰተይክሙ ደሞ አልብክሙ ሕይወት ዘለ ዓለም ምትሐትኑወዘይቤ ካዕበመ ዝ ኅብስት ዘእሁበክሙ አነ ሥጋየ ውእቱ ወዝኒ ጽዋዕ ዘእሁበክሙ ደምየ ውእቱ ምትሐትኑ ወዘ ይቤ ዓዲ በከመ አብ ሕያው ወአነሂ ሕያው ወአነሂ ሕያው በእንተ አብ ወዘበባልዐ ሥጋኃየ የሐዩ በእንቲአየ ምትሐትኑወዘይቤ ካዕበን ሥትዎ ለዝንቱ ቤተመቅደስ ወበሠሌስ መዋ ዕል አነሥኦወውእቱስ በእንተ ቤተ ሥጋሁ ይቤሎሙ ምትሐትኑወዘይቤ ንሥኡ ብልዑ ዝ ውእቱ ኅብስት ሥጋየ ለዘበእንቲአክሙ ይትፌተት ወይትወሀብ ለቤዛ ብዙኃን ምትሐ ትኑወዘይቤ ንሥኡ ስትዩ ዝ ጽዋዕ ደምየ ውእቱ ዘሐዲስ ሥርዓት ምትሐትኑወዘይቤ አባ አኅልፋ እምኔየ ለዛቲ ጽዋዕ ወእመአኮሰ ፈቃደ ቪአከ ለይኩን ምትሐትኑወዘይቤ እስ መ መንፈስ ይፈቱ ወሥጋ ይደክም ምትሐትኑ ማቴጓ ዮሐ ቿ ከፅፄሜይ ሥር በትር ትወጣለች ከግንዱም አበባ ይወጣል የተባለለት ምትሐት ነውን ሽፍዮ መዝቋወ ኢሳፅ ጅ ዳግመኛም ስለርሱ እኔ ለዳዊት ቀንድን አበቅላለሁ ለመሚዩም መብራትን አዘጋጃለሁ ተባለ ስለርሱም እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ወልዳም ስሙን አማኑኤል ትለዋለች ተብሎ የተነገረ ምትሐት ነውን ከእንደገናም ወንጌሳዊ ማቴዎስ ስለርሉ የዳዊት ልጅ የአብርፃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱ መጽሐፍ ያለ እርሱ ምትሐት ነውን ሁለተኛም ወንጌላዊ ዮሐንስ ስለርሱ ያም ቃል ሥጋ ሆነ በእኛም ላይ አደረ ያለ እርሱ ምትሐት ነውን ጳውሎስም ስለርሱ ከዳዊት ዘር በሰው ሥጋ ይመጣል ያለ ምትሐት ነውን መዝ ኢሳጄ ማቴፅ ዮሐፅቶ ኞኔ ሁለተኛም እርሱ ባለቤቱ ዳግመኛም አውነት የምነግራችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትሻላችሁ ብሎ የተናገረ እርሱ ምትሐት ነውን ሁለተኛም የእግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ ነውና ያለ እርሱ ምትሐት ነውን እኔ ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራ ነኝ ሥጋዬን የበላ በእኔ ምክንያት በሕይወት ይኖራል ደሜንም የጠጣ ሞትን አይቀምሰውም ያለ ምትሐት ነውን ሁለተኛም ሥጋዬ እውነተኛ የጽድቅ መ ብል ነው ደሜም እውነተኛ የሕይወት መጠጥ ነው ያለ እርሱ ምትሐት ነውን ከእንደገናም የሰውን ልጅ ሥጋውን ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ የዘላለም ሕይወት የላችሁም ያለ ምትሐት ነውን ሁለተኛም አብ ሕያው እንደ ሆነ እኔም የአብ ልጅ ስለሆንሁ ሕያው ነኝ ሥጋዬን የበላ የእኔን ሥጋ ስለበላ በሕይወት ይኖራል ያለ ምትሐት ነውን ይህን ቤተ መቅ ደስ አፍርሱት በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ ያለ እርሱ ግን ስለ ሥጋው ቤት ይላቸው ነበር እርሱ ምትሐት ነውን ይህ ኅብስት ስለ እና ንተ የሚቆረስ ለብዙዎችም ቤዛ ሆኖ የሚሰጥ ሥጋዬ ነው እንካችሁ ብሉ ያለ ምትሐት ነውን ይህ ጽዋ የአዲስ ሥርዓት ደሜ ነው እንካችሁ ጠጡ ያለ ምትሐት ነውን አባት ሆይ ይህችን ጽዋ ከእኔ አርቃት ካልሆነ ግን የአንተ ፈቃድ ይሁን ያለ እርሱ ምትሐት ነውን መንፈስ ይበረታልና ሥጋ ግን ይደክማል ያለ ምትሐት ነውን ማቴፄዓ ዮሐ ድፅ መጽሐፈ ምሥጢር ኬኬ ው ው ው መ ን ዘበብስራተ ገብርኤል ተሠገወ እምን ጽሕት ድንግል እንተ ኢተአኣምር ብእሴ በሀገ ረ ገሊላ እንተ ስማ ናዝሬት ምትሐትኑ ዘበ ቤተልሔም ተወልደ ወበእደ ሰሎሜ ተገሰ ምትሐትኑዘበአጽርቅት ተጠብለለ ወዲበ ምጽ ንጋዕ አስመከ ምትሐትኑበከመ ሥርዓተ ሕፃናት ዘአብቀወ ለጠቢወ ጥብ ወአመ ሰሙ ን ዘወሰ ድዎ ለተከስቦ ምትሐትኑ ዘልህቀ በበን ስቲት እንዘ ይትሌተት ልሳኑ በሥርዓተ ደቂቅ ወአመ ልህቀ ዘከሠተ አፋሁ በነገረ ዕብራይስጢ በከመ ነገደ ሕዝባ ለእሙ ምት ሐትኑ ሉቃፅጸጽእ ቿ ዘበልዐ ምስለ ኃጥኣን ወረፈቀ ምስለ ጸብሐን ምትሐትነዘአኀዘ እዴሃ ለወ ለተ ኢያኢሮስ ወይቤላ ተንሥኢ ጣቢታ ወዘ ገሰሰ ንፍቆ ለወልደ መበለት ወአንሥኦ ሕያ ዎ ምትሐትኑዘተፍአ ውስተ እዘኒሁ ለጽሙ ም ወይቤሎ ኤፍታሕ ተፈታሕ ተረኃው ብሂ ል ምትሐትነ ወካዕበ በቀቢዐ ምራቁ ዘምስለ ጽቡር ዘፈጠረ ሎቱ አዕይንተ ለጤሜዎስ ወልደ በርጤሜዎስ እንዘ ቀዲሙ ኢተፈጥረ ሎቱ አዕይንት ምትሐትኑዘኀፀበት እገሪሁ ዘማ በአንባዓ ወዘአኮሰት ዕፍረተ ዘቢረሌ ወሦጠት ዲበ ርእሱ እኅተ አልዓዛር ምትሐ ትኑዘበከየ በእንተ አልዓዛር ወይቤ አይቴ ቀበርክምዎ ወእምዝ ጸውዖ ወአንሥኦ ሕያወ ከመ ዘኢሞተ ምትሐትኑ ማቴ ዮሐሀሄ ይቋጩደ ዘርኀበ ወጸምአ ከመ ነዳይ ወደከመ ወሃፈወ በአምጣነ ብእሲ ምትሐትነኑዘተእ ኅዘ እምአግብርተ ሊቀ ካህናት ወዘሐመይዎ እደዊሁ ከመ ሠራቂ ምትሐትኑዘተጸፍዐ መ ላትሒሁ በዓውደ ሰቃልያን ወተኩርዐ ርእሶ በበቅረ ሕለት ምትሐትኑዘተቀሥፈ በጥብ ጣቤ መኩንን ወዘተቀጸለ አክሊለ ሦክ ምት ሐትኑዘነሥእዎ ሰገራተ ሰጴራ ወወሰድዎ መካነ ቀራንዮ እንዘ ይጸውር መስቀሎ ምትሐ ትኑዘተሰጐሩረ እደዊሁ ወእገሪሁ በቅንዋተ ኃጺን ወተለክፀዐ ውስተ ገሩንደ መስቀል ምትሐ ትኑ ዘመጠወ ነፍሶ ኀባ አቡሁ ወይቤ አባ ውስተ እዴከ አማኅጽን ነፍስየ ምትሐትኑ ዘሦጣ ለነፍሱ ውስተ ሥጋሁ ወተንሥአ በኃይ ለ መለኮቱ ምትሐትኑ ይክል ገቢረ ዘንተ ኩሎ ኢአከለከኑ ኦ አብድ ዘቀሠምነ ልከ ስምዐ እመጻሕፍተ ነቢያት ወሐዋር ያት ወእመሂ ትፈቅድ ለከ ተውሳከ ብየ ሄ በገብርኤል የምሥራች ቃል ወንድ ከማታውቅ ከንጽህት ድንግል ናዝሬት በምትባል በገሊላ ሀገር በሥጋ የተወለደ እርሱ ምትሐት ነውን በቤተልሔም የተወለደ በሰ ሎሜም እጅ የተዳሰስ እርሱ ምትሐት ነውን በጨርቅ የተጠቀለለ በግርግምም የተኛ ምትሐት ነውን እንደ ሕፃናት ሥርዓት ጡት ለመጥባት አፉን የከፈተ በስምንት ቀንም ለመገረዝ የወሰዱት ምትሐት ነውን በሕፃናት ሥርዓት አንደበቱ እየተኮላተፈ በየጥቂቱ ያደገባደገም ጊዜ እንደ እናቱ ወገኖች አፉን በዕብራይስጥ ቋንቋ የፈታ ምትሐት ነውን ሉቃስ ቿ ከኃጥአን ጋር የተመገበ ከቀራጮችም ጋር የተቀመጠ ምትሐት ነውን የኢያኢሮስን ሴት ልጅ እጃን ይዞ ጣቢታ ተነሺ ያላት የመበለቲቱንም ልጅ አካሉን ዳስሶ በሕይወት ያስነሣው እርሱ ምትሐት ነውን በደንቆሮ ጆሮ እንትፍ ብሎ ተፈታ ተከፈት ሲል ኤፍታኅ ያለ እርሱ ምትሐት ነውን ሁለተኛም ምራቁን በጭቃ ለውሶ ቀድሞ ዓይን ያል ተፈጠረለት ሲሆን ለበርጤሜዎስ ልጅ ለጤ ሜዎስ ዓይንን የፈጠረለት ምትሐት ነውን አመንዝራይቱ ሴት እግሮቹን በዕንባዋ ያጠበችው የአልዓዛርም እኅት የብልቃጡን ሽቱ በራሱ ላይ ያፈሰሰች አርሱ ምትሐት ነውን ወዴት ቀበራችሁት ብሎ ስለ አልዓዛር ያለቀሰ ከዚያ በኋላ ጠርቶ አንዳልሞተ ሰው በሕይወት ያስነሣው ምትሐት ነውን ማቴዘፁ ዮሐፀቋ ፀ እንደ ደሀ የተራበና የተጠማ እን ሰውም የደከመ የወዛ እርሱ ምትሐት ነውን በሊቀካህናት ባለሟሎች የተያዘ እጆቹንም እንደሌባ ያሠሩት እርሱ ምትሐት ነውን በሰቃዮች አደባባይ ጉንጮቹ በጥፊ የተመታ ራሱም በዘንግ የተመታ ምትሐት ነውን በዳኛ መግረፊያ የተገረፈ የእሾህ አክሊልንም የተቀዳጀ አርሱ ምትሐት ነውን ጭፍሮች የያዙት መስቀሱንም ተሸክሞ ወደ ቀራንዮ የወሰዱት ምትሐት ነውን እጆቹንና እግሮቹን በብረት ችንካሮች የተወጋ በመስቀሉም ግንድ የተቸ ነከረው ምትሐት ነውን አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ ብሎ ነፍሱን ለአባቱ የሰጠ ምትሐት ነውን ነፍሱን ወደ ሥጋው የመለሳት በመለኮቱም ኃይል የተነሣ ምትሐት ነውን ይህን ሁለ ማድረግ ይቻለዋል ማቴፀ ሉቃጽጓ ዮ አንተ ሰነፍ ከነቢያን ና ከሐዋርያት መጻሕፍት መርጠን ያቀረብንልህ ማስረጃ አልበቃምን ተጨማሪም ክፈለግህ ወንጌላዊ ድ መጽሐፈ ምሥጢር ተ ሩሩ ው ው ው ው ው ው ው ስምዓ ጽድቅ ዘይቤ ወንጌሳዊ ማቴዎስ ወሶ በ ይከውን ራብዕት ሰዓተ ሌሊት መጽኣ ኀቤ ሆሙ እንዘ የሐውር ዲበ ባሕርወሶበ ርእይ ዎ አርዳኢሁ እንዘ ዲበ ባሕር የሐውር ደን ዝጭ ወተሀውኩ እንዘ ይብሉ ምትሐት ውእቱ ወመሰሎሙ መንፈስ ዘአስተርአዮሙ ወእም ፍርሀተ ግርማሁ አውየዉወበጊዜሃ ተናገሮ ሙ እግዚእ ኢየሱስ ሶቤሃ እንዘ ይብል ተአ መኑ ወኢትፍርሁ አነ ውእቱ ማቴ ሶበሰኬ ምትሐት ውእቱ ሥጋሁ ለክርስቶስ እምኢይቤ ወንጌላዊ ወመሰሎሙ ጋኔን ዘአስተርአዮሙወበእንተ ሥጋዌ ፍጽምት እንተ ለብሰ ወልደ እግዚአብሔር ይቤ ሰሎሙ ምት ሐት ዘአስተርአዮሙበእንተ ምንትኬ ዘመሰሎሙ ምትሐተእስመ ግርማ ሌሊት መፍርህ ወኪደተ ሞገደ አብሕርትኑ ኢብውሕ ሎቱ ለወልደ እጓለ እመሕያው ወሶበ ርእዩ ሥጋ ዘያንሶሱ ዲባ ማይ ፈርሁ እስመ ኢያእመሩ ከመ እግዚእ ኢየሱስ ውእቱወሶበ ይቤሎሙ አነ ውእቱ አእመሩ ወኢ ፈርሁእስመ ምትሐት ብሂል ኣስተርእዬዩ ና ፍስት በዘኢዚአሆሙ አርአያያስተርእዩ በአም ሳለ ዘሥጋ እንዘ አልቦሙ ሥጋ ምዕረ ያስተርእዩ ወምዕረ ይዔጫወሩ ወአስተርእዮቶሙ ከመ ሳሕወ ደመና ዘኢይትገሰስ ወመላሳእክተ ብርሃንሂ ይት መትሑ ወያስተርእዩ አምሳለ ሕፃናት እንዘ ኢኮኑ ሕፃናተ ወያስተርእዩ በርእየተ አዕሩግ እንዘ ኢኮኑ አእሩገ ወበከመ ከፈሎሙ ትእዛዘ እግዚአብሔር ያስተ ርእይዎ ለብእሲ ኀበ ተፈነዉ ወባሕቱሰ ማዕተበ ብርሃን ቦሙ እስመ መላእክተ ቅዳሴ እሙንቱ ወይቀንጽ ትፍሥሕት ውስተ ልቡ ለዘይሬእዮሙ እመሂ በራእይ ወእመሂ በአሕ ላምወመናፍስተ ስሕተትሰ ያደውዩ ለሰብእ ለእመ በጽሖ ጽላሎቶሙ ይደነግጽ ልበ ብእ ሲ እመ ርእዮሙ በራእይ አው በአሕላም እስ መ ተአምር ነፍስ ጸላኢሃ ወትፈርሆ እስመ መላእእክተ ሙስና እሙንቱወሥጋሰ ንጽ ሕት እንተ ነሥአ እግዚእነ እምቅድስት ድን ግል ሥጋ አበው ይእቲ ዘእምሥርወ ኣዳም ወአልቦቱ ተውሳክ ለትስብእተ መለኮት ዘእን በለ ጠባይዐ አዳምወካዕበ አልቦ ተሕጻጸ እምጠባይዐ አዳም ዘእንበለ ፍና ኃጣውእ ባሕቲቶን ወብየ ዓዲ ስምዕ ዘየዐቢ እምኩሉ ዘከመ አስተር አዮሙ እግዚእ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ እምድኅረ ተንሥአ እሙታን ዕብፀጅ ጀ ይቤ ሌቃስ ወንጌላዊ ወእንዘ ዘንተ ይትናገሩ ቆመ ማእከሎሙ እግዚእ ኢየሱስ ማቴዎስ የተናገረው እውነት ምስክርነት አለኝ አራት ሰዓት በሆነ ጊዜ በባሕር ላይ እየተራመደ ወደነርሱ መጣ ደቀመዛሙርቱ በባሕር ላይ ሲራመድ ባዩት ጊዜ ምትሐት ነው ብለው ደነገጡ ታወኩም መንፈስ የታያቸው መሰሳቸው ግርማውንም ከመፍራት የተነሣ ጮሁ ያን ጊዜም ጌታ ኢየሱስ እመኑ አትፍሩ እኔ ነኝ ብሎ ተናገራቸው ማቴ የክርስቶስ ሥጋ ምትሐት ቢሆን ኖሮ ወንጌላዊ ምትሐት የታያቻው መሰሳቸወ ባላስ የእግዚአብሔር ልጅ ስለለበሰው ፍጹም ሥጋ የታያቸው መሰላቸው አሰለ ለምን ምትሐት መሰላቸው የሌሊቱ ግርማ ያስፈራል የባሕርንም ሞገድ መርገጥ ለሰው ልጅ የተሰጠ አይደለምና በውኃ ላይ የሚመላለስ ሥጋ ባዩ ጊዜ ፈሩ ጌታ ኢየሱስ እንደሆነ አላወቁምና እኔ አትፍሩ ባላቸው ጊዜ ግን አልፈሩም ምትሐት ማለት የመናፍስት በልዩ ልዩ መልክ መታየት ነውና ሥጋ የሌላቸው ሲሆኑ በሥጋ ሰባሽ አምሳል ይታያሉ አንድ ጊዜ ይታያሉ አንድ ጊዜ ደግሞ ይሠወራሉ መታየታቸውም እንደማይዳሰስ የደመና ተን ነው የብርሀን መላ እክትም ሕፃናት ሳይሆኑ በሕፃናት አምሳል ሆነው ይታያሉ ሽማግሌዎች ሳይሆኑ በሽማግ ሌዎች አርአያ ይገለጣሉ የአግዚአብሔር ትእዛዝ እንዳላቸው በተላኩበት ሥፍራ ለሰው ይታዩታል ዳሩ ግን የምስጋና መላእክት ና ውና የብርፃን ማዕተብ አላቸው በራእይም ቢሆን በሕልምም ቢሆን ያያቸው ደስታ በልቡ ይዘላልኑ የስሕተት መናፍስት ግን ሰውን ጥላቸው ባረፈበት ጊዜ ያሳምሙታል በራእይ ወይም በሕልም ካያቸው የሰው ልብ ይደነግጣል ነፍስ ጠላቷን ታው ቀዋለች ትፈራውማለች የጥፋት መላእክት ናቸውና ጌታችን ከቅድስት ድንግል የነሣት ንጽሕት ሥጋስ ከአዳም ባሕርይ የተገኘት የአባቶች ሥጋ ናት ከአዳም ባሕርይ በቀር የመለኮት ሰውነት ጭማሪ የለበትም ሁለተኛም ከኃጢአቶችም ወገን ብቻ በቀር ከአዳም ባሕርይ ጉድለት የለውም ዳግመኛም ጌታ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ለደቀመዛሙርቱ እንደታያቸው የሚናገር ከሁሉ የበለጠ ምስክር ኣለኝ ዕብ ወንጌላዊ ሉቃስ ይህንንም ሲነጋገሩ ጌታ ኢየሱስ በመካከላቸው ቆሞ መጽሐፈ ምሥጢር ዴዴ ው ው ው መ ፒተ ወይቤሙ ሰላም ለክሙ ኢትፍርሁ ወኢትደን ግፁ አነ ውእቱ ወደንገፁ ወፈርሁ ወመሰ ሎሙ ዘመንፈስ ርእዩ ወይቤሎሙ ምንት ያደነግፀክሙ ወለምንትኑ ኅሊና የዐርግ ውስተ ልብክሙርእዩ እደውየ ወእገርየ ከመ አነ ውእቱ ወግስሱኒ ወአእምሩ እስመ ለመንፈስ ሥጋ ወዓፅም አልቦ ከመ ትሬእዩኒ ሊተ ወአነ ብየወዘንተ ብሂሎ አርአዮሙ እደዊሁ ወእገ ሪሁ አጠንቅቅ አንብቦቶ ለዝ ቃል ከመ ይትአመር ለከ ፍካሬሁ በተሊወ ንበቱይቤ እግዚእ ለአርዳኢሁ እስመ ለመንፈስ ሥጋ ወአጽም አልቦቱ ወአንሰ ብየ በከመ ትሬእዩኒዝ ብሂል ኢይም ሰልክሙ ዘበምትሐት አስተርኢ ለክ ሙ ወዘበመንፈሰ ጽላሎት እትናገረክሙእስመ ምትሐትሰ ያስተርኢ ወኢይትገሰስ እስመ ለመን ፈስ አልቦቱ ሥጋ ወኢአጽም ግሱኒ ወአእምሩ እስ መ ብየ ሥጋ ዘይትገሰስ ወአጽም ዘይትገስስ ወእምዝ አርአዮሙ እደዊሁ ወእገሪሁ ኀበ ተሰቀረ በኃጻውንተ መሰቀል ወገቦሁ ኀበ ተርኅወ በኩናተ ሐራዊ ሉቃቋቿ ተኀፈርኬ ኦ መንክዮስ ዘትቤ ትስብእቶ ለክርስቶስ ምትሐተ መድኃኒት ናሁ ውእቱ ለሊሁ አጽርዐ ሃየማኖትከ እንዘ ይብል አንሰ ሥጋ ወአጽም ብየንሕነሰ ነአ ምኖ ለክርስቶስ ከመ ፍጽም እግዚአብሔር ዘከመ አቡሁ ወከመ ፍጽም እጓለ እመሕያው ከማነወለነኒ ፍጽምት ሃይማኖትነ ወፍጽ ምት ጥምቀትነ ወፍጽምት ቤተክርስቲያንነ ወቦ እለ ይቤሉ ከመ እግዝእትነ ማርያም ኢተወልደት በሩካቤ እፎኬ ይብ ልዋ ኢተወልደት በሩካቤ ዘለሊሃ አንከረት ሶበ አብሰራ መልእክ እንዘ ይብል ወናሁ ትፀ ንሲ ወትወልዲ ወልደወትቤሎ ድንግል ለመልአክ እፎ ይከውነኒ ዝንቱ እንዘ ኢየ ሕምር ብእሴሶበሰ እማ ፀንሰታ እንበለ ሩካቤ እም ኢትቤ ድንግል እፎ ይከውነኒ ዝንቱ እንዘ ኢየአምር ብእሴሰሚዐ ዜና ጽንስ ዘኢልማድ አንከረት ወለተ ዳዊትወእምዝ ይቤሳ መልአክ መንፈስቅዱስ ይመጽእ ላዕሌ ኪ ወኃይለ ሷዑል ይጹልለኪ ወዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ ወይሰመይ ወልደ ልዑል ወይእተ ጊዜ ትቤ ድንግል ነየ አመተ እግዚአብሔር ይከነኒ በክመ ትቤለኒ መምስለ ብሂለ ዝ ቃል ኮና በከመ ይቤሳ ቦአ ኃይል ዘኢያስተርኢ ምሰለ ቃለ ገብርኤል እንተ መስኮተ እዝና ወኀደረ ውስተ ማኅፀና ዘኢለከፎ ርሰሐተ ሰላም ለእናንተ ይሁን አትፍሩ አትደንግጡ እኔ ነኝ አላቸው እነርሱ ግን ፈጽመው ፈሩ መንፈስ የሚያዩም መሰሳቸው ምን ያስ ደነግጣችኋል ስለምንስ አሳብ በልባችሁ ያድራል እኔ እንደሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ ዳስሳችሁኝ እወቁ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔ ግን እንደምታዩኝ አለኝ አላቸው ይህንንም ተናግሮ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው አለ ትርጉሙ እንዲረዳህ አገባቡን በመከተል ይህን ቃል ለማንበብ ተጠንቀቅ ጌታ ለደቀመዛሙርቱ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔ ግን እንደምታዩኝ አለኝ አለ ይህ ማለት በምትሐት ተገለጥሁላችሁ በመንፈስ ጥላም ተናገርኳችሁ ማለት አይምሰላችሁ ምትሐት ይታያል ነገር ግን አይዳሰስምና መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና ዳስሳችሁኝ ዕወቁ እኔ የሚዳሰስ ሥጋ የሚዳሰስም አጥንት አለኝና ከዚህ በቷላ በመስቀል ችንካሮች የተቸነከረውን እጆቹንና እግሮቹን በጭፍራም ጦር የተወጋውን ጐኑን አሳያቸው ሉቃቋቿ የክርስቶስ ሰውነቱ የአስማት ምትሐት ነው ያልህ መንክዮስ ሆይ እፈር እነሆ እርሱ ራሱ እኔ ሥጋና አጥንት አለኝ ብሎ እምነትህን አፈረሰብህ እኛ ግን ክርስቶስን እንደ አባቱ ፍጽም አምላክ እንደእኛም ፍጹም የሰው ልጅ እነደሆነ እናምነዋለን ለእኛም ፃይማኖታችን እንከን የሌላት ጥምቀታችንም እንክን የሌለባት ቤተ ክርስቲያናችንም ሕጸጽ የማይገኝባት ናት እመቤታችን ማርያም በሩካቤ አልተ ወለደችም የሚሉም አሉ እርሷ ራሷ መልአኩ እነሆ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጂ ያለሽ ብሎ የምስራች ሲነግራት መልአኩን ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንደምን ይሆንልኛ ል ብላ ያደነቀች እርሷን እንደምን በሩካቤ አልተ ወለደችም ይሉአታል እናቷ ያለ ሩካቤ ፀን ሳት ቢሆን ኖሮ ድንግል ወንድ ሳላውቅ ይህ እንደምን ይሆንልኛል ባላለች ነበር የተለ መደ ያይደለውን የጽንስ ዜና ሰምታ የዳዊት ልጅ አደነቀች ከዚህም በኋላ መልአኩ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ ላይ ይመጣል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል ካንቺም የሚወለደው ቅዱስ ነው የልዑል ልጅም ይባላል አላት ያን ጊዜም ድን ግል የእግዚአብሔር ሴት አገልጋይ እነሆ እንዳ ልኸኝ ይሁንልኝ አለች ይህን ቃል ከመናገር ጋር እንዳላት ሆነላትየማይታይ ኃይል ከገብር ኤል ቃል ጋር በጆሮዋ መስኮት ገብቶ የዚህ ዓለም አድፍ ባላገኘው ማኅፀኗ አደረንጹህ ቃል የሆነ የእግዚአብሔር ቃል በንጽህት ሥጋ ድ መጽሐፈ ምሥጢር ኹኑኑፓኑሲጵጽፓኮሺሥኑ ንኑንኑን ቢን ን ንንን ኢሺሰስሽጮኦሩ ጺሎሠመሒሒዚሎጐጫመሙመፀፅ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact